የአዳማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
1.12K subscribers
1.77K photos
24 videos
22 files
227 links
ይሄ የቴሌግራም ገፅ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነተ በሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዜና ቤተክርስቲያንና ወቅታዊ ጉዳይ የምንዘግብበት ነው። እርሶም ለኦርትዶክሳውያን ሁሉ ቻናሉን በማጋራት ለቅድስት ቤተክርስቲያን ድምጽ ይሁኑ።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Download Telegram
የህብረት ዝማሬ ማስታወቂያ ቀረፃ በዚህ ቲክቶክ ቻናል ዛሬ 9 ሰዓት ይለቀቃል ሁላችንም እኩል ገብተን ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፓስት በማድረግ ለሁሉም ምዕመን ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ
3👍2
ተለቋል ሼር ዲዪት እያረጋችሁ
👍3
የ2017ዓ.ም 1ኛ ዙር ኅብረ ዝማሬ.pdf
507.8 KB
በድጋሜ ተስተካክሎ የተዘጋጀ
“የጌታን ልደት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት”
በሚል የተዘጋጀ የኅብረ ዝማሬ መዝሙራት
በሦስት ዙር ተካፋፍሎ የተዘጋጀ ስለሆነ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር አድረጉ
🥰1
የ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ኅብረ ዝማሬ.pdf
431.6 KB
በድጋሜ ተስተካክሎ የተዘጋጀ
“የጌታን ልደት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት”
በሚል የተዘጋጀ የኅብረ ዝማሬ መዝሙራት
በሦስት ዙር ተካፋፍሎ የተዘጋጀ ስለሆነ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር አድረጉ
👍3
የ2017ዓ.ም 3ኛ ዙር ኅብረ ዝማሬ.pdf
633.8 KB
በድጋሜ ተስተካክሎ የተዘጋጀ
“የጌታን ልደት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት”
በሚል የተዘጋጀ የኅብረ ዝማሬ መዝሙራት
በሦስት ዙር ተካፋፍሎ የተዘጋጀ ስለሆነ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር አድረጉ
👍2
ሼር ዲዩት ሪፖስት አድርጉ ማስታወቂያው ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ
ሼር ይደረግ
👍3
1
አንድ ቀን ብቻ ቀረው
profile በማድረግ , share, share ,share
1
Guyyaa tokkoo qofatu hafe, profile godhachuun ,hunda bira akka gahuu share, share share
በጉጉት ስጠበቅ የቆየው የጌታን ልደት በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ከ22 በለይ ሰ/ት/ቤቶችን ተሳትፎ ማዕከል አድርጎ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተዘጋጀው ከተማ አቀፍ የኅብረ ዝማሬ አገልግሎት ዝግጅቱን ጨሪሶ ለማሰናዳት እነሆ ጥቅት ሰዓታት ቀርቷል።
🙏🙏🙏🙏🙏አምስት ጧፍ
🙏🙏🙏🙏🙏ነጭ ልብስ
በደ/ሰ/ቅ/ገብርኤል እንገናኝ
👍2
Haala Adda ta'een kan eegama ture ''Dhalachuu Gooftaa Keenya Dirree Araaraa Mana Kiristaana irratti'' hirmaannaa Manneen Barnoota dilbataa 22 ol gidduu galeessa godhachuun Faaruun Gamtaa Tokkuummaa Manneen Barnootaa Dilbata Biyyaa Lallaba Shawaa Bahaatin kan qophaa'ee kunoo nu dhiyaachuuf sa'aatin muraasni qofti hafee jira.
🙏🙏🙏🙏🙏 Xuwaafi shan
🙏🙏🙏🙏🙏 Uffata adii uuffachuun
Kateediraala Qulqulluu Gabreeli Adaamatti wal haa agaru.
👍4