📚 የመሻገር ሲቃ ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ Agony and ecstasy of transcendence በያዕቆብ ብርሃኑ 👇
https://addisbooks.com/book/agony-and-ecstasy-of-transcendence-by-yacob-berhanu/
https://addisbooks.com/book/agony-and-ecstasy-of-transcendence-by-yacob-berhanu/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
የመሻገር ሲቃ ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ በያዕቆብ ብርሃኑ - Addis Books
የመሻገር ሲቃ ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ በያዕቆብ ብርሃኑ የመሻገር ሲቃ ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ Agony and ecstasy of transcendence በያዕቆብ ብርሃኑ የቀረበ፣ በአማርኛ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ "ኤክስፔሪሜንታል" (Experimental) ወይም የሙከራ ልብ-ወለድ ከሚባሉት ተጠቃሽ ሥራዎች አንዱ ነው። A story of two mates – the man aspiring young author, and…
📔 የስንብት ቀለማት YeSinebit Qelemat by Adam Reta 👇
https://addisbooks.com/book/yesinebit-qelemat-by-adam-reta/
https://addisbooks.com/book/yesinebit-qelemat-by-adam-reta/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
የስንብት ቀለማት YeSinebit Qelemat by Adam Reta - Addis Books
የስንብት ቀለማት YeSinebit Qelemat by Adam Reta የስንብት ቀለማት (YeSinebit Qelemat), which translates to "Colors of Farewell," is widely considered the longest novel in the history of Ethiopian literature. Published in June 2016 (2008 EC), it represents the pinnacle…
📚 ከሰማይ የወረደ ፍርፍር Kesemay Yewerede Firfir by Adam Reta 👇
https://addisbooks.com/book/kesemay-yewerede-firfir-by-adam-reta/
https://addisbooks.com/book/kesemay-yewerede-firfir-by-adam-reta/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
ከሰማይ የወረደ ፍርፍር Kesemay Yewerede Firfir by Adam Reta - Addis Books
ከሰማይ የወረደ ፍርፍር Kesemay Yewerede Firfir by Adam Reta ከሰማይ የወረደ ፍርፍር (Kesemay Yewerede Firfir) is a notable collection of short stories by the prominent Ethiopian author Adam Reta, first published in 2002 EC (2009/2010 GC). Content and Themes Collection Size:…
📚 የአለማየሁ ገላጋይ "ፈሪሳ" አዲስ መፅሀፍ በቅርብ ቀን! 👇
https://addisbooks.com/new-book-alert-from-alemayehu-gelagay/
https://addisbooks.com/new-book-alert-from-alemayehu-gelagay/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
New Book Alert From Alemayehu Gelagay - Addis Books
ለስነ-ጽሁፍ አፍቃሪያን ታላቅ ዜና! የአለማየሁ ገላጋይ አዲሱ መጽሐፍ እየመጣ ነው የኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ አድናቂዎች፣ የዘመኑ የቃላት ባለቤት እና የትረካው ጌታ አለማየሁ ገላጋይ አዲስ መጽሐፍ ሊያቀርብልን መሆኑን በታላቅ ደስታ እንጠብቃለን። ፈሪሳ የተሰኘው ይህ አዲስ ስራ፣ የጸሐፊውን ተከታታይ የምርጥ ስራዎች ጉዞ በአዲስ መልክ እንደሚቀጥል ጥርጥር የለውም። አለማየሁ ገላጋይ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ውስጥ…
📚 የበላይ መኮንን የብርሌ አደባባይ አዲስ መፅሐፍ 👇
https://addisbooks.com/book/ye-berele-adebabay/
https://addisbooks.com/book/ye-berele-adebabay/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
የብርሌ አደባባይ Ye Berele Adebabay - Addis Books
የብርሌ አደባባይ Ye Berele Adebabay by Belay Mekonen Yemenu የብርሌ አደባባይ (Ye Berele Adebabay) is the latest book by Belay Mekonen Yemenu is a collection of essays and reflections that delve into Ethiopian social, cultural, and historical themes. Its title, which…
❤1
📕🕊 ዓይነ ርግብ Ayne Ergib by Tigist Samuel 👇
https://addisbooks.com/book/ayne-ergib-by-tigist-samuel/
https://addisbooks.com/book/ayne-ergib-by-tigist-samuel/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
ዓይነ ርግብ Ayne Ergib by Tigist Samuel - Addis Books
ዓይነ ርግብ Ayne Ergib by Tigist Samuel ዓይነ ርግብ (Ayne Ergib) is a captivating collection of short stories that challenges us to see beyond the ordinary and uncover the extraordinary in everyday life. As we delve into these narratives, we are drawn into a world…
❤1
የአለማየሁ ገላጋይ "ፈሪሳ" መፅሀፍ ምርቃት በብሔራዊ ቲያትር 👇
https://addisbooks.com/event/alemayehu-gelagays-ferisa-book-launch/
https://addisbooks.com/event/alemayehu-gelagays-ferisa-book-launch/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Alemayehu Gelagay’s Ferisa Book Launch - Addis Books
የቃላት መሐንዲሱ አለማየሁ ገላጋይ፣ ከረጅም ዝምታ በኋላ በታላቅ ድምቀት ተመልሷል! 10ኛው ረጅም ልብ-ወለዱ እና አጠቃላይ 18ኛው የጥበብ ውጤቱ የሆነው "ፈሪሳ" (Ferisa) በታላቅ ድምቀት ሊመረቅ ቀጠሮ ተይዞለታል። የሰውን ልጅ ውስብስብ ማንነት እንደ ቀዶ ጥገና ሐኪም በብዕሩ የሚሰነጥቀው አለማየሁ፣ በዚህ አዲስ ሥራው ምን ይዞልን ይሆን? መልሱን ለማግኘት በቦታው መገኘት ግድ ይላል! 📅 ቀን፦ መጋቢት…
❤1👍1
📚 የዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ "አክሊሉ" ታሪካዊ ልብወለድ ምርቃት በወመዘክር 👇
https://addisbooks.com/event/dr-selamawit-tadesses-aklilu-book-launch/
https://addisbooks.com/event/dr-selamawit-tadesses-aklilu-book-launch/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Dr Selamawit Tadesse’s Aklilu Book Launch - Addis Books
የታሪክና የጥበብ ውህደት፡ "አክሊሉ" የታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ ምርቃት! ታሪክን ከፈጠራ ጥበብ ጋር አዋህዳ በልዩ ሁኔታ የከተበችው ደራሲ ዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ፣ "አክሊሉ" የተሰኘውን አዲስ ታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፏን ለንባብ ልታበቃ ነው። ይህ በጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ የሕይወት ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈው ድንቅ ልብ-ወለድ፣ የኢትዮጵያን የታሪክ ክስተቶች በልዩ የጥበብ ቀለም ስሎ ያቀርብላችኋል!…
🕺 ኢቫንጋዲ Evangadi by Fikremarkos Desta 📚👇
https://addisbooks.com/book/evangadi-by-fikremarkos-desta/
https://addisbooks.com/book/evangadi-by-fikremarkos-desta/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
ኢቫንጋዲ Evangadi by Fikremarkos Desta - Addis Books
Evangadi (ኢቫንጋዲ)is the second and perhaps most famous book in Fikremarkos Desta’s celebrated ethnographic trilogy. First published in 1990 E.C. (1997/98 G.C.), it remains a landmark in Ethiopian literature for its vivid portrayal of the Hamar people in South…
ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር!
የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል :
https://addisbooks.com/event/60th-anniversary-celebration-fikir-eske-mekabir/
የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል :
https://addisbooks.com/event/60th-anniversary-celebration-fikir-eske-mekabir/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
ነገረ መጻሕፍት – ፍቅር እስከ መቃብር የታተመበትን 60ኛ ዓመት እናክብር - Addis Books
ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር! የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ ፕሮግራምአዘጋጅቶላችኋል። ይህ በክላሲክ ስራው ውስጥ ያሉትን እነ በዛብህና ሰብለወንጌልን፣ የዲማ ጊዮርጊስን ድባብና የሀዲስ ዓለማየሁን ጥልቅ ጥበብ የምንዘክርበት ልዩ መድረክ ነው። የእለቱ ድምቀት - አቅራቢዎቻችን…
📚 የገጣሚ እና ደራሲ አቤል አያሌው " ፍቅር አይፃፍም" የተሰኘ አዲስ የግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ምረቃ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ 👇
https://addisbooks.com/event/abel-ayalews-book-launch/
https://addisbooks.com/event/abel-ayalews-book-launch/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Abel Ayalew’s ፍቅር አይፃፍም Book launch - Addis Books
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ! የገጣሚ እና ደራሲ አቤል አያሌው " ፍቅር አይፃፍም" የተሰኘ አዲስ የግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር ተጋብዘዋል። በምረቃው ዕለት በርካታ ታዋቂ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች የሚታደሙ ሲሆን፣ አበራ ለማ (ጋዜጠኛና ደራሲ) ኤፍሬም ሥዩም (ገጣሚ) ሰለሞን ሳህለ (ገጣሚ) ዮሐንስ ሃ/ማርያም (ገጣሚ) ሙሉጌታ ተስፋዬ (ተዋናይ)...እና…
❤1
📚 እፉዬ Efuye by Nebil Adugna 👇
https://addisbooks.com/book/efuye-by-nebil-adugna/
https://addisbooks.com/book/efuye-by-nebil-adugna/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
እፉዬ Efuye by Nebil Adugna - Addis Books
እፉዬ (Efuye) በነቢል አዱኛ የተጻፈ ረዥምም አጭርም ያልኾነ የልብወለድ ድርሰት ሲሆን የመጀመሪያ ዕትሙም በታሕሳስ 2018 ነው. በ Genre Post - modern ሲሆን የአጻጻፍ ቅርጹ አዲስ ዓይነት መንገድ የተሞከረበት ሲሆን Cyclical Narrative ልንለው እንችላለን። በጭብጡ ደግሞ ሃይማኖታዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው "የፈጠራቸው ረስቷቸው እኔ ለምን አዝናለሁ? ሦስት ህጻናት…
📚 ገሊላ Gelila by Tigist Wolde 👇
https://addisbooks.com/book/gelila-by-tigist-wolde/
https://addisbooks.com/book/gelila-by-tigist-wolde/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
ገሊላ Gelila by Tigist Wolde - Addis Books
ገሊላ Gelila by Tigist Wolde ገሊላ በወጣትነት እና ቁንጅና ላይ እርጋታን የተላበሰች የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህርት ከዕለታት በአንዱ ቀን አንድ ድንገተኛ የስልክ ጥሪ ካልጠበቀችው ቦታ ይደርሳታል - ከአማኑኤል ሆስፒታል ። ደዋዩ በታታሪነትና በብሩህ አዕምሮው የምታውቀው አንድ ተማሪዋ ድንገተኛ የአዕምሮ ህመም እንደገጠመው እና በሆስፒታሉ የህክምና እርዳታ እየተደረገለት እንዳለ ፥ በአዕምሮ…
✍️ 📖 የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት ከደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 19 👇
https://addisbooks.com/event/book-signing-with-alemayehu-gelagay/
https://addisbooks.com/event/book-signing-with-alemayehu-gelagay/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Book Signing with Alemayehu Gelagay - Addis Books
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር! የንባብ ባህል እንዲዳብርና ከሚወዱት ደራሲ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ ተጋብዘዋል። ዕውቁ ደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዳዲስና ተወዳጅ ስራዎቹን ይዞ ይጠብቅዎታል። 🗓 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 📍 ቦታ፦ አዲስ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይምጡ፣ መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርሙ፣…
🥼📕 የኢትዮጵያ ባለውለታ ፕ/ር ማለደ ማሩ የሕይወት ታሪክ በደራሲ ዶ/ር ሰሎሞን በርሄ ተሰናድቶ "የቼቼላው አባታችን" በሚል ርዕስ ሊመረቅ ነው 👇
https://addisbooks.com/event/yechechelaw-abatachin-book-launch/
https://addisbooks.com/event/yechechelaw-abatachin-book-launch/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
የቼቼላው አባታችን የመጽሐፍ ምረቃ! - Addis Books
የክብር ግብዣ፡ "የቼቼላው አባታችን" የመጽሐፍ ምረቃ! ለግማሽ ክፍለ ዘመን (ለ52 ዓመታት) በሕክምናው ዘርፍ በቅንነትና በታማኝነት በማገልገል፣ አያሌ ፕሮፌሰሮችንና ዶክተሮችን ያፈሩት የኢትዮጵያ ባለውለታ ፕ/ር ማለደ ማሩ የሕይወት ታሪክ አሁን በታተመ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። በአስተባባሪ ኮሚቴዎች እገዛ፣ በታታሪው ደራሲ ዶ/ር ሰሎሞን በርሄ የተሰናዳውና የባለውለታውን አሻራ የሚዘክረው ❝የቼቼላው አባታችን❞…
🔮 💫 ከሰማይ ከዋክብት ጀርባ ያሉትን ረቂቅ ምስጢራት በሀገር በቀል ዕውቀትና በዘመናዊው የፎቶግራፍ ጥበብ ለመቃኘት ዝግጁ ኖት?
ዋልያ የሐሳብና የመጻሕፍት መድረክ የዘርፉን ጥልቅ ዕውቀት ካላቸው ምሁራን ጋር ሊያገናኛችሁ ቀጠሮ ይዟል 👇
https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-astronomy-and-astro-photography/
ዋልያ የሐሳብና የመጻሕፍት መድረክ የዘርፉን ጥልቅ ዕውቀት ካላቸው ምሁራን ጋር ሊያገናኛችሁ ቀጠሮ ይዟል 👇
https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-astronomy-and-astro-photography/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Walia Book Discussion – Astronomy and Astro-photography - Addis Books
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ ምርምር (Indigenous astronomy) እና ሥነ-ፈለክ እና አስትሮ-ፎቶግራፊ (Astronomy and Astro-photography) ከሰማይ ከዋክብት ጀርባ ያሉትን ረቂቅ ምስጢራት በሀገር በቀል ዕውቀትና በዘመናዊው የፎቶግራፍ ጥበብ ለመቃኘት ዝግጁ ኖት? ዋልያ የሐሳብና የመጻሕፍት መድረክ፣ ልዩና አስደሳች በሆነው "ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ…
📚 የገጣሚ ሳባ ሲሳይ የብርሀን ጥሞና የግጥም መድብል 👇 https://addisbooks.com/book/ye-birhan-temona-by-saba-sisay/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
የብርሃን ጥሞና by Saba Sisay - Addis Books
የብርሃን ጥሞና by Saba Sisay የብርሃን ጥሞና በጥር ወር 2018 ዓ.ም ለአንባቢ የቀረበ ሲሆን በውስጡ ስድሳ /60/ ግጥሞችን አካቷል.ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በአንባቢ ዘንድ ጥሩ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን በቀጣይም ገጣሚዋን ለበርካታ አንባቢ የሚያስተዋውቅ እንደሚሆን ከወዲሁ ተስፋ ሰጥቷል በመጽሐፍ መግቢያዋ ለመግለጽ እንደሞከረችው በግጥም ይዘት የተዳሰሱትን በርካታ ሀሳቦች እሷ…
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ ለጥበብ እና የውይይት አፍቃሪዎች
👩🦰 "ሴቶች እና ኃላፊነት" በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም 👇
https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-women-and-responsiblities/
👩🦰 "ሴቶች እና ኃላፊነት" በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም 👇
https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-women-and-responsiblities/
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Walia Book Discussion – Women and Responsiblities - Addis Books
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ ለጥበብ እና የውይይት አፍቃሪዎች "ሴቶች እና ኃላፊነት" በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በእለቱም በተለያየ የሥልጣን እርከን ያለፉና በማገልገል ላይ ያሉ ብርቱ እንስት ባለሙያዎችን ጋብዘናል። የዕለቱ ተጋባዦች፦ አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል - ከሕይወት ተሞክሯቸው…
የደራሲ ናትናኤል ቀረዓለም ልዩ ብዕር የፈጠራቸውን ስራዎች ይወዳሉ?
ስሜትን የሚነኩ፣ የሚያስቡ እና ጥልቅ መልዕክት ያላቸው ስራዎቹ አሁን በተሟላ ሁኔታ ቀርበውልዎታል፦
📚 ዛሬ ቅዳሜ አይደለም
📚 ትላንት እመጣለሁ
📚 እውነት አዛምድ
እነዚህን አጓጊ መጽሐፍት በአንድ ቦታ ለማግኘት እና ሙሉ መረጃ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://addisbooks.com/authors/natnael-kerealem/
#NatnaelKerealem #AddisBooks #EthiopianAuthors
ስሜትን የሚነኩ፣ የሚያስቡ እና ጥልቅ መልዕክት ያላቸው ስራዎቹ አሁን በተሟላ ሁኔታ ቀርበውልዎታል፦
📚 ዛሬ ቅዳሜ አይደለም
📚 ትላንት እመጣለሁ
📚 እውነት አዛምድ
እነዚህን አጓጊ መጽሐፍት በአንድ ቦታ ለማግኘት እና ሙሉ መረጃ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://addisbooks.com/authors/natnael-kerealem/
#NatnaelKerealem #AddisBooks #EthiopianAuthors
Addis Books - Ethiopian Books and Authors
Natnael Kerealem - Addis Books
ናትናኤል ቀረዓለም ወርቁ በአርባ ምንጭ ከተማ በ1990ዓ.ም ወርኃ ጥር ላይ ተወለደ፡፡ ለቤተሰቦቹ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን የመጀመሪያ፣ የሁለተኛ ደረጃ እና የመሰናዶ ትምህርቱን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከታትሏል፡፡ በ2010ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅን በመቀላቀል በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በንግድ ሥራ አስተዳደር የማስተርስ…