#ሕልምዎን #በእውነት #ይኖሩ!
በአዲስ አበባ መሃል የሚገኙ
✨ ከ1–4 መኝታ ቤት
✨ Duplex G+1 ቅንጡ አፓርትመንቶች
📍#ካዛንቺስ | #አቧሬ | #CMC | #በአያት ዞን 02፣ ዞን 03፣ እና ዞን 08 ሳይቶቻችን!
🏗 ዘመናዊ ግንባታ
🌿 ምቹ ኑሮ
💼 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ
🌿 በሰፊ አረንጓዴ ቦታ የተከበበ
🏊♂️ የመዋኛ ገንዳ
| 🏋️ ጂም |
🎾 የስፖርት ሜዳ
👨👩👧👦 የልጆች መጫወቻ ቦታ
🚗 ሰፊ ፓርኪንግ
🔐 24/7 ደህንነት
📲 ዛሬውኑ ያግኙን!
+251-900-100-765 ደሳለኝ( የአያት አክሲዮን ማህበር የሽያጭ ስራአስኪያጅ )
💬#message_me
|#telegram| |#imo| |#Viber| |#WhatsApp|
🈴 Join my telegram channel for updated information:-
t.me/bedestasc

❤1
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ::
እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚተጋው አያት ሪል እስቴት በአያት፣ በሲኤምሲ፣ በቤሌር እና ካዛንችስ አካባቢ የሚገኙ ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25% የሚደርስ የበአል ቅናሽ አዘጋጅቷል።
#ለተጨማሪ_መረጃ +251-900-100-765
|#Telegram| |#WhatsApp| |#Imo| |#viber|
http://t.me/bedestasc
@bedesta
#Kazanches #Ayat #CMC #AyatRealEstate #AddisAbeba #Ethiopia #Primlocation #Investment #OneBedroom #TwoBedroom #ThreeBedroom #FourBedroom #FinishedApartment #UndreFinshingApartment #Staring #From15% #Downpayment #Holiday #Discount25% #AyatShareCompany #TheFirest #RealEstate #InEthiopia!
የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸውን ቤቶችና ሱቆችን ይሸምቱ!
ለበለጠ መረጃ :- +251900100765 ይደዉሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለይም #አዲስ_አበባ ውስጥ #አፓርትመንት ወይም #የንግድ_ሱቆች/#ቢሮዎችን መግዛት አሁንም ተመራጭ #የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ይሁን እንጂ የሁለቱ ዘርፎች አዋጭነት እንደ ዓላማዎ (#ለኪራይ ገቢ ወይስ #ለዋጋ_ጭማሪ) ይለያያል።
✅አሁን ያለውን ገበያ መነሻ በማድረግ የቀረበ ንፅፅር እነሆ፦
------------------------------
፩. #የአፓርትመንት_ግዢ_አዋጭነት (Residential)
መኖሪያ ቤቶች ሁልጊዜም ፍላጎት ስላላቸው "አስተማማኝ" ኢንቨስትመንት ተደርገው ይወሰዳሉ።
#ፍላጎት፦ የአቅርቦት እጥረት ስላለ የቤቶች ዋጋ በየዓመቱ በከፍተኛ መጠን ይጨምራል።
#የኪራይ ገቢ፦ እንደ መሀል ከተማ (#ካዛንቺስ፣ #ሲኤምሲ) ባሉ ቦታዎች በውጭ ምንዛሬ ወይም በከፍተኛ ብር ለዲፕሎማቶችና ለድርጅት ሰራተኞች ማከራየት ይቻላል።
#ተለዋዋጭነት፦ አፓርትመንትን በፍጥነት መልሶ ለመሸጥ (Liquidity) ከንግድ ቤቶች ይልቅ ቀላል ነው።
#ስጋት፦ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶች ተረክበው እስኪያልቁ ረጅም ጊዜ ሊወስዱ ይችላሉ። #ይሄም እርስዎ ኢንቨስትመንት ሲያደርጉ fixed price መሆኑን ማረጋገጥ አለብዎት!
------------------------------
፪. #የንግድ_ሱቆች እና #ቢሮዎች (#Commercial)
ይህ ዘርፍ ከፍ ያለ የኪራይ ገቢ ቢኖረውም የተወሰኑ ጥንቃቄዎችን ይፈልጋል።
#ከፍተኛ_የኪራይ_ገቢ፦ በአንድ ካሬ ሜትር ሲሰላ የንግድ ቤት ኪራይ ከመኖሪያ ቤት እጅግ የላቀ ነው።
#የረጅም_ጊዜ_ውል፦ የንግድ ድርጅቶች ብዙ ጊዜ ለረጅም ዓመታት ውል ስለሚገቡ በየጊዜው ተከራይ የመፈለግ ድካም ይቀንሳል።
#ቦታ_ወሳኝነት፦ ሱቆች ትርፋማ የሚሆኑት ሰዎች በብዛት በሚንቀሳቀሱባቸው (Main road) አካባቢዎች ብቻ ነው። መሀል የገቡ ሱቆች ተከራይ ሊያጡ ይችላሉ።
#ስጋት፦ አሁን ላይ የዲጂታል ገበያ (Online shopping) መስፋፋት እና አዳዲስ ግዙፍ ሞሎች (Malls) መገንባት በትናንሽ የገበያ ማዕከላት ላይ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው።
⚠️ #ዋናው_ምክር፦ አሁን ባለው የዋጋ ግሽበት (Inflation) ወቅት ብርን በእጅ ከማስቀመጥ ይልቅ በማይንቀሳቀስ ንብረት ከታማኝ (Real Estate) ላይ ማዋል የገንዘብን የመግዛት አቅም ለመጠበቅ ከሁሉ የተሻለ መንገድ ነው።
#ኢንቨስት_ለማድረግ_ያሰቡትን_ያማክሩን
📞 +251-900-100-765 Desalegn Real Estate's Sales and Marketing Manager #free #consulting
#ትክክለኛ #ምርጫ #ትክክለኛ #ኢንቨስትመንትዎን #ያገኛሉ!!!

✍️ለአፓርትመንትና ለሱቅ ሽያጭ በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና በማርኬቲንግ እውቀት የተዋቀረ አማካሪ መኖር፣ ደንበኞች በኢንቨስትመንታቸው ላይ ሙሉ እምነት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ወሳኝ ዝግጅት ነው። እንዲህ አይነቱ አማካሪ በቴክኒክ ብቃትና በገበያ ስልት መካከል ያለውን ልዩነት በማጥበብ ለደንበኛው ከፍተኛ ጠቀሜታ ይሰጣል።
የደንበኛና የአማካሪውን ግንኙነት በዝርዝር እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፦
አማካሪው በሲቪል ኢንጅነሪንግ ያለው እውቀት ደንበኛው ከሚታየው ውበት ባለፈ የሕንፃውን ጥራት እንዲረዳ ያደርገዋል፦
🔸የህንፃ ጥራትና ደህንነት ምርመራ፦ አማካሪው የህንፃውን መዋቅራዊ ጥንካሬ (Structural Integrity)፣ የጥሬ ዕቃዎች ጥራት እና የግንባታ ኮዶችን መከተሉን መገምገም ይችላል።
🔸የወደፊት የጥገና ወጪ ትንበያ፦ ህንፃው ወደፊት ሊያስከትል የሚችለውን የጥገና ፍላጎት አስቀድሞ በመተንበይ ደንበኛው ያልታሰበ ወጪ ውስጥ እንዳይገባ ይረዳል።
🔸የቴክኒክ ሰነዶች ትርጓሜ፦ የዲዛይን ፕላኖችን፣ የሳይት ዝግጅቶችን እና የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎችን ለደንበኛው በቀላል ቋንቋ ያስረዳል።
ይህ እውቀት ደንበኛው የገዛው ንብረት ወደፊት ያለውን ዋጋና የገበያ ተፈላጊነት ለመወሰን ይጠቅማል፦
🔸የገበያ ትንተና (Market Analysis)፦ በአካባቢው ያለውን የአፓርትመንትና የሱቅ ፍላጎት፣ የዋጋ ለውጥ እና የወደፊት የልማት እቅዶችን በመተንተን ደንበኛው ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያስተላልፍ ያደርጋል።
አማካሪው የንብረቱን ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ከቴክኒካዊ ጥራቱ ጋር በማገናዘብ ለደንበኛው የተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ ያደርጋል።
🔸የደንበኞች ፍላጎት መለየት፦ በተለይ ለሱቅ ገዢዎች፣ የደንበኞች እንቅስቃሴ (Traffic) እና የአካባቢው የንግድ ምቹነት በማርኬቲንግ እውቀቱ መነሻነት ይገመግማል!
#ትክክለኛ_ቦታ_ላይና_ታማኝ_ድርጅት_ጋር_ኢንቨስት_ያድርጉ
#ለበለጠ_መረጃ:
☎️ 0900100765 / 0965407765 ደሳለኝ ብለው ይደውሉ (የሪል እስቴቱ የገበያና ሽያጭ ስራ አስኪያጅ )
|
#Join Us
የዛሬ ኢንቨስትመንትዎ፤የነገ እረፍትዎ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"አያት ሪል እስቴት" 0900100765
🔣 ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ 102 ካሬ ድረስ አማራጮች አሉ።
🔣 በካሬ ከ 105,534 ብር ጀምሮ በመሸጥ ላይ ይገኛል::
🔣 የመረከቢያ ጊዜ ከ6-12 ወራት ነዉ።
🚩 ቅድመ ክፍያ 30% እንዲሁም ከፍ አድርጎ ለሚከፍል (ከ5%-10%) ቅናሾች ይደረጋሉ።
#እንዲሁም_መኖሪያ_ቤት
🔤 በ ካዛንችስ ,CMC,አያት
🔤 ከባለ 1 መኝታ-ባለ 4 መኝታ
🔤 ግንባታቸው 90% የደረሰ
🔤 በካሬ ከ 89,815 ብር ጀምሮ
#ለበለጠ_መረጃ ☎️
+251-900-100-765/+251965407765
*️⃣ በአያት አደባባይ/Hill Bottom/ ያለቁ ሱቆች ለሽያጭ ለቀናል*️⃣
#እንዲሁም_መኖሪያ_ቤት
#ለበለጠ_መረጃ ☎️
+251-900-100-765/+251965407765
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
– ምርጥ የንግድ እና የኢንቨስትመንት
ከ23 ካሬ ጀምሮ
💳 ቀላል የክፍያ ስርዓት
100% ክፍያ → 10% ቅናሽ
🥇 70% ክፍያ → 7% ቅናሽ
🥈 60% ክፍያ → 5% ቅናሽ
⭐ ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተርን ለምን ይመርጣሉ?
✔ አዋጭ የኢንቨስትመንት እድል
#Join Us
የዛሬ ኢንቨስትመንትዎ፤የነገ እረፍትዎ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ (የነቢዩ ሙሐመድ የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ የአያት ሪል እስቴት-የሽያጭ ስራአስኪያጅ ይመኝልዎታል።
መልካም የመውሊድ በዓል! 🌙✨
ለመልክትዎ @bedesta ላይ ይፃፉልን
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመደጋገፍ እና የደስታ እንዲሆንልዎ የአያት ሪል እስቴት-የሽያጭ ስራአስኪያጅ ይመኝልዎታል።
መልካም የመውሊድ በዓል! 🌙✨
ለመልክትዎ @bedesta ላይ ይፃፉልን
🏢 የህልምዎን ቤት #በሲኤምሲ የተባበሩት አካባቢና #በሌሎች_ሳይቶቻችን በታላቅ የዋጋ ቅናሽ ያግኙ! 🏢
✨ #የቤት_አማራጮች፡
🔹 1 መኝታ ቤት — 70 ካሬ • 15%= 927,119 ብር
🔹 2 መኝታ ቤት — 100 ካሬ• 15%=1,324,455 ብር
🔹 3 መኝታ ቤት — 130 ካሬ • 15%=1,721,792 ብር
🔹 4 መኝታ ቤት — 150 ካሬ • 15%= 1,986,683 ብር
💳 #የክፍያ_ሁኔታ፡
▪️ 15% ብቻ ቅድመ ክፍያ
▪️ ቀሪውን በ 6 ዙር የሚከፈል
💰 #የካሬ_ሜትር_ዋጋ (Fixed Price ,VAT እና የሊዝ ክፍያንም ያካተተ ነው)፡:
✍️ ከ3ኛ - 10ኛ ፎቅ = 120,175 ብር
✍️ ከ11ኛ - 18ኛ ፎቅ = 104,236 ብር
✍️ ከ19ኛ - 26ኛ ፎቅ = 88,297 ብር
📍 #በተጨማሪም በሌሎች አማራጭ ሳይቶች አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች (Shops) አሉን፦
🔹 #ካዛንችስ (Kazanchis)
🔹 #ቤልኤር (Belair)
🔹 #አያት ዞን 02፣ 03 እና 08 (Ayat Zone 02, 03 & 08)
👉 እርስዎ አፓርትመንት ወይስ የንግድ ሱቅ የትኛው አካባቢ መግዛት ይፈልጋሉ?
⚠️ #ማስታወሻ: ይህ የዋጋ ቅናሽ የሚቆየው እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው! ፈጥነው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ።
📌 ከእኛ ጋር ሲገዙ ከቤቱ ዋጋ ውጭ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አይከፍሉም!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ፡
📱 09 00 10 07 65 — ደሳለኝ (የድርጅቱ የሽያጭ ስራ አስኪያጅ)
#WhatsApp | #telegram | t.me/bedesta

የካዛንቺስ አያት መንደር ሳይት ግንባታ አሁናዊ ገጽታ ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ / ሊንክ ይጫኑ
.
.
.
https://youtu.be/6Aszm3uWBuM?si=7lDwju-3FXPX9H9z
.
.
.
https://youtu.be/6Aszm3uWBuM?si=7lDwju-3FXPX9H9z
YouTube
ካዛንቺስ አያት ሳይት የግንባታ ሂደት አሁናዊ ገጽታ /መስከረም 20 ቀን 2019ዓ.ም/
ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጥ:-
one bed room to 4 bedroom.
- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
- ደረጃውን የጠበቀ ሞል
- የንግድ ሱቆች
- አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
- የጤና ማዕከል
- አራት መዋለ ሕፃናት
- ሁለት የመጫወቻ ቦታዎች
- የህዝብ ፕላዛ
- አረንጓዴ ቦታዎች
- 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ…
one bed room to 4 bedroom.
- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
- ደረጃውን የጠበቀ ሞል
- የንግድ ሱቆች
- አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
- የጤና ማዕከል
- አራት መዋለ ሕፃናት
- ሁለት የመጫወቻ ቦታዎች
- የህዝብ ፕላዛ
- አረንጓዴ ቦታዎች
- 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ…
❤1