"እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።" ሉቃ 1:19
እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል።
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 @adamaunity
እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል።
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 @adamaunity
👍3
👏👏👏👏👏👏በሁለተኛ ዙር የሚዘመሩ የኅብረ ዝማሬ መዝሙሮች 🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ኑ ለምስጋና
2. ሃሌ ሃሌ ሉያ
3. ተወልደ ኢየሱስ
4. ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን
5. Ishoo Gooftan nuuf dhalate
6. በኤፍራታ ምድር
7. ትምክህት ዘመድነህ
8. ለዘተወልደ
9. እስመ እምዘራ ዳዊት
10 Galateffaamadha
1. ኑ ለምስጋና
2. ሃሌ ሃሌ ሉያ
3. ተወልደ ኢየሱስ
4. ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን
5. Ishoo Gooftan nuuf dhalate
6. በኤፍራታ ምድር
7. ትምክህት ዘመድነህ
8. ለዘተወልደ
9. እስመ እምዘራ ዳዊት
10 Galateffaamadha
👍9
የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረደ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የጥምቀት በዓል ወረብ ጥናት ዝግጅት
❤7
የአዳማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
Ake – 090101_029
Warrii Hayyoota dhufani_ በኮከብ መጹኡ
የህብረት ዝማሬ ማስታወቂያ ቀረፃ በዚህ ቲክቶክ ቻናል ዛሬ 9 ሰዓት ይለቀቃል ሁላችንም እኩል ገብተን ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፓስት በማድረግ ለሁሉም ምዕመን ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ
❤3👍2
የ2017ዓ.ም 1ኛ ዙር ኅብረ ዝማሬ.pdf
507.8 KB
በድጋሜ ተስተካክሎ የተዘጋጀ
“የጌታን ልደት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት”
በሚል የተዘጋጀ የኅብረ ዝማሬ መዝሙራት
በሦስት ዙር ተካፋፍሎ የተዘጋጀ ስለሆነ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር አድረጉ
“የጌታን ልደት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት”
በሚል የተዘጋጀ የኅብረ ዝማሬ መዝሙራት
በሦስት ዙር ተካፋፍሎ የተዘጋጀ ስለሆነ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንድዳረስ ሼር አድረጉ
🥰1
የ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ኅብረ ዝማሬ.pdf
431.6 KB