#ከተራ
"ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3:13
እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ለነገዋ የቤተክርስቲያን ገጽታ የምትጨነቁ ከሆነ ዛሬ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ” ብፁዕ አብነ ጎርጎሪዮስ ካልዕ
የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
👉 Telegram
https://t.me/adamaunity
👉 Tiktok
https://www.tiktok.com/@adama_unityss
👉 Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586186442185

❤5
#የአስተርዕዮ_ማርያም
"ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።" ራዕ 12፡1
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍት በዓል (የአስተርዕዮ ማርያም) በሰላም አደረሳችሁ!
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

የ2018 ዓ.ም የስርዓተ ትምህርት የመጀመሪያ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ዝግጅት ተጀመረ። የማጠቃለያ ፈተናው የፊታችን ጥር 24/2018 ዓ.ም ጠዋት ከ1ኛ እስከ 6ተኛ ክፍል እና የካቲት 1/2018 ከሰዓት በኋላ ከ7ተኛ ክፍል እስከ 10ኛ ክፍል በሁሉም አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ስርዓተ ትምህርቱን ሲከታተሉ ለነበሩ ከ6000 በላይ ለሚሆኑ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ይሰጣል።
የመንበረ ጵጵስና ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት።
የመንበረ ጵጵስና ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት።
ዜና ሰንበት ት/ቤት
የመጀመሪያ ዙር የአንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ተሰጠ።
በኢትዮጵያ ኦርዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ወረዳ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር የአንደኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለይ ፈተና ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ማስፈተኑን አስታወቀ፦
በኢትዮጵያ ኦርዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ወረዳ ቤተ ክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የ2018 ዓ/ም የአንደኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለይ ፈተና በሃያ ዘጠኝ (29) አጥቢያ ሰ/ት/ቤት አምስት ሺ አንድ መቶ ሰላሰ ስምንት (5138) በላይ ከ1ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል ሥርዓተ ትምህርቱን ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎችን በዛሬ እለት ማለትም (24/05/2018ዓ.ም) መሰጠቱን አስተወቀ፡፡
ፈተና የሚሰጠው በሀገር አቀፍ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ሲሆን ቀድሞ ከአጥቢያ ሰ/ት/ቤቶች የትምህርት አፈጻጸም እና ስልጠና ክፍሎች ጋር የፈተና ዝግጅትና እና አሰጣት ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት ፈተናው የሚሰጠው በሁሉም አጥቢያ ሰ/ት/ቤቶች ጥሪ 24/2018 ዓ.ም ሲሆን 1ኛ ,2ተኛ,3ተኛ,4ኛ, 5ኛ እና 6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ጠዋት 3:00_6:00 እንድፈተኑ ተድርጓል።
ፈተናው በሁለቱም ቋንቋ ማለትም በአማርኛ ቋንቋ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
#የሁለተኛ ዙር 1ኛ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከ7ኛ ክፍል እስከ 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የካቲት 1/2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8:00_11:00 ሰዓት በሁሉም አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ይሰጣል።
በመሆኑም የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፣ካህናት አባቶች፣ሰባኪያን ወንጌል መምህራኖች እና የተማሪ ወላጅ ቤተሰቦች ይህንን የፈተናው መርሐ ግብር በተሳካ ሁኔታ እንዲሰጥ ከሰ/ት/ቤቱ ጎን በመሆን እያገዘችሁ ላላችሁ የመንበረ ጵጵስና የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ላቅ ያለ ምስጋነ እያቀረበ እገዘችሁ እንድቀጥል ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የአዳማ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇