በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የመንብረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2017 ዓ.ም አንደኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ምዘና አሰጠ፡፡
የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በወረደ ሥር ላሉ 26 አጥቢያ ሰ/ት/ቤቶች ለይ በሀገረ አቀፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በወጠ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በ23/06/2017 ከ1ኛ -5ኛ ክፍል እና በ30/06/2017 ዓ.ም ከ6ኛ - 9ኛ ክፍል ያሉ አዲሱን የሰ/ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት እየተገበሩ ላሉ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ላይ ምዘና አሰጥቷል፡፡

❤2👍1
Kutaa Lallaba Shawaa Bahaatti Tokkummaan manneen barnoota dilbataa mana lubbummaa teessoo phaaphasii magaalatti qormaataa/ madaallii simisteraa tokkoffaa kennisiise jira.
Tokkummaan manneen barnoota dilbataa mana lubbummaa teessoo phaaphasii magaalatti manneen barnoota dilbataa aanicha jalatti argaman 26 irratti sagantaa tokkummaan manneen barnoota dilbataa waligalaa biyyaa baasee irratti hundaa’ee guraandhala 23/2017 B.A kutaa 1ffaa- 5ffaa fi guraandhala 30/2017 B.A kutaa 6ffaa-9ffaa kan jiran manneen barnoota dilbataa kariikulamii haaraawa sirna barnoota barattoota dilbataatin barsiisa jiran irratti madaalii qormaata simisteeraa tokkoffaa kennisisee jira.

👍1
የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት ከ14 አጥቢያ ሰ/ት/ቤት የሰበሰበውን 105000 ቢር ለመቄዳንያ ድጋፍ አደረገ።
👏10👍7
የና/ደ/መ/መድኃኔዓለም ገዳምና ካቴድራል ፈለገ ጥበብ ሰ/ት/ቤት ከገዳሙና ከካቴድራሉ ሰበካ ጉባኤ በመተባባር ለገዳሙና ካቴድራሉ ማኅበረ ካህናት የሰ/ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መርሐግብር አካሔድዋል፡፡ ሥልጠናው የተሰጠው ከጠቅላይ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ዓለም አቀፍ የሰ/ት/ቤቶች አንድንት አገልጋይ በየሆኑት ቀሲስ አለማየሁ ሲሆን ከሥልጠናው በተጨማሪ ከማኅበራት ካህናት በተሰኑ ጥያቄዎች ላይ በቂ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ መልአከ ጽዮን ቆሞስ አባ ጳውሎስ መርሐግብሩን በጸሎት በማስጀመር የሥልጠናውን ዓላማውን በመግለጸ መርሐግብሩን ያስጀመሩ ሲሆን ማኅበረ ካህናቱም በሥርዓተ ትምህርቱ ተግበራ ላይ ከማስተማረ ጀምሮ በንሰሐ ልጆቻቸው በኩል ሰፊ የቅስቃሳና ሥርዓተ ትምህርቱን የማስተዋወቅ ሥራ እንዲሰሩ መመሪያ አስተላልፈዋል፡፡ በመጨረሻም መሰል ሥልጠናዎች ጠቀሜታቸው የጎላ በመሆኑ እንዲሚቀጥሉም አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
👍5
የአንተ ሥራ
የአንተ ሥራ የአንተ ሥራ
የአንተ ሥራ ለዓለም ይወራ /2/
በዮሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መጻጉዕ ተብሎ ተኝቶ ባዐራት
ዘመን ያስቆጠረ ሠላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ምህረት
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ /2/
በሱ ድንቅ ስራ አልጋ ተሸከመ /2/
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ /2/
ምሕረት አገኘና በድንገት ተነሳ /2/
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይሄው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ
የአንተ ሥራ የአንተ ሥራ
የአንተ ሥራ ለዓለም ይወራ /2/
አዝ
በዮሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መጻጉዕ ተብሎ ተኝቶ ባዐራት
ዘመን ያስቆጠረ ሠላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ምህረት
አዝ
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ /2/
በሱ ድንቅ ስራ አልጋ ተሸከመ /2/
አዝ
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ /2/
ምሕረት አገኘና በድንገት ተነሳ /2/
አዝ
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይሄው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ