እንደምን አመሻችሁ ሁላችሁም የቴሌግራም እና ፌስቡክ ሌሎችም ማህበራዊ ሚዲያ ፕሮፋይላችሁን ይህንን የአንድነቱን የህብረት ዝማሬ ፕሮፋይል በማድረግ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ለሌላውም ሼር አርጉ
👍6
Forwarded from Demere Ag
#ታላቅ_የምስራች ለአዳማ ከተማ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❕
ታላቅ የኅብረ ዝማሬ መርሓ ግብር ተዘጋጀ!
-------------------------------------------
የጌታን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በዝማሬ እናሳልፍ ዘንድ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከሀገረ ስብከቱ ፈቃድ በመውሰድ ከተማ አቀፍ የአንድነት ኅብረ ዝማሬ አዘጋጅቷል ፡፡
ታኅሣሥ 28 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ከተማ አቀፍ የአንድነት ኅብረ ዝማሬ ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል ይጀምራል፡፡
እርስዎም ከመላ ቤተሰበብዎ ጋር በመሆን ዓለምን ለማዳን ለተወለደው ንጉሥ ምስጋና ያቀርቡ ዘንድ በፍቅር ተጠርተዋል፡፡
እርስዎም፡- 👉ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ( ነጭ ልብስ) መልበስዎን
👉ሁለት ጧፍ ማዘጋጀትዎን እንዳይረሱ
( ክብር ምስጋና ለዚኽ ልደት ይገባል )
__
ለሁሉም ያዳርሱ ላልሰማ አሰሙ አዋጅ አዋጅ አዋጅ

🙏6🥰3👍2
የመጻሕፍት ሥርጭት ዜና
#############
በትግበራ ላይ ለሚገኘው ሥርዓተ ትምህርት የመምህራን ማስተማርያ እና የተመሪዎች መማርያ መጻሕፍት ሥርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ዙር የና/ደ/መ/መ/ገ/ካቴድራል ፈ/ጥበብ ሰ/ት/ቤት ብቻ የተማሪ ወላጆችን በማስተባበር ለሕፃናቱ የ60 000 (ሥልሳ ሽህ) ብር መጻሕት ግዢ ፈፅሟል። በተጨማሪ የና/ደ/ገነተ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ ፈ/ገነት ሰ/ት/ቤት; የና/ደ/ታ/ም/ፀ/ እግዚአብሔር አብ ፈ/ብርሃን ሰ/ት/ቤት እና የና/መ/ሕ/አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፈ/ሕ ሰ/ት/ቤት 12000 (አስራ ሁለት ሺህ) ብር ;ድብቢሳ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት እና ጉራጃ ማርያም ሰ/ት/ቤት 6000 ብር መጻሕት ግዢ ፈፅሟል። ሌሎች የዘገያችሁ ሰ/ት/ቤቶችም አሁንም አልመሸም ዕድሉን ተጠቀሙ።

👍4👏1
🙏🙏🙏🙏🙏በአንደኛ ዙር የሚዘመሩ የኅብረ ዝማሬ መዝሙሮች
ነገ ጠዋት(19/03/2017) ከ3:30 ደምሮ ይጠናል 👏👏👏👇👇👇👇👇👇👇👇
1. ሥላሴን አመስግኑ
2. ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
3. ማርያም እንወድሻለን
4. ይኸው ተወለደ
5. እምሰማያት ወረደ (samiirraa ni bu'e)
6. ወለዲተ አምላክ
7. እየሩሳሌም በሆን
8. አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና
9. በኮከብ መጽኡ (urjiidhan dhufanii)
10. አንቺ አንቺ ቤተልሔም

👏3👍1
"እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።" ሉቃ 1:19
እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል።
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 @adamaunity

👍3