Adama Jobs
32.6K subscribers
645 photos
39 videos
30 files
252 links
በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል።

የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን።
Contact us: @mik_ket

@Adama_jobs_AfaanOromoo
@super_adama
Download Telegram
🧰ሙያ፡ እንግዳ ተቀባይ (Receptionist)

🏭የድርጅት ስም፡ ዶ/ር እንድሪስ የጥርስ ክሊኒክ

📍አድራሻ፡ አዳማ ከመብራት ሀይል ወደ ሳር ተራ በሚወስደው መንገድ ላይ ቀጨማ ንግድ ባንክ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ

🥇ልምድ፡ 0 አመት ጀምሮ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0938179485 በስራ ሰዓት መደወል ይችላሉ

# የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሌቭል 4 ወይም ድግሪ።
# አማርኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋ  የምትችል(ግዴታ ነው)።

@adama_jobs
11👍1
💫 ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት እና ማካሮኒ ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-09-2018

📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን ወረዳ ድሬ ነገያ ከባቡር ጣቢያው መሃከል

# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።
# 50% የምግብ ክፍያ ድርጅቱ ይሸፍናል።
# ተወዳዳሪዎች ተፈላጊውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤ ስራ ለመጀመር ዋስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
————————————

1) ሲኒየር ሪሳይክል ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 2 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።
————————————

2) ፕሮሰስ ኮንትሮል

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# የትምህርት ደረጃ፡ ፖስት ሀርቨስት፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ።
————————————

3) የማዳበሪያ ከረጢት ስፌት ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።
————————————

4) ሉም ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።
————————————

5) ሪሳይክል ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።
————————————

6) ፕሪንት ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ እና ከዛ በላይ።
————————————

7) ፓከር እስታከር(ለብስኩት ፋብሪካ)

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 30

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ እና ከዛ በላይ።
————————————

8) ሽፍት ሲኒየር መካኒክ

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 5 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ጄኔራል መካኒክ ዲፕሎማ የተመረቀ Level IV።
————————————

9) ሽፍት ኤሌክትሪሺያን

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም Level III (10+3) እና ከዛ በላይ።
————————————

10) ሰልጣኝ ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 15

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ IMD
————————————

11) ፓኪንግ ኦፕሬተር

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ IMD
————————————

12) የCCTV ካሜራ ባለሙያ

🚻ፆታ: ወንድ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክ እና ሙያ/TVET ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ IT እና በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ።
————————————

13) ስቶር ኪፐር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ያለው።

@adama_jobs
27
🧰ሙያ፡ ለFish Game ካሸር

🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-09-2018

📍አድራሻ፡ ፒኮክ እና ሮቢ ሆቴል አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0945184650

# ለሰፈሩ ቅርብ የሆነች።

@adama_Jobs
6
🧰ሙያ: ዳሬክተር

🏭 School Name ፡ ብራይት ኪድስ አካዳሚ/ Bright Seed academy

🕔 ማብቂያ ቀን፡ 10/09/2018

📍አድራሻ፡ አዳማ ቀበሌ 09

🥇ልምድ፡ 1 ዓመት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ፡ ሁለቱም

📱0931252537/ 0907982807

# የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ እና ከዛ በላይ።

@adama_jobs
9
🧰ሙያ፡ ማጠብ እና መጠቅለል የምትሰራ

🏭የድርጅት ስም፡ በቃል የሴቶች ፀጉር ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 4-09-2018

📍አድራሻ፡ 04 ኤልዳና ሱፐርማርኬት ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት: 1

🥇ልምድ ፡ ያላት

📱0922569829

@adama_Jobs
8
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🕔ማብቂያ ቀን: 05/09/2018

📍አድራሻ ፡ ሃኒ ኬክ ቤት አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

📱0910730303

💰ደሞዝ: 3500 + 75 ብር የታክሲ

# 1 ቀን ስራ 1ቀን ረፍት።

@adama_jobs
3
💫 ንክአደ ካፌ እና ሬስቶራንት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-09-2018

📍አድራሻ፡ መብራት ሃይል አዋሽ ባንክ ፊትለፊት

📱0911436662/ 0912250303
—————————————-

1) መስተንግዶ

🚻ፆታ: ሁለቱም 

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5ሴት፣ 2ወንድ

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
—————————————-

2) እቃ አጣቢ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ ያላት
—————————————-

3) ባህላዊ ምግብ አዘጋጅ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ ያላት

@adama_jobs
17
🧰ሙያ፡ ቡና የምታፈላ

🏭የድርጅት ስም፡ አናያ ቡና/Anaya Coffee

🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-09-2018

📍አድራሻ፡ ሐራምቤ አዲሱ ሞል

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት: 1

🥇ልምድ: ያላት

📱0931303239

@adama_jobs
6
💫Etaf bakery and coffee: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር  ይፈልጋል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-09-2018

📍አድራሻ ፡ አዳማ፤ 04 ኬቤኪ ፊት ለፊት

📱0911841705/ 0904433532/ 0999030405

# በቂ ተያዥ ያለው/ ያላት።
—————————————

1) ካሸር

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት

# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ያላት።
—————————————

2) አስተናጋጅ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት
—————————————

3) ፅዳት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት

@adama_jobs
10
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🏭የድርጅት ስም፡ Variety Game Zone

🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-09-2018

📍አድራሻ፡ ማርያም ቤተክርስቲያን(ኖህ ክሊኒክ) አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

📱0925284171/094 120 7715

💰ደሞዝ፡ 3500 + 30ብር የታክሲ

# የስራ ሰዓት ከ 2፡00 - 2፡00
# 1ቀን ስራ 1 ረፍት

@adama_jobs
3
🧰ሞያ፡ Graphic designer

🏭የድርጅት ስም፡ Time advert

🕔ማብቅያ ቀን፡ 07/08/2018

📍የስራ ቦታ፡ መብራት ሀይል

🥇ልምድ፡ ያላት

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0978493744

@adama_jobs
7
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች

🕔ማብቂያ ቀን: 07/09/2018

📍አድራሻ ፡ ሃኒ ኬክ ቤት አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

📱0910730303

💰ደሞዝ: 4000 + 100 ብር የታክሲ

# 1 ቀን ስራ 1ቀን ረፍት።

@adama_jobs
3
ኬዖል ካፌ በርገር እና ፒዛ #1: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቂያ ቀን፡ 03/09/2018

📍አድራሻ፡ 04 ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
     
📱 0931463875
———————————-

1) አስተናጋጅ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
——————————————-

2) ረዳት ሼፍ

🚻ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ: ያለው/ያላት
 
@adama_jobs
3
ፐርፌክት ቢዝነስ እና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቂያ ቀን፡ 06/09/2018

📍አድራሻ፡ ቀበሌ 17 ሳሚ ፈርኒቸር ፊትለፊት
     
📱 0963202575/ 0931551222
———————————-

1) ሂሳብ ሰራተኛ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ ያላት
——————————————-

2) ሴልስ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

🥇ልምድ: ያላት
 
@adama_jobs
93
🧰ሙያ፡ የወንዶች ልብስ ቤት ሽያጭ

🕔ማብቂያ ቀን: 06/09/2018

📍አድራሻ ፡ 04

🚻ፆታ: ሴት

📱በዚህ አካውንት ያናግሩን 👉 @ya_yareda

@adama_jobs
4
💫ቴስቲ በርገር እና ሬስቶራንት: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር  ይፈልጋል

🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-08-2018

📍አድራሻ ፡ አዳማ፤ 04 አዲሱ ህንፃ የቀድሞው ቴስቲ በርገር በአዲስ መልክ ቴስቲ በርገር እና ሬስቶራንት የተባለው

📱0911280120
—————————————

1) አስተናጋጅ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት
—————————————

2) እቃ አጣቢ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት
—————————————

3) ኬክ ጋጋሪ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ: ሁለቱም
—————————————

4) ወጥ ቤት ረዳት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ: ሴት
—————————————

5) ዋና ወጥ ቤት (ሼፍ)

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት
—————————————

6) ኦርደር ቴከር (Order taker)

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

@adama_jobs
4🏆1
🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ

🏭የድርጅት ስም፡ አቪካ ካፌ

🕔ማብቅያ ቀን፡ 07-09-2018

📍አድራሻ፡ 04 ዶክተር ተገኔ ህንፃ ስር

🚻ፆታ: ሁለቱም

🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911525036

# 1 የውጭ አስተናጋጅ።(ወንድ)

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ረዳት የምግብ ባለሙያ

🏭 የድርጅት ስም: ማሂ ቁርስ ቤት

ማብቂያ ቀን፡ 07-09-2018

📍 አድራሻ ፡ ፍራንኮ

🚻 ፆታ፡ ሴት

🔢ተፈላጊ ብዛት: 2

🥇ልምድ: የላት

📱0954676170

@adama_jobs
1
🧰ሙያ፡ ቡና የምታፈላ

🏭የድርጅት ስም፡ ማሜ ምግብ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-09-2018

📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል ዳዳ ሞል ጋር ህብረት ስጋ ቤት ገባ ብሎ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0921683297

@adama_Jobs
🧰ሙያ፡ ጌም shooting pool  አጫዋች

🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-08-2018

📍አድራሻ፡ አዳማ ዩኒቨረሲቲ ኮሌጅ

🚻ፆታ: ሴት 

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0954350719

💰ደሞዝ: 6000

# የስራ ሰአት 2:30-2:30

@adama_jobs
1