የአዳማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
1.11K subscribers
1.77K photos
24 videos
22 files
227 links
ይሄ የቴሌግራም ገፅ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነተ በሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዜና ቤተክርስቲያንና ወቅታዊ ጉዳይ የምንዘግብበት ነው። እርሶም ለኦርትዶክሳውያን ሁሉ ቻናሉን በማጋራት ለቅድስት ቤተክርስቲያን ድምጽ ይሁኑ።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Download Telegram
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር
በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

┄┄┉┉ ‌ ✽‌ 🌺🌺‌ ✽‌ ┉┉┄┄

የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ ተዘጋጅቷል።

👉 በውድድሩም ከማንኛውም ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤት ዓባላትና ምዕመናን መሳተፍ ይችላሉ። ለአሸናፊዎችም ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቷል።

👉ይመጥናሉ ያሉትን በበዓሉ ላይ የተነሱ ፎቶግራፎች ለዚሁ ውድድር ባዘጋጀነው የቴሌግራም ቦት

@t4mesbot

ላይ እስከ ሐሙስ ጥር 14 ድረስ በመላክ መሳተፍ ይችላሉ።

✍️ ከሚያስገቡት ፎቶግራፍ መካከል በዚህ ቻናል ለምርጫ የሚለጠፈው የበዓሉ አከባበር መንፈሳዊ እሴቶቹን የጠበቀ ከሆነ እና ከኤዲቲንግ የፀዳ ከሆነ ብቻ ነው።

🚫ለመወዳደሪያ የሚልኳቸው ፎቶዎች ቀድመው በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ የታዩና የተለቀቁ መሆን የለባቸውም።

✍️ በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ ብቁ የሚያደርጋቸው ወደ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የቴሌግራም ቡድን @eotcgssu21 አንድ አባል መጨመር ፣ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/@eotc-gssu ሰብስክራይብ ማድረግ አልያም የሰ/ት/ቤት ፌስቡክ ፔጅን https://www.facebook.com/gssu.eotc ላይክ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

መልካም በዓል!
👍3
📸ልዩ የሚያሸልም የጥምቀት ፎቶግራፍ ውድድር
በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል የተዘጋጀ 🏆                                                              
    
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በቴሌግራም ቻናሉና ቡድኑ ላይ ለከተራ ፣ ለጥምቀት እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ በዓላት ያነሳችዋቸውን ፎቶግራፎች ሰብስቦና አወዳድሮ መልሶ ለእናንተው ሊያደርስ በተዘጋጀው መሠረት ቁጥራቸው በርከት ያሉ ፎቶ ግራፎች እና ተሳታፊዎች የደረሰን ሲሆን በውድድሩ ለመሳተፍ ፎቶ ግራፎቻችሁን የላካችሁ ተወዳዳሪዎችን እያመሰገንን ከእነዚህም መካከል የተመረጡ 20 ፎቶዎች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ለእናንተው በማድረስ እንድትመርጡና አሸናፊዎችንም ለይተን  እንደምንሸልም ለማሳወቅ እንወዳለን።

መልካም ዕለተ ሰንበት!

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)