⛦⃕⚡️አፍላ ብዕር⚡️⋆
164 subscribers
4 photos
Welome to📖✍️
Download Telegram
ደግ ሰው ለራሱ ክፉ ነው!
👍6
አንዳንድ ነገሮች አልተሳኩልህም ማለት
ሌላ የተሻለ ነገር ይገባሀል ማለት ነው!
🔥6
እውነቱን ተናግረህ የምታጣው ነገር ቢኖር በአጠገብህ ያሉት ውሸታም ሰዎችን ብቻ ነው!
❤2🔥2
አንዳንድ ህመም በድምፅ አይወጣም፤በዝምታ ውስጥ ይኖራል🤐
😢2👍1
የተራበ ሆድ ባዶ ኪስ እና የተሰበረ ልብ በህይወትህ ውስጥ እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተምሩሀል🤝
👍3
አንዳንድ ህመም አይነገርም
በዝምታ ውስጥም ይኖራል😔
🔥5
ሻማን ማን ጎዳሽ ሲሏት ከተጫረብኝ ክብሪት ይልቅ አቅፌ የያዝኳት ክር ናት አለች😔
❤3👍2
እባብ ጓደኛውን መዋጥ ሲፈልግ መጀመሪያ አጠገቡ ሄዶ ቁመቱን ይለካዋል!
የማወራው ስለ እባብ አይደለም😏
👍2
ነገሩ ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም😏
🔥3
ወይ እንሰምጣለን ወይ እንወጣለን፤ ግን
ለማንም አንንበረከክም✌️
👍4
አዕምሮህ እሺ ካለ ሰውነትህ
ማይወጣው መከራ የለም😌
👍3❤2
ብዙዎች ያንተን ውድቀት እየጠበቁ ነው
አሳካውና ራስ ምታት ሁንባቸው 🔥
🔥11
ከፍ የምትልበት ጊዜ ሲደርስ በጣም
ትፈተናለህ አይዞህ ደርሰሀል💪
🔥4👍2
ያቺ ቀን ትመጣለች እናትህን ገበያ ወስደህ
እማ የፈለግሽውን ምረጪ ልጅሽ ደርሶልሻል
የምትልበት🥹
❤14
የጥንካሬ ሚስጥር ማንም
እንዲወድህ አትጠብቅ👌
🔥6❤1
እኔ ልቤ የደነዘዘ ነው፣
ምክንያቱ በአንድ ወቅት ከልክ በላይ
ከሚያስቡት ሰዎች አንዱ ስለሆንኩ።🥹
😢2👍1
እኛን ዝግ መንገድ ውስጥ ከተው፣
መልካም መንገድ አሉን።🥹
🕊4❤1
እርካሽ ሆነን ሳይሆን ቦታችንን
አለማወቃችን ነው ያስገመተን👆
🔥3❤2🤝1
እያደክ ስትሄድ የምትፈልገው ብዙ
ሰው ሳይሆን የተረጋጋ ህይወት ነው::😔
👍3
Channel name was changed to «⛦⃕⚡️አፍላ ብዕር⚡️⋆»