በዚህ ፕሮግራም ለበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተብሎ ከተሰበሰበው ገንዘብ #5,509,550 ብር ትናንት ለነ ተርቢኖስ ተሰጥቷል። ካልተሰጠ ብሎ በግድ እንዲሰጠው ያደረገው ደግሞ የሀገረ-ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ነው።
ህዝቡ ይወቀው..
እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/adugnawmazaw232
https://t.me/adugnawmazaw232
ህዝቡ ይወቀው..
እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/adugnawmazaw232
https://t.me/adugnawmazaw232
❤1
"የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አካውንት እንዴት ታገደ⁉️"
እንዴት አደራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን? እንደሚታወቀው የተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዳይ ሰሞኑን በሰፊው በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች እውነቱ ምንድን ነው በማለት እየተነገረ ይገኛል። እኔ የበኩሌን በቲክቶክ እና በቴሌግራም ቻናሌ የማውቀውን እውነት እየተናገርኩ እገኛለሁ።
ከዚህ መካከል አንዱ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አካውንት ስለ መዘጋቱ ነው የተነገረው። አካውንቱ ገቢ እንጂ ወጭ እንዳይደረግ ታግዷል አወ ታግዷል። ጥያቄው ማን አሳገደው⁉️ እንዴት ታገደ⁉️ ማን ከማን ጋር ተነጋግሮ አሳገደው⁉️ የሚለው ነው።
ህንፃ ቤተ-መቅደሱ የተጀመረው በ 2010 ዓ.ም አካባቢ ነው። ይሄን ሁሉ ጊዜ ለምን አልተጠናቀቀም ለሚለው እስከ 2014 ዓ.ም ድረስ በገንዘብ ችግር ነበር የቆየው። ከዚህ በኋላ ግን በጊዜው የነበሩት የሰበካ ጉባኤ አስተዳደር ለወረዳ ቤተ-ክህነቱ ተቋራጩ ብር ተቀብሎ ወደ እርሻ እየሄደብን ስለሆነ ውሉ እንዲቋረጥ ጥያቄ ቢያቀርቡም በውስጠ "ዘ" ምክንያቶች ተፈፃሚ አልተደረገም።
እንዲህ እየቀጠለ እያለ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለህንፃው ማሰሪያ #18_ሚሊየን ብር እንደከፈሉ እና ተጨማሪ #8_ሚሊየን ብር እንደጠየቃቸውና በዚህ ምክንያት አለመግባባት እንደተፈጠረ መወራት ተጀመረ። ጥያቄው የሚመጣው ከዚህ ላይ ነው? ይሄ ሁሉ ብር ተከፍሎ እንዴት ከታች እስከ ሀገረስብከት ይሄን ችግር መፍታት እና ማስፈፀም አልቻሉም?
በዚህ መካከል ህንፃ ተቋራጩ ጎንደር ሂዶ እንዲከስ ተደረገ። የወረዳው ፍርድ ቤት እያለ⁉️ የዞን ፍርድ ቤት እያለ እንዴት ጎንደር ሂዶ ሊከስ ቻለ⁉️ ብየ አንዳንድ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ወዳጆቸ መጠየቅ ስጀምር ነው ይሄን ሁሉ ጉድ የሰማሁት። ይሄ ወንድማችን እንደነገርኳችሁ ጎንደር ሂዶ እንዲከስና የሚታወቁት የቤተ-ክርስቲያኗ አካውንቶች በሙሉ እንዲዘጉ ተደረገ።
አካውንቱ እንዲዘጋ ከተደረገ በኋላ #የሀገረ-ስብከቱ_ዋና_ስራ_አስኪያጅ፣ #የተርቢኖስ_እና_የኤልሻዳይ_የቢዝነስ ማህበር በልማት ሰበብ ተከፋፍለው ሁለቱም ማህበራት በቤተ-ክርስቲያኑ ስም የየራሳቸው አካውንት እንዲከፈት ተደረገ። አስቡ❗️ የቤተ-ክርስቲያኑ አካውንት እያለ ለምን አዲስ መክፈት አስፈለገ የሚለው ጥያቄ እንደሚመጣ አስቀድመው እነዚህ አካላት ተነጋግረው ነው ቅድሚያ ያዘጉት።
ታውቃላችሁ እኔ ግትር ብየ ሁሌ የምፅፈው በውሸት አይደለም። የማውቀውን ስለማውቅ ነው። ታስታውሱ እንደሄነ በባለፈው ሰለሞን በድፍረት ነጋሽ ሚዲያ ላይ ቀርቦ #"ህንፃ_ቤተ-ክርስቲያኑን_የምናሰራው_እኛ_ነን" ሲል ሰምታችኋል። ነገር ግን አሁንም #ህንፃ_ቤተ-ክርስቲያኑን የሚያሰራው መጀመሪያ ጀምሮ የነበረው ህንፃ ተቋራጭ ነው። እነ #ነሰለሞን ከሰውየው ጋር በመነጋገር እሱ አካውንቱን ጎንደር ከሶ እንዲያዘጋው። እነሱ ደግሞ አካውንቱ ከተዘጋ በራሳቸው አካውንት ገንዘብ እንዲሰበስቡ እና ከሰበሰቡት ገንዘብ ደግሞ ለተቋራጩ ገንዘብ እንደሚሰጡት ተነጋግረው ነው ይሄን ያደረጉት። ጊዜ ደጉ ሁሉንም በጊዜው እውነታው ትሰማላችሁ።
የሰለሞን ግሩፕ እና ህንፃ ተቋራጩ የተጣሉ በማስመሰል #የኛ_ልጆች_በህይወት_እና_በሞት_መካከል ሁነው ነው ህንፃ ቤተ-መቅደሱን እየሰሩ ያሉት። ለዚህ ነው በመሳሪያ ልገደል ተርፌለሁ በማለት የአካባቢውን ህዝብ ስም ሲያጠፋ የነበረው። እዛ ያለው ልጅ እኔ በነፃ እሰራዋለሁ ብሎ ከሰበካ ጉባኤ ጋር እንደተነጋገሩ ሰምቻለሁ።
እውነታው አካውንቱ እንዲታገድ የሆነው በልማት ሰበብ ሰበካ-ጉባኤው ሳይፈቅድ በግላቸው አካውንት እንዲሰበስቡ ለማመቻቸት ነው። እኛ ነው የምንሰራው የሚለው ጭዋታ ፌክ ነው።
ለዛም ነው በዚህ ፕሮግራም ለበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተብሎ ከተሰበሰበው ገንዘብ #5,509,550 ብር ትናንት ለነ ተርቢኖስ ማህበር /ለነ ሰለሞን/ የተሰጠው። ይሄ ገንዘብ ካልተሰጠ ብሎ በግድ እንዲሰጠው ያደረገው ደግሞ የሀገረ-ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ነው።

Telegram
Quara tube ቋራ ቲዩብ
ከግሸን መልስ በ 2015 ዓ.ም የተከፈተ ነው።
ይህ ደግሞ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ,ሳብስክራብ ያድርጉ።
https://www.youtube.com/@quaramediaethiopia2027
ይህ ደግሞ የፌስቡክ መገኛየ ነው። https://www.facebook.com/profile.php?id=100025409690314
https://youtube.com/@adugnaw23

❤2
ዋው ብያለሁ በቃ እንዲህ ነው እውነታው መውጣት ያለበት።
በዝርዝር ጊዜ ሳገኝ በሰፊው እመለስበታለሁ።
የቤተ-ክርስቲያን እውነተኛ ልጅ ስትሆን እንዲህ ነው እርጋታው።
ክበሩልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/adugnawmazaw232
https://t.me/adugnawmazaw232
በዝርዝር ጊዜ ሳገኝ በሰፊው እመለስበታለሁ።
የቤተ-ክርስቲያን እውነተኛ ልጅ ስትሆን እንዲህ ነው እርጋታው።
ክበሩልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/adugnawmazaw232
https://t.me/adugnawmazaw232
❤3
"የውሸት ካህን መሆን ይቻላል::
"የውሸት መነኩሴ መሆን ይቻላል::
"የውሸት መምህር መሆን ይቻላል::
"የውሸት ጳጳስ መሆን ይቻላል::
"የውሸት መንግሥት መሆን ይቻላል::
"የውሸት ክርስቲያን መሆን ይቻላል::
"የውሸት መሞት ግን አይቻልም !
"የውሸት እንኖራለን የምንሞተው ግን የእውነት ነው !
(አባ ገብረኪዳን)
"የውሸት መነኩሴ መሆን ይቻላል::
"የውሸት መምህር መሆን ይቻላል::
"የውሸት ጳጳስ መሆን ይቻላል::
"የውሸት መንግሥት መሆን ይቻላል::
"የውሸት ክርስቲያን መሆን ይቻላል::
"የውሸት መሞት ግን አይቻልም !
"የውሸት እንኖራለን የምንሞተው ግን የእውነት ነው !
(አባ ገብረኪዳን)
👍1
“አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ” መዝ ፮፥፪
በሚል መሪ ቃል
ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ
በአይነቱ ልዩ የሆነ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመገንባት ተነስተናል። እርሶም ለዚህ ፕሮጀክት ከታች በተቀመጡት የባንክ አማራጮች አበርክቶ በማድረግ አሻራዎትን ያሳርፉ።
ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምሥክር ጉባኤ ቤት
TANA KIDUS KIRKOS YE-ABATOCH ENA YE-ENATOCH ANDNET GEDAM YE-ARATU GUBAYAT METSAHIFT MISKIR GUBAE BET
1000680619488 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
219553568 አቢሲኒያ ባንክ
2011111181981013 አባይ ባንክ
0068829811701 አሐዱ ባንክ
5020827358011 ዳሸን ባንክ
ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር
+251 982333444
+251 983333444
+251 984333444 ይደውሉ።

✝እንኳን አደረሳችሁ፥ አደረሰነ!
☞ወርኀ ሐምሌ ቡሩክ፤ ወአመ ፭፦
✝በዓል ዐቢይ ወክቡር፥ ዘአበዊነ ሐዋርያት ንጹሐን (መምህራኒነ፥ ሊቃውንቲነ፥ ወአጋዕዝቲነ)
✝ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦
✿ዐቢይ ወክቡር፥ አርሳይሮስ ጴጥሮስ፥ ኮኩሐ ሃይማኖት (ብርሃነ ዓለም፥ መሠረተ ቤተ ክርስቲያን፥ ወርዕሰ አርዳኢሁ ለመድኅን)
✿ዐቢይ ወክቡር፥ ጳውሎስ ሐዋርያ፥ ብርሃነ ዓለም (ማኅቶተ ቤተ ክርስቲያን፥ ልሳነ ዕፍረት፥ ወልሳነ ክርስቶስ፥ መራሒ ወአእኳቲ፥ መርስ ወዛኅን፥ ነቅዐ ሕይወት፥ ወአዘቅተ ጥበብ)
✿፸ወ፪ቱ አርድእት (ክቡራን ወንጹሐን)
✿ሳቁኤል ሊቅ፥ ሊቀ መላእክት (ሥዩም ዲበ መናፍስት)
✿አንስት ንጹሐት ዘሮሜ (ዴውርስ፥ ወቃርያ፥ አቅባማ፥ ወአቅረባንያ፥ ወአክይስትያና)
✿መስቀል ክብራ ንጽሕት (ብእሲተ ላሊበላ)
✿ጻድቃን ቅዱሳን ዘደብረ ዓሣ (ተንቤን)
✿ይስሐቅ ሰማዕት (ዘብሔረ ጋዛ)
✿ጳውሎስ ገዳማዊ መምህር (ዘጎጃም)
❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
Dn yordanos
https://t.me/zikirekdusn

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✏ሀቁ እና እውነታው ይህ ነው ?
👉መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንኳን ለቤትህ አበቃህ
👉ሁሉም ለራሱ ጥቅም ፣ ይፈልግሀል ፣ እንኳን ታስረህ ጉዳዩን ካሳካ በኃላ ዞር ብሎ አያይህም ፣ ብዙ ጊዜ በሚዲያው ላይ ያለው ሀቅ ( እውነት ) ይህ ነው ፦ ሰዉ ጀግና ይልሀል ፣ በርታ ይልሀል ፣ በተለይ እሱ የፈለገውን ወይም እንዲሆን የሚፈለገውን ስትልለት ጮቤ ይረግጣል ፣ ሞቅ ያለ ድጋፍ ይቸርሀል ፣ ግን ችግር ቢገጥምህ ፣ አልያም ደሬ እንዳለው እስራት ቢገጥምህ ዞር ብሎ አያይህም ፦
👉ለእውነት ስትቆም ግን ይህም ምንም አይደል ፣ ሰው ነህና የተሰማህን ስሜትህን ለመግለጽ ስትል የሆነውን ትናገራለህ ፦ እውነት ግን መቼም ይሁን መቼም አርነት ታወጣለች ።
👉ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም ድምፅ

አሁንስ ገባችሁ!?
ይመስለኛል አባታችንም በበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ሰበብ አድርገው ለሀገረስብከቱ ገንዘብ ለመሰብሰብ ፈልገው እንደነበር ይሄ ማሳያ ነው ማለት ይቻላል።
ለዛም ነው በፕሮጀክቱ ላይ የጳጳሳት ማረፊያ ይሰራል ሲባል የነበረው😂
ከዚህ ተሰበሰበ ከተባለው ገንዘብኮ 5.5 ሚሊዮን ብር ተቆርጦ ነው ወደ ቤተክርስቲያኑ አካውንት ገቢ የተደረገው። ይሄንም በስንት ልመና!! ያሳዝናል ብቻ!!!
ጠርጥር ከገንፎ አለ ስንጥር ይባላል!?
አሁን ይሄን በመፃፌ የሚበሰጨው ይኖራልኮ! እነሱ ሲሰሩት ያላፈሩ እኛን ለማሸማቀቅ መመኮር አይቻልም። እውነትና ንጋት ይባል የለ!
ያሳዝናል ያበሳጫል ያስቃል😭😘😂 የሆነ ነገር።
ይሄ የዋህ ህዝብ ብቻ ያሳዝናል!
በቲጂ መንደራችን እንገናኝ