የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረደ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የጥምቀት ወረብ ጥናት ከወራት በፊት የጀመረ ስሆን በደ/ፀ/ቅ/ማርያም ካቴድራል ት/ቤት እና የሀገረ ስብከቱ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ከ17 አጥቢያ ሰ/ት/ቤቶች የተወጣጡ ከ250 ዘማሪያን በለይ ተሳትፎ ያደረጉበት የነበረው ጥናት በ04/05/2017 ዓ.ም ተጠናቋል ።
እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
"ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3፡13
መልካም በዓል!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
"ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3፡13
መልካም በዓል!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ከሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች በተውጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶች የ2017 የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የወረብ ዝማሬ አቅርቧል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጥምቀት ወረብ
