Software class
72 subscribers
224 photos
18 videos
58 files
92 links
🌐 About software 🌐

ጥያቄ ካለዎት 👇👇 @imaginaryforceof69

http://t.me/adonaysoftwareinfo
Download Telegram
coinbase.com/join/frwl?src=android-link

ገራሚው ዋሌት

ሞክሩት
Forwarded from Hackers Tech (Aᴋᴋɪᴇ657  ‌‌‌‌)
​​🔰Proxy Leecher By PJ | V 0.3🔰

🌀This Leecher Is Based On Proxyscrape API. You Can Grab HTTPS, SOCKS4, And SOCKS5 Proxies With Just One Single Click. It Saves Each Type Of Proxies In A Separate File. Note These Proxies Are Not HQ But Still You Can Use Them With 60% To 70% Checkers And Configs

⭕️Link:
https://bit.ly/3x5p4dw

🔺Share And Support Us🔻

✖️ @Hackers_Tech ✖️
@adonaysoftwareinfo share and support us
Forwarded from Windows Games | PC Softwares
KMPlayer.2021.3.23.12.x64.rar
50.1 MB
KMPlayer.2021.3.23.12.x64.rar for #Windows
Let's run kalilinux hacking simulator on our pc


#Join and view more
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
@adonaysoftware info
Leave comment if u want to learn kali linux
Samsung galaxy Z flod2

$1999 global market

@adonaysoftwareinfo
👉 SD ፣ HD ፣ 4K እና 8K ምንድን ናቸው?

🚩 የቴክኖሎጅ ርቀት እና ምጥቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የመጣ ሲሆን በተለይ ከእይታ (ምስል) ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነገሮች ደግሞ ለማመን የሚከብዱ ተአምራት እየሆኑ መጥተዋል ።
👉 የምስል ጥራት በፒክስል የሚለካ ሲሆን -በ3 ዋና ዋና ደረጃዎች ይከፈላል።

እነሱም፦
1/ SD [Standard Definition] -መደበኛ ጥራት
2/ HD [High Definition] - ከፍተኛ ጥራት
3/ UHD [Ultra High Definition] - ከመጠን ያለፈ ጥራት ናቸው።

🚩 #ፒክስል ስንል አንድን ምስል ለመስራት የሚያስችል ትንሿ ነጥብ (ስኩዌር)ማለታችን ነው።
👉 የፒክስሎች ስብስብ ሪዞሉሽን ሊሰኝ ይችላል።

🔶 ለምሳሌ ፦ ከአንድ ምስል ላይ አንድ ስኩየር (ልክ ኬሚስትሪ ላይ Atom እንደምንለው) ወስደን ብንመለከት የወርድ ነጥቦች ስብስብ ብዛት × የቁመት ነጥቦች ስብስብ ብዛት ፒክስል ይባላል ማለት ነው ።

720 × 480 Pi ሲባል
720= የወርድ(w)ነጥቦች ብዛት እና
480= ቁመት(h) ነጥቦች ብዛት በአንድ ሊከፈል በማይችል ስኩዌር ውስጥ ማለታችን ነው ።
- ፒክስል በበዛ ቁጥር ጥራት ይጨምራል። በሌላ በኩል የምስሉ MB ም ይጨምራል ።

👉 በየዘመናቱ የመጡ የምስል ጥራት እድገትን ብንመለከት ከመጀመሪያው እስከ አሁን ድረስ የሚከተሉትን ይመስላል።

SD= 720 × 480
🔸PAL= 768 × 576
🔸NTSC= 720 × 534 (የድሮ ሪሲቨሮች)
HD= 2K
◆ HD = 1280 × 720
◆ Full HD =1920 x 1080
UHD=
4K= 3840 × 2160 (16:9 YouTube size)
5K= 5120 × 2700
6K = 6144 × 3160
8K = 7680 × 4320 አሁን የደረስንበት የመጨረሻው ቴክኖሎጅ።

- ሀገራችን ላይ በስፋት በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ሰው ቤት የሚገኘው Full HD እና 4K ሪሲቨር ሲሆን አልፎ አልፎ 8Kም ይኖራል። ነገር ግን እዚ ላይ ልንገነዘበው የሚገባን ነገር ቢኖር ባለ 8K ቻናልን ለመመልከት ሪሲቨራችን እንዲሁም ቲቪያችን የግዴታ
📣: @adonaysoftwareinfo
➪ በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት እየተጠቀምን በተደጋጋሚ ብቅ የሚሉ ማስታወቂያዎችን እንዴት ነው ልናስቆማቸው የምንችለው?

- ቀለል ያሉ #ሁለት(2) መንገዶችን ልጠቁማቹ።

#1ኛው_መንገድ

1. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings መግባት
2. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Site Settings የሚለውን መምረጥ
3. Site Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Pop-ups and redirects የሚለውን ክሊክ ማድረግ
4. Pop-ups and redirects የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF
5. OFF የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ ካሁን በሃላ አስሬ ብቅ እያሉ የሚበጠብጣችሁ ማስታወቂያዎች ይጠፋሉ።

#2ኛው_መንገድ:- Turn On the Data Saver

- እዚያው የምትጠቀሙበት ክሮም ብራውዘር ላይ ዳታ ሴቨር (Data Saver) On ለማድረግ፦

1. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings ውስጥ መግባት
2. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Data Saver የሚለውን መምረጥ
3. Data Saver የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF
4. -ON የሚለውን መምረጥ በቃ አለቀ፡፡

#join
📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️
Leave comments or @imaginaryforceof69 inbox me
📣: @adonaysoftwareinfo
✳️ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን "1809" በሚቀጥለዉ ሳምንት አገልግሎቱ ይቋረጣል

ግዙፉ #የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት የዊንዶዉስ-10 የቨርዥን (version-1809) ምርቱ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ አገልግሎቱን እንደሚያቋርጥ ገለጸ፡፡
አገልግሎታቸዉ ላበቃ ምርቶች ቴክኒካዊ ድጋፎችን እንደማያቀርብ የገለጸዉ ማይክሮሶፍት ይህን ተከትሎ በሶፍትዌሮቹ ላይ ለሚከሰቱ የሶፍትዌር ክፍተቶች እና ተጋላጭነቶችም ማዘመኛዎችን እንደማያቀርብ እና የደህንነት ጥገናዎችንም እንደማያደርግ አሳውቋል።

የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ሶፍትዌሮችን አሁንም ድረስ የሚጠቀሙ ደንበኞች የሲስተሞቻቸዉን ከጉዳት ነፃ እንዲሆኑ እና ከመረጃ ጥቃቶች እንዲጠበቁ በፍጥነት ምርቶቻቸዉን ወደ ቅርብ ጊዜ የዊንዶዉ-10 ቨርዥኖች እንዲያሻሽሉ ማይክሮሶፍት አሳስቧል፡፡
የኢንተርፕራይዝ (Enterprise)፣ የኢዱኬሽን (Education) እና ከኢንተርኔት ጋር የተቆራኙ ቁሶች (IoT Enterprise) ሆነዉ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1809 ተጠቃሚዎ አገልግሎቱን እስከ ፈረንጆቹ ግንቦት 11/2021 እንደሚቆይላቸዉ ታዉቋል፡፡
በመሆኑን እርስዎ እየተገለገሉበት ያለዉ ኮምፒዉተር ዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1809 ከሆነ በመጀመሪያ ወደ ዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 1903 ካዘመኑ በኋላ ወደ የዊንዶዉስ-10 ቨርዥን 2004 ማሳደግ እና በኮምፒዉተሩ በመተግበር (installed) ይኖርዎታል፡፡
ይህንን የዝመና አማራጭ ማይክሮሶፍት ባያበረታታዉም ተጠቃሚዎች Media Creation Tool ተጠቅመዉ ምርቶቻቸዉን ማዘመን ይችላሉ፡፡
እርስዎ እየተጠቀሙበት ያለዉን የዊንዶዉ ቨርዥን ለማወቅ በመጀመሪያ Start የሚለዉን በመጫን > "Settings" የሚለዉን መምረጥ > ከዚያም "System" ሲስተምን በመጫን > "About" የሚለዉን መምረጥ የኮምፒዉተርዎን ቨርዥን ማወቅ ይችላሉ፡፡ አልያም window + R ተጭነው በሚመጣላቹ ዊንዶውስ ላይ winver ብላቹ enter ስትሉት ያሳያችዋል።



👨‍💻ማንኛውም አይነት ሀሳብ ወይም ጥያቄ ካላችሁ @adonaysoftwareinfo ላይ ያድርሱን

🏷 @Tech ||

▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
Forwarded from Customary advertisements Channel
Withdrawal proofs 👆🔥

Register for free 👇👇👇

https://rxce.in/#/register?r_code=772586K3

3 minute prediction-Lakhs profit 💰💰💰

After registration join our free prediction channel for making money through it 👇👇
https://t.me/joinchat/SOSUwjMNodAoECYy

https://t.me/joinchat/SOSUwjMNodAoECYy
👋👋 ሰላም 👋👋
ዉድ የ software class ቤተሰቦች
እንዴት ናችሁ ? ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ 69 ነኝ።

ዛሬ አንድ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ እንዴት አድርገን የ ስልካችንን ፍጥነት እንጨምራለን (Nova Launcher) በመጠቀም

ምናልባት በዚህም ሆነ በሌሎች የ ሃኪንግ ቻነል ላይ የስልካቹሁን ፍጥነት እንዴት እንደምንጨምሩ አይታችሁ ይሆናል ባልሳሳት Developer Options በ መጠቀም ነው እሱ አሪፍ መንገድ ሆኖ ሳለ እሱ ላይ የበለጠ ስልካችንን ፈጣን የምናደርግበትን መንገድ እነሆ
ይዤ መጥቻለሁ ተከታተሉኝ

ይህን ስራ ለመስራት የሚያስፈልገን አንድ ነገር ብቻ እሱም (Nova Launcher ኤፒኬ) አለማችን ካሉት ምረጥ Launcher አንዱ ነው


Let's Go እንጀምር

📣Step ፩
መጀመሪያ Nova Launcher ዳወንሎድ አድርጉት መጀመሪያውኑም ካላችሁ 👍👍

ስልካችሁ ላይ install አድርጉት ከዛን
Done እና Open ይመጣሉ Done በሉት
ከዛን ወደ ስልካችሁ Setting ሂዱ ከዛን ወደ Home ሂዱ ከዛን Nova Launcher ምረጡ ከዛን በስልካችሁ በመሀለኛው ማለትም
Home Button ውጡ ከዛን ቦሀላ ስልካችሁ
ወደ #Nova Launcher ይቀየራል ማለት ነው

ከዛን ስልካችሁ መሀል ላይ 6 ።። ነጠብጣብ አሉ እሱን ንኩት ከዛ ከላይ Nova Setting የሚል አለ እሱን ንኩት ብዙ ምርጫ ይመጣሉ ከዛ ውስጥ
(Look & Feel) የሚለውን ንኩት አሁንም ብዙ ምርጫ ይመጣሉ ከዛ ውስጥ

(Scroll Speed) የሚለው ንኩት ከዛን
(Faster than Light) የሚለው ላይ አድርጉት

Scroll Speed ከሚለው በታች
👇👇
(Animation Speed) የሚል አለ
እሱን ንኩት ከዛን (Faster than Light)
የሚለው ላይ አድርጉት አለቀ


ይህ ብቻአይደለም የNova Launcher ጥቅም

Nova Launcher የራሱ Night Mode አለው ይህ ማለት ማታ ማታ ስልካችንን በምንጠቀምበት ሰአት የስልኩ ጨረር ማለትም
(Brightness) ለ አይናችን መጥፎ ስለሆነ የራሱ መቀነሻ አለው ሌላ Night Mode አፕ መጫን ሳይስፈልገን በNova Launcher ብቻ
የስልካችንን Brightness መቀነስ እንችላለን

ሌላው ደግሞ ወር ቀን ሰአት በውጭ አቆጣጠር ይነገራል

ስልካችን ላይ ያሉትን አፖች ስማቸውን edit ማድረግ እና በ የራሳችን ፎቶ ለማድረግ ያስችላል ማለትም

ለምሳሌ Telegram የሚለውን የአፑን ስም አጥፍቼ በራሴ ማድረግ እችላለሁ

Telegram የሚለውን የአፑን ፎቶ በራሴ መቀየር እችላለሁ

ሌላም ብዙ ብዙ ምረጥ ነገሮችን ይዝዋል

እኔም ከNova Launcher ተጠቃሚዎች አንዱ ነኝ

ጥሩ እውቀት እንዳገኛቹ ተስፋ አደርጋለሁ።


እኛ ለናንተ የምናወቀውን ሁሉ እያጋራን እናንተ ግን አስተያየትም ሆነ ማበረታቻ እየሰጣችሁን አይደለም የናንተ አስተያየት እና ማበረታቻ
ለኛ የበለጠ እንድንሰራ ያደርገናል ደግሞ
አስተያየትም ሆነ ማበረታቻ የማይክሮ ሰከንድ ስራ ነዉ

▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨
📤 Orginial Post By 𝗙𝗶𝘀𝗵

🚫 Stay Home Keep ur Distance

Share $ Support Us

🆓 @adonaysoftwareinfo 🆓


▥▥▥▥▦▦▦▦▧▧▧▧▨▨▨▨▩▩▩▩▥▥▦▦▧▧▨▨
የዩኒቨርሲቲ ምደባ እንዴት ይሰራል⁉️

የዩኒቨርሲቲ ምደባ የሚሰራው እንደድሮው ጊዜ በቀጥታ በሰዎች ሳይሆን ዘመናዊ እና አለምአቀፋዊ ተቀባይነት ባለው ማሽን ነው።

ታድያምደባው ሲካሄድ በዋነኝነት የተማሪዎችን ውጤት መሰረት በማድረግ ነው፡፡ ይኸውም:-

ምደባው በቅድሚያ ምደባውን ለሚያከናውነው ማሽን እነዚህ የመረጃ ግብዓቶች input ይሰጡታል። እነሱም

👉 ከመቁረጫ ነጥብ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር

👉 የዩኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም

👉 የመቁረጫ ነጥብ

👉 የተማሪዎች ውጤት

👉 PHASE (ምድብ)

PHASE ማለት ለምሳሌ እነሱ inpute ሲያስገቡ

PHASE 1 ከ አንደኛ ምርጫ እስከ አምስተኛ ምርጫ

PHASE 2 ከ አምስተኛ ምርጫ እስከ አስረኛ ምርጫ ወ.ዘ.ተ እያለ እንዲሰጥ አድርገው program ያደርጉታል ማለት ነው።

ከላይ ያሉት የመረጃ ግብዓቶች ከገቡለት በኋላ ማሽኑ

1⃣ የተማሪውን ውጤት (ነጥብ)

2⃣ የተማሪውን የምደባ ምርጫ አሞላል

3⃣ የዩኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅምን

መሰረት በማድረግ ተማሪዎችን ይመድባል፡፡ በዚህ መልኩ ምደባ ሲሰራ እነሱ ብቻ በሚያውቁት scale መሰረት:

በጣም ጥሩ ውጤት ያመጣ ተማሪ
PHASE = ONE , CHOICE = ONE
ይደርሰዋል ማለት ነው። ማለትም የመጀመሪያ ምድብ የመጀመሪያ ምርጫ ማለት ነው፡፡

ከዚያ scale ቀጥሎ ያመጣ ተማሪ ደግሞ:
PHASE = 1 , CHOICE = 2
ይደርሰዋል ማለት ነው። ማለትም የመጀመሪያ ምድብ ሁለተኛ ምርጫ ማለት ነው።

✔️ የምደባ ውጤት በቅርብ ሳምንት ውስጥ ይፋ ይደረጋል

        🔗Share share🔗

Credit : ©Ebs አዲስ ነገር
Disadvantage Of Smart Tv የስማርት TV ጉዳት

1 Security
በ ሀከሮች Tvው ሀክ ሊደረግ ይችላል ሀክ ካደረገ ቦሀላ Tvው ላይ ያስቀመጥነውን File Photo video Application ይወስዳል or ይመለከተዋል ሊያጠፍም ይችላል

2 selfi camera

ሀከሮች የፊት ካሜራ ተጠልፈው እኛ ምን እንደምንሰራ ምን እንደምናደርግ ይመለከታሉ or ይቀዳሉ


3 ስማርት Tvያችን ከ ኢንተርኔት File ስናወርድ virus ሊገባበትና ሊበላሽ ይችላል Anti virus ያስፈልገናል

4 track ይደረጋል

ጉዳቱ ይህን ይመስላል


ስማርት Tv እገዛለሁ ካላችሁ ምርጥ የሚባሉት 2019

LG. LG CX OLED. SEE PRICE. Amazon.com. 8.8. Mixed Usage. ...

Samsung. Samsung Q90/Q90T QLED. SEE PRICE. Amazon.com. 8.4. Mixed Usage. ...

Sony. Sony A8H OLED. SEE PRICE. Amazon.com. 8.8. ...

Vizio. Vizio OLED 2020. SEE PRICE. BestBuy.com. 8.6. ...

TCL. TCL 6 Series/R635 2020 QLED. SEE PRICE. BestBuy.com. 7.9. ...

Hisense. Hisense H9G. SEE PRICE. BestBuy.com. 8.4.

የዛሬው ትምህርት እንደተመቻሁ ተስፍ አደርጋለሁ fish ነበርኩ በSmart Tv ላይ ማንኛውም ጥያቄዎች አስተያየት ምክር አነጋግሩኝ 👇👇

@fish2119


የቴክኖሎጂ እና የኮምፒውተር ፍላጉት ላላቸው ሰወች ብቻ ይህን ቻነል ሼር አድርጉ አታስገድዱ

Share link 👇👇

@adonaysoftwareinfo
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች👨‍👩‍👧‍👦
እንዴት ናቹ ? ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርገዋለሁ +ሁሌም ደህና ሁኑልኝ

በዛሬው #ፕሮግራም ደግሞ ሰለ Smart Tv ነው ማቀርብላቹ ማይከታተል ሰው ካለ ከክላስ ነው ማባረው ይል ነበር የድሮ አስተማሪዬ 😂😂

እሺ What is Smart Tv ? ስማርት ቲቪ ምንድነው

Smart Tv ማለት ከ ሌሎች Tv በተለየ መልኩ ኢንተርኔት የሚሰራ በተጨማሪም በ ኢንተርኔት አማካኝነት ሌሎች ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ ማየት የሚያስችል Tv ማለት ነው ወይም ደግሞ ኮምፒውተር Tv ውስጥ ገብቶ መጣ ልትሉ ትችላላችሁ

እኛ ሀገር የምንጠቀመው Tv ስማርት ሳላልሆነ
ኢንተርኔት አይሰራም እኛ ሀገር ስማርት Tv ቢኖርም ከ ስንት አንዱ ቤት ነው ደግሞ እኛ ሀገር #ስማርት Tv ሚባለው( ፍላት የሆነ flash የሚቀበል የመሳሰሉ Tvወች ናቸው #ስማርት ሚባሉት

እውነቱ ግን ስማርት Tv ከዛ የሚበልጥ ብዙ ነገሮችን ይሰራል

ምንድነው እስኪ የስማርት Tv እና መደበኛ ወይም Convintional Tv ልዩነቱ

መደበኛ or Convintional Tv የምንለው አብዛኞቻችን ቤት ውስጥ ያለው Tv ሲሆን አንቴና ያለው flash የማይቀበል በ size ትልቅ የሆነ ከ Tv ፕሮግራም ውጭ ሌላ ማይሰራ ነው + በጣም ደባሪ ነው እንዴት ካላቹኝ Tv እያየን ዝናብ ከመጣ ስርጭቱ ይቋረጣል አንቴናው ከተበጠሰ አይሰራም ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ከባድ ነው flash አይጎርስም Tvው ከተበላሸ መለዋወጫ accessorie ብዙ የለውም ሌላም ብዙ አስቀያሚ ነገር አለበት ማለት ባጭሩ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ማለት


#ስማርት Tv ከ መደበኛ or Convintional Tv በምን ይለያል

1 በጣም ቀጭን እና ጠፍጣፋ ስለ ሆነ ከ ቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ አይከብድም ቀላል ነው

2 በስማርት Tv ፕሮግራም እያያችሁ ዝናብ ቢመጣ አይቋረጥም ብዥ አይልም

3 አንቴና የለውም Wireless ነው

4 በከፍተኛ ጥራት ያለው ምስል ያሳያል
720HD 1080 እና 4K የሚባሉትን በከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስል support ያደርጋል

5 flash እና ሚሞሪ ይቀበላል

6 የራሱ የሆነ file ማስቀመጫ አለው internal storage ማለት ነው

7 ቢበላሽ መለዋወጫ ለማግኝት easy ነዉ

8 የራሱ የሆነ RAM አለው ስለዚህ ስትጠቀሙት ፈጣን ነው

9 Internet ይሰራል Playstore Chrome Opera የመሳሰሉትን

10 እንደ ማንኛውም ስልክ ና ኮምፒውተር የራሱ የሆነ OS Operting System አለው

11 Wifi እና Hotspot Bluetooth አለው

12 ስክሪኑ ትልቅ እና Video ስታዩ ከጥግ እስከ ጥግ ነው
ወይም Full size ነው የሚያሳየው

13 የተለያዩ Application install መጫን ትችላላችሁ

ለምሳሌ
Xender PDF reader Photo editor Music Player Mx player የመሳሰሉትን

13 Wireless ገመድ አልባ ነው

እንግዲህ መደበኛ or Convintional Tv የምንለው Tv
#ስማርት Tv ጋር ስናስተያየው ሰማይና ምድር በሉት ያው ከላይ እንዳያችሁት ጭራሽ አይወዳደሩም + አይገናኙም

የስማርት Tv እና መደበኛ or Convintional Tv የምንለው Tv ልዩነታቸውን አይተናል

አሁን ደግሞ ስማርት Tv ጥቅም እና ጉዳት እንመልከት

Advantage Of Smart Tv የስማርት TV ጥቅም

1 የራሱ የሆነ file ማስቀመጫ internal storage አለው ብለናል ቅድም ማለትም የራሳችን Photo Video Music Application Software የመሳሰሉት ስማርት TVያችን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን

ለምሳሌ

ከሰው ላይ የሆነ Application በ xender ለመቀበል ፈልጋቹ የስልካቹ Space ወይም ቦታ Full ከሆነ
አያሳስብም ስማርት TVያቹን ከፍታችሁ መቀበል ትችላላችሁ የምትፍጉትን file ወደ Tvው መላክ እና ከ TVው ወደ ራሳቹ ስል መልሳቹ መቀበል ትችላላችሁ

2 በስማርት Tvያቹ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ

ለምሳሌ

Chrome - Playstore -Youtube የመሳሰሉትን መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም
Chat ታደርጋላቹ Telegram Imo Facebook
የመሳሰሉትን መጠቀም ያስችለናል የፈለጋችሁት Website Access ማድረግ ትችላላችሁ
በ ስልክ እና በ Laptop እንደምትጠቀሙት

3 ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስል 720 1080 እና 4K የሚባሉትን ምስሎችን ያሳያል 8K Support የሚያደርጉ አሉ

4 ከ ስልክና ከ Laptop ጋር ይገናኛል Connecte ይሆናል
Wireless ያለምንም ገመድ በ Software ብቻ

5 የTvውን ስክሪን እንደ ኮምፒውተር ሞኒተር መጠቀም ትችላላችሁ ማለትም

#ለምሳሌ
በ Laptop Or በ ስልክ ፊልም እያያችሁ የLaptop or የስልካቹሁ Screen Size ትንሽ ከሆነ ከTvው ጋር አገናኝታቹ በTvው ስክሪን ማየት እና መጠቀም ትችላላችሁ
በ Hotspot Bluetooth እና Xender ተጠቅማችሁ ማገናኘት ትችላላችሁ

6 የፈለጋችሁትን Application TVው ላይ መጫን ትችላላችሁ

ለምሳሌ
Netflix YouTube Instagram የመሳሰሉትን TVው ላይ መጫን ትችላላችሁ

7 Memory Crad እና Flash ይቀበላል

8 Earphones ይቀበላል Film በምናይበት ግዜ ጆሮ-ማዳመጭ ማየት እንችላለን

9 Flash እና Memory Crad
ሰክተን ከአንደኛው Flash ወደ Memory Cradዱ File መገልበጥ ማጥፋት Rename ማድረግ እንችላለን

10 የስማርት TVያቹ Remote Control ቢበላሽ ከ ኢንተርኔት ላይ በስልካችሁ የስማርት TV Remote Application አውርዳቹ መጠቀም ትችላላችሁ

11 Timer ሞልታቹ በራሱ እንዲዘጋ ማድረግ ትችላላችሁ

ለምሳሌ
ማታ ፊልም እያያችሁ እንቅልፋችሁ ከመጣ ተነስቶ TVውን መዝጋት ካስጠላቹ Timer ትሞሉና ለ 2 3 4 5 ደቂቃ ትተኛላችሁ ከዛ በ 2ደቂቃ እራሱን በራሱ ይዘጋል እኛ ተነስቶ መዝጋት አይጠበቅብንም

12 ሰአት ቀን/ወር/አመት አለው ሰአት ከሌለን ከTvያችን መመልከት እንችላለን ቀኑንም እንደዛው

13 የስማርት Tv Speakሩ ከፍተኛ ድምፅ ሲያወጣ
High Base አለዉ

14 Energy Save ኤሌክትሪክ ሀይል ይቆጥባል

15 selfi came የፊት ካሜራ አለው በዛ ካሜራ ተጠቅመን Video Chat ማድረግ ትችላላችሁ

ለምሳሌ
Imo Skype WhatsApp የመሳሰሉትን ስትጠቀሙ በ selfi camera ነወየደወላቹለት ሰው እናንተን የሚያያችሁ

ለምሳሌ
Imo WhatsApp Zoom Snap chat የመሳሰሉትን

16 Wifi ይሰራል ፊልም ሙዚቃ መፀሀፍ ማውረድ ትችላላችሁ

17 የተለያዩ ስራወችን ይሰራል ባንዴ እንደ ኮምፒውተር
multitasking

ለምሳሌ
ፊልም እያያችሁ በ Skype Video ለጓደኞቻችሁ መደወል ትችላላችሁ ሙዚቃ እየሰማችሁ ፊልም ማውረድ ትችላላችሁ ሌላም ብዙ ነገር ታደርጋላቹ

18 የራሱ RAM CPU Operating System አለው + በጣም ፈጣን ነው ራማቸዉ 8GB የሆኑ ስማርት Tvወች አሉ Processerራቸው ደግሞ 1.3 GHz የሆኑ አሉ