የአዳማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
1.12K subscribers
1.77K photos
24 videos
22 files
227 links
ይሄ የቴሌግራም ገፅ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተክህነተ በሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዜና ቤተክርስቲያንና ወቅታዊ ጉዳይ የምንዘግብበት ነው። እርሶም ለኦርትዶክሳውያን ሁሉ ቻናሉን በማጋራት ለቅድስት ቤተክርስቲያን ድምጽ ይሁኑ።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
Download Telegram
በአዲስ አበበ ሀገረ ስብከት የደ/ነ/ቅዱስ ዮሐንስ እና መ/ጎ/ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ህንፃ እና ስትዲዮ ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተመረቀ።

“ለነገዋ የቤተክርስቲያን ገጽታ የምትጨነቁ ከሆነ ዛሬ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ” ብፁዕ አብነ ጎርጎሪዮስ ካልዕ

የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

👉 Telegram
https://t.me/adamaunity

👉 Tiktok
https://www.tiktok.com/@adama_unityss
👉 Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586186442185
2
በመንበረ ጵጵስና የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2018 የጥምቀት በዓል ወረብ ጥናት ዝግጅት ተጠናቀቀ። በአዳማ የሚገኙ ከሁሉም አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤት የተውጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶች በአንድነት ሲጠና የነበረው የጥምቀት ያሬዳዊ ዜማ (ወረብ) ዝግጅቱ ተጠናቋል።
#ከተራ

"ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።" ማቴ 3:13

እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


“ለነገዋ የቤተክርስቲያን ገጽታ የምትጨነቁ ከሆነ ዛሬ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ” ብፁዕ አብነ ጎርጎሪዮስ ካልዕ

የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

👉 Telegram
https://t.me/adamaunity

👉 Tiktok
https://www.tiktok.com/@adama_unityss
👉 Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586186442185
5