#ጾመ_ነነዌ፦ የንስሐና የምሕረት አዋጅ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና መሠረት፣ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ጾመ ነነዌ ነው።
ይህ ጾም የትንሣኤ ጾም (ዐቢይ ጾም) አዋጅ ነጋሪ ተደርጎ የሚወሰድ ሲሆን፣ በየዓመቱ በባሕረ ሐሳብ ቀመር ስሌት የሚወጣ ነው።
በዚህም መሠረት የ 2018 ዓ.ም. ጾመ ነነዌ ጥር 25 ቀን (ሰኞ) ይገባል የበረከት ፆም ያድርግልን።

🙏6❤3