Adama Jobs
10K subscribers
602 photos
10 videos
6 files
1.97K links
ይህ ቻናል በአዳማ ከተማ አሰሪና ሰራተኛ በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።

👉 ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ ያግኙን @bi_nii
📲 0910372039

➡️ ቻናሉን ለጓደኛዎ ያጋሩ @adamajobs
Download Telegram
Forwarded from TGOD JEREMIAH
አዳማ ላይ ከአሁን ጀምሮ በያንጎ ይንቀሳቀሱ ,🚜 ጊዜውን እና ገንዘብዎን ይቆጥቡ በቀላሉ ይጏዙ

📍 መድረሻዎን ይምረጡ
🎉 Yango ላይ መሄድ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
🚘 ከዚያም በምቾት ወደሚፈልጉት ቦታ ይጓዙ!
💰 ጉዞዎች ከ80 ብር ጀምሮ!
🎉 የመጀመሪያዎቹ 3 ጉዞዎች ላይ 🤑 ቅናሽ ያገኛሉ!

ወደስራ እየሄዱ ነው?
ለገበያ ወጥተዋል?
ወይስ ከጓደኛዎ ጋር ቀጠሮ አለዎት?


አዳማ
ላይ የትም ለመሄድ ካሰቡ መንገድዎን ከYango ጋር ያድርጉ። ❤️

📱Yango App ን አሁኑኑ ያውርዱና የመጀመሪያ ጉዞዎን ይዘዙ!

👇👇ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://ya.cc/t/8U2HsMWO9Uc4ah
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🔥1👌1😍1
ፊሽ ጌም አጫዋች

🕔ማብቂያ ቀን: 21/12/2018

📍አድራሻ ፡ ሃኒ ኬክ ቤት አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

📱0911537871/ 0712997303/ 0910730303

💰ደሞዝ: 5000 + 50 ብር የታክሲ

# 1ቀን ስራ 1ቀን ረፍት።
# ተያዥ ማቅረብ የምትችል።

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
👍21😍1
የሰው ሀብት አስተዳደር

🏭የድርጅት ስም: ፍቅር የምግብ ማቀነባበሪያ

📍አድራሻ ፡ 03 ቀበሌ ድሬ ነገያ ወረዳ አሰተዳደር ኮንዶሚኒየም አካባቢ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: BA ዲግሪ

🎖ልምድ: 5 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

💵 ደሞዝ: በስምምነት

📲 0911967070/
+251222116059

🚫ማብቅያ ቀን፡ 20-12-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
4👍2
❇️ Tsi Epoxy

☀️ለስጦታ፤ ለሰርግ፤ ለልደት በሚፈልጉት ፎቶ በፈለጉት አይነት ሳይዝ የኢፖክሲ ስራ ሲፈልጉ መደወል ብቻ

📲በስልክ ቁጥር 0952361818 ወይም በቴሌግራም
@Esral2026 ማዘዝ ይችላሉ
2😍2👌1
ፀሀፊ (secretary)

🏭የድርጅት ስም: ማሪያ የፅሁፍ ስራ

📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል

📲ስልክ: 0923132267

🚻ፆታ: ሴት 

🎖ልምድ: አማርኛና ኦሮሚኛ ማንበብና መፃፍ የምትችል

ኮምፒውተር ላይ ፅሁፍ በፍጥነት መፃፍ የምትችል

💵 ደሞዝ: በስምምነት

🔢ብዛት፡ 2

🚫ማብቅያ ቀን፡ 21-12-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
3👍3
የሴቶች ፀጉር ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም: ቲጂ የሴቶች የዉበት ሳሎን

📍አድራሻ : 09 በኬቤኪ ገባ ብሎ 3ኛ ብሎክ ላይ

🚻ፆታ: ሴት

🎖ልምድ: ያላት (ሹሩባ የምትችል)

💵 ደሞዝ: በስምምነት

📲ስልክ : 0906319671

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
1
ፎቶ ኤዲተር እና ካሜራ ማን

📍አድራሻ፡ አዳማ ፤ 04

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት: 1

🎖ልምድ: ያለው

➡️ ፎቶ ማንሳት እና ኤዲት ማድረግ የሚችል

📲 0922203283

🚫ማብቅያ ቀን፡ 22-12-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2
አህለን ዳቦ እና ኬክ : ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር  ይፈልጋል

📍አድራሻ:  አዳማ ,አሮጌ መናሀሪያ ጀርባ

📲 0973082230
—————————————

1) የዳቦ ዋና ሼፍ

🚻ፆታ:ወንድ

❇️ መስፈርት

➡️የራሱን የሆነ recipe ማዘጋጀት የሚችል

➡️ከስንዴ ዳቦ ውጪ የገብስ፣ የጤፍ እና የአጃ ዳቦ  መስራት የሚችል

➡️ወጪን መቆጣጠር እና ብክነትን መቀነስ የሚችል

➡️ከስሩ ያሉትን ረዳቶች ማሰልጠን እና መቆጣጠር የሚችል

💵 ደሞዝ ፡ በስምምነት
—————————————

2) የኬክ እና ኩኪስ ዋና  ሼፍ

🚻ፆታ: ሁለቱም

❇️ መስፈርት

➡️በኬክ ፣ ኩኪስ እና ሌሎች ጣፋጭ ላይ በቂ ልምድ ያለው/ላት

➡️አዳዲስ ነገሮች የመስራት እና  የፈጠራ ብቃት ያለው/ላት

➡️ጥሩ ንፅህና እና የቡድን ስራ ላይ ጎበዝ የሆነ/ች

💵 ደሞዝ ፡ በስምምነት

—————————————

3) ሽያጭ ባለሙያ

🚻ፆታ:ሴት

❇️ መስፈርት

➡️ለደንበኞች ተገቢውን እንክብካቤ፣ ትህትና እና ፍቅር ማሳየት የምትችል

➡️ደንበኞችን በፈገግታ ተቀብላ በፈገግታ የምታስተናግድ

➡️ለደንበኞች ተገቢውን ገለፃ ለማድረግ ትእግስት እና ቻይነት ያላት

💵 ደሞዝ ፡ በስምምነት

🚫ማብቅያ ቀን፡ 05-13-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
👍42
መስተንግዶ

🏭የድርጅት ስም: HAMAKS CAFE

🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-12-2018

📍አድራሻ: ኦሊያድ ሲኒማ ግራውን ፍሎር

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🎖ልምድ: ያላት

📱 0907068984 / 0949816096

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2
መስተንግዶ

🏭የድርጅት ስም፡ ፒና ኮፊ (pina coffee)

📍አድራሻ ፡ከመብራት ሀይል ወደ ፖስታ ቤት በሚወስደው መንገድ አቅሊሲያ ሆስፒታል አጠገብ

🚻ፆታ: ሴት

🎖ልምድ፡ ያላት ቢሆን ይመረጣል

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

💵ደሞዝ: በስምምነት

📲 0921728623

🚫ማብቅያ ቀን: 21/12/2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
4
❇️ አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም

📍ቁጥር 1 መብራት ሀይል አብዲ ጉዲና ዩኒየን ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📲 0927555577/ 0222114203

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2👍1
ምስራቀ ፀሐይ ት/ቤት ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-12-2018

📍አድራሻ፡ ሀንጋቱ ወረዳ ኬላ አካባቢ

📲 0934948279/ 0704081508

—————————————————

1) የሂሳብ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
———————————————

2) የኦሮሚኛ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
———————————————

3) የአማርኛ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
———————————————

4) የICT መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
———————————————

5) የእንግሊዝኛ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
——————————————

6) የኬጂ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
———————————————

7) የኬጂ መምህር/ት

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
—————————————

8) የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕስ መምህር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
—————————————

9) የመዝገብና የንብረት ክፍል ሀላፊ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎓የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
————————————

10) ፅዳት

🚻ፆታ: ሴት
—————————————

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
4👍3
ጽዳት (house keeping)

🏭የድርጅት ስም፡ ካኔት (ሪፍትቫሊ) ሆቴል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-12-2018

📍አድራሻ፡  ከወንጂ ማዞሪያ ከፍ ብሎ

🚻ፆታ: ሴት 

🎖ልምድ: 1 ዓመት

🎓የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል የጨረሰች

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

➡️በቴሌግራም
@riftvallyhotel171717

📲 022-111-23-45 / 0929171717

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2👍2👏1
salesman & hostess

🏭የድርጅት ስም፡ GE Printing & Advertising Studio

📍አድራሻ ፡ ፓን አፍሪክ ሆቴል ፊትለፊት

📲 0912746028

🚻ፆታ: ሁለቱም

🎖ልምድ፡ ያለው / ያላት

💵 ደሞዝ፡ 3500 በሳምንት + ኮሚሽን

➡️ ባዛር ላይ ወይም event የሰራ / ሰራች

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5

🚫ማብቅያ ቀን፡ 23 -12-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2😍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❇️ ኬኛ ፋስት ፋድ

📍አድራሻ: መብራት ሀይል መስቀለኛው ጋር ወይም ከመብራት ሀይል ጀርባ

➡️ ከጠዋት 3:00 እስከ ማታ 4:00 ያገኙናል

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
2👌2😍1
ፀሃፊ

🏭የድርጅት ስም ፡ ቦሩ ሆቴል

📍አድራሻ ፡ ፖስታ ቤት ፤ ከአዳማ ስታዲየም ፊት ለፊት

🚻ፆታ: ሴት

🎖ልምድ፡ በቂ ልምድ ያላት

📲 0938114011 / 0910782664

🚫ማብቂያ ቀን፡ 22-12-2018

❇️ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በቴሌግራም
@bi_nii ያናግሩን

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉ 👉
@adamajobs
3👌1😍1