Admas University
8.72K subscribers
628 photos
2 videos
11 files
67 links
Head Office:- +251116687671
PG School:- 0116687671
Olympia Campus:- 0115537674
Megenegna Campus:- 0116674109
Misrak TVET College :-0116637795
Meskel Campus:- 011 813 42 47
Mekanissa Campus:- 011398700
Bishoftu Campus 0114336349
CDE 0115505250
Download Telegram
#NGAT_Result

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ::
Follow us on TikTok for the latest updates, insights, and fun content! 🎥📲 Click the link to join us now: https://www.tiktok.com/@admasuniversityofficial 🚀 #FollowUs #TikTok
Forwarded from Kassahun 0934
#Exit_Exam_Result

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
#Exit_Exam_Result_Link
የ2017 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ኦንላይን የመመልከቻ ሊንክ መስራት ጀምሯል።

https//:result.ethernet.edu.et

ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።
ማስታወቂያ
የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡
ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።

የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡

ማሳሰቢያ
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።

የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ።

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል።

በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

#MoE

@tikvahethiopia
Forwarded from Tikvah-University
የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት መመልከቻ ፦ https//:result.ethernet.edu.et

@tikvahuniversity
መልካም የትንሣኤ በዓል
አድማስ  ዩኒቨርሲቲ
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ!!
Forwarded from Kassahun 0934
Re exit Exam Registration!

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et  የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
Forwarded from Tikvah-University
#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

እስካሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) ከዚህ በፊት ለምዝገባ በተከፈተው የመመዝገቢያ ፕላትፎርም (https://exam.ethernet.edu.et) ገብታችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ተብሏል።

ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የምትቀመጡ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል።

ለፈተናው የምታመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) ሊኖራችሁ ይገባል፡፡

@tikvahuniversity