እንደምን አመሻችሁ ሁላችሁም የቴሌግራም እና ፌስቡክ ሌሎችም ማህበራዊ ሚዲያ ፕሮፋይላችሁን ይህንን የአንድነቱን የህብረት ዝማሬ ፕሮፋይል በማድረግ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ለሌላውም ሼር አርጉ
👍6
Forwarded from Demere Ag
#ታላቅ_የምስራች ለአዳማ ከተማ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❕
ታላቅ የኅብረ ዝማሬ መርሓ ግብር ተዘጋጀ!
-------------------------------------------
የጌታን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በዝማሬ እናሳልፍ ዘንድ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከሀገረ ስብከቱ ፈቃድ በመውሰድ ከተማ አቀፍ የአንድነት ኅብረ ዝማሬ አዘጋጅቷል ፡፡
ታኅሣሥ 28 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ከተማ አቀፍ የአንድነት ኅብረ ዝማሬ ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ በተገኙበት በጸሎተ ወንጌል ይጀምራል፡፡
እርስዎም ከመላ ቤተሰበብዎ ጋር በመሆን ዓለምን ለማዳን ለተወለደው ንጉሥ ምስጋና ያቀርቡ ዘንድ በፍቅር ተጠርተዋል፡፡
እርስዎም፡- 👉ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ( ነጭ ልብስ) መልበስዎን
👉ሁለት ጧፍ ማዘጋጀትዎን እንዳይረሱ
( ክብር ምስጋና ለዚኽ ልደት ይገባል )
__
ለሁሉም ያዳርሱ ላልሰማ አሰሙ አዋጅ አዋጅ አዋጅ

🙏6🥰3👍2