የአዳማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
1.12K subscribers
1.77K photos
24 videos
22 files
227 links
ይሄ የቴሌግራም ገፅ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነተ በሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዜና ቤተክርስቲያንና ወቅታዊ ጉዳይ የምንዘግብበት ነው። እርሶም ለኦርትዶክሳውያን ሁሉ ቻናሉን በማጋራት ለቅድስት ቤተክርስቲያን ድምጽ ይሁኑ።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Download Telegram
የመጻሕፍት ሥርጭት ዜና
#############
በትግበራ ላይ ለሚገኘው ሥርዓተ  ትምህርት  የመምህራን ማስተማርያ  እና የተመሪዎች መማርያ መጻሕፍት ሥርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ዙር የና/ደ/መ/መ/ገ/ካቴድራል ፈ/ጥበብ ሰ/ት/ቤት ብቻ  የተማሪ ወላጆችን በማስተባበር ለሕፃናቱ የ60 000 (ሥልሳ ሽህ)  ብር መጻሕት ግዢ ፈፅሟል። በተጨማሪ የና/ደ/ገነተ ቅድስት  ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ ፈ/ገነት ሰ/ት/ቤት; የና/ደ/ታ/ም/ፀ/ እግዚአብሔር አብ ፈ/ብርሃን ሰ/ት/ቤት እና የና/መ/ሕ/አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፈ/ሕ ሰ/ት/ቤት 12000 (አስራ ሁለት ሺህ) ብር ;ድብቢሳ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት እና ጉራጃ ማርያም ሰ/ት/ቤት 6000 ብር መጻሕት ግዢ ፈፅሟል። ሌሎች የዘገያችሁ ሰ/ት/ቤቶችም  አሁንም አልመሸም ዕድሉን ተጠቀሙ።
👍4👏1
🙏🙏🙏🙏🙏በአንደኛ ዙር የሚዘመሩ የኅብረ ዝማሬ  መዝሙሮች
ነገ ጠዋት(19/03/2017) ከ3:30 ደምሮ ይጠናል 👏👏👏👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ሥላሴን አመስግኑ
2. ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
3. ማርያም እንወድሻለን
4. ይኸው ተወለደ
5. እምሰማያት ወረደ (samiirraa ni bu'e)
6. ወለዲተ አምላክ
7. እየሩሳሌም በሆን
8. አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና
9. በኮከብ መጽኡ (urjiidhan dhufanii)
10. አንቺ አንቺ ቤተልሔም
👏3👍1
"እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።" ሉቃ 1:19

እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)

👉 @adamaunity
👍3
👏👏👏👏👏👏በሁለተኛ ዙር የሚዘመሩ የኅብረ ዝማሬ  መዝሙሮች 🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ኑ ለምስጋና
2. ሃሌ ሃሌ ሉያ
3. ተወልደ ኢየሱስ
4. ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን
5. Ishoo Gooftan nuuf dhalate
6. በኤፍራታ ምድር
7. ትምክህት ዘመድነህ
8. ለዘተወልደ
9. እስመ እምዘራ ዳዊት
10 Galateffaamadha
👍9
የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረደ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የጥምቀት በዓል ወረብ ጥናት ዝግጅት
7
1
የህብረት ዝማሬ ማስታወቂያ ቀረፃ በዚህ ቲክቶክ ቻናል ዛሬ 9 ሰዓት ይለቀቃል ሁላችንም እኩል ገብተን ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፓስት በማድረግ ለሁሉም ምዕመን ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ
3👍2