Act Business Consultancy
1.84K subscribers
36 photos
6 videos
18 links
አክት ቢዝነስ ማማከር
አድራሻ፡ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 35
ስልክ፡ +251987898021
Download Telegram
እጅዎ ላይ ባለ ብር ቢዝነስ ለመጀመር አስበው ግን ከምን እንደሚጀምሩ ግራ ተጋብተዋል? ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ እኛን ማግኘት ይኖርብዎታል!

አድራሻችን ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ ቁጥር +251987898021 ይደውሉልን

አክት የቢዝነስ ማማከር
👍1
5 Tips for effective business planning

1. Set clear and specific goals: Define what you want to achieve with your business plan and make sure your goals are measurable and achievable.

2. Conduct thorough market research: Understand your target market, competitors, and industry trends to make informed decisions in your business planning process.

3. Create a realistic budget: Develop a detailed financial plan that outlines your expenses, revenue projections, and cash flow to ensure you have a solid financial foundation.

4. Develop a timeline and action plan: Break down your business plan into actionable steps with deadlines to keep yourself accountable and on track towards your goals.

5. Review and adapt regularly: Continuously monitor and evaluate your business plan, making adjustments as needed to respond to changes in the market or your business environment. Flexibility is key to successful business planning.

Act Business Consultancy
Adress: Shola, Anchor apartment office no 35
call: +251987898021
መልካም የዕረፍት ቀናት ይሁንላችሁ!

አክት የቢዝነስ ማማከር

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የንግድ ማማከር

የንግድ ማሻሻያ ዕቅድ

የማርኬቲንግና የፍይናንስ ፕላን

የፋይናንስ ዕድል ማመቻቸት

የንግድ ሃሳብ ወደ ተግባር መቀየር

የህግ የታክስ እንዲሁም የቴክኖሎጂ ባልሞያዎችን በአንድ ማዕቀፍ ማገናኝት

ማንኛውንም የባለሙያ ዕርዳታ ማስትባበር

እንኚህናን እና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ማግኘት የሚችሉበት ሁኔታ
ስለተመቻቸ ከእኛ ጋር በመስራት ህልሞዋን እውን ያድርጉ ትርፍማ ይሁኑ!

አድራሻ፡ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 35

ስልክ፡ +251987898021

Telegram: @actbusinessconsultancy

tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMMY77b6A/

Facebook:  https://www.facebook.com/share/Q6ory38qKFrSSLtZ/?mibextid=qi2Omg

#Actbussinessconsultancy #BusinessConsultancy #ConsultingServices #BusinessStrategy #ManagementConsulting #BusinessAdvisory #ConsultingFirm #StrategicPlanning #BusinessDevelopment #ConsultingSolutions #CorporateConsulting
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አክት የቢዝነስ ማማከር | ACT BUSINESS CONSULTANCY

አድራሻ፡ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ፡ +251987898021

ሀሳብዎን ወደ ተግባር ቀይረን ህልምዎን እናሳካለን!
አዳዲስ ስኬቶችን የምታስመዘግቡበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!!

አክት የቢዝነስ ማማከር ሁሌም ለቢዝነስዎ ስኬት ይሰራል

ከእኛ ጋር ለመስራት ይደውሉልን
+251987898021

አሊያም ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35 ብቅ ይበሉ
👍2
እጅዎ ላይ ባለ ብር ቢዝነስ ለመጀመር አስበው ግን ከምን እንደሚጀምሩ ግራ ተጋብተዋል? ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ እኛን ማግኘት ይኖርብዎታል!

አድራሻችን ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ ቁጥር +251987898021 ይደውሉልን

አክት የቢዝነስ ማማከር
Act Business Consultancy
Photo
ወጣቶች በተለይ ገና ትምህርት ላይና ወደ ስራዉ ዓለም በመቀላቀል ላይ ያላችሁ ነገ ደግሞ የራሳችሁ የሆነ የቢዝነስ idea እና ያንንም የመጀመር ህልም ያላችሁ ከትላልቅ ሰዎች  ልምድ ቅሰሙ!! የተለያዩ ዩቱብ ቻናሎች ላይ የሚቀርቡ ስኬታማ ሰዎችን ተመልከቱ! አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን ለማማር አዳምጡ። ሁለቱ በጣም ልዩነት አለዉ። ምኞት ያለዉና ራዕይ ያለዉ ሰዉ አንድ አይደለም። ህልም ያዉ ምኞት ነዉ። ራዕይ ግን በምናብ የተሳለ ለባለቤቱ ብቻ የሚታይ ምስል ነዉ። ባለቤቱ አፍኖ ካላስቀረዉ በቀር አንድ ቀን ወደ ገሃዱ ዓለም ብቅ ይላል። ብዙ ሰዉ የራሱ ቢዝነስና የገቢ ምንጭ ቢኖረኝ ብሎ ያልማል። እንዴት ብትለዉ ግን የሚያዝ የሚጨበጥ ማስረጃ የለዉም። ምኞት ብቻ ነዉ።

መቀጠር ብዙ ሰዉ ባርነት ይመስለዋል። ላስተዋለና ለነቃ ግን መቀጠር እየተከፈለህ የገሃዱን ዓለም እዉቀት የምትገበይበት የትምህርት ቦታ ነዉ። ሳይቀጠሩና ሳይሰሩ የራስ ነገር እንዲኖር ማሰብ የአለማወቅ ጥግ ነዉ ቢባል ስህተት አይደለም። የግል ቢዝነስም ስራ ተቀጥረህም ስራ አለቃ የሌለበት ስራ የለም።

የግል ቢዝነስ ላይ ገቢዎች፣ ገበያዉና ከስተመርህ አለቆችህ ናቸዉ። ለዚያዉም 3 አለቃ ህይወትህን ይወስነዋል። እነሱ ከሚሉት ዉልፍት እላለሁ ብለህ የግልህን አቋም ላራምድ ብለህ ብትሞክር በካልቾ ጠልዘዉህ ከገበያ ያስወጡሃል። ስለዚህ ራዕይና 3 አለቃ የመቋቋም ትከሻ የሌለዉ ሰዉ ተቀጥሮ መኖር አለበት። መቼስ ሁሉም የግል ቢዝነስ ባለቤት መሆን አይችል?! ተቀጣሪኮ ያስፈልጋል አንዱ ለአንዱ።

ግን የሚታይ የሚጨበጥ ራዕይ ያላቸዉ ሰዎች ተቀጥረዉ ብቻ ከኖሩ ብክነት ነዉ። መነሻ የሚሆን ልምድ ከቀሰሙ በኃላ ከቅጥር ዓለም ወጥተዉ የራሳቸዉን ነገር ማሰብ አለባቸዉ። አለቃ ስለጠሉ ሳይሆን ወደ ስራ መቀየር ያለበት ሀሳብ ስላላቸዉ። ልምድ ቅሰሙ፣ ተራራዉን ዉጡ፣ ቁልቁለቱን ዉረዱ ደልዳላዉ ሜዳ ላይ ደርሳችሁ እስክታርፉ!! መራራዉ መንገድ ላይ ነዉ ብዙ ጣፋጭ ፍሬ ያለዉ።

በተረፈ ስለጀመራችሁት ወይም ልትጀምሩ ስላሰባችሁት ቢዝነስ እኛን አማክሩን የሚያስፈልጋችሁን እገዛ አድርገን ቢዝነሳችሁ ትክክለኛው መንገድ ላይ እንዲገባ ትርፋማ እንድትሆኑና ቢዝነሳችሁ ዘላቂ እንዲሆን የተለያዩ ባለሙያዎችን በአንድ ላይ አድርገን ከጎናችሁ እንሰለፋለን ልትደውሉልን ካሰባችሁ በ0987898021 ላይ ሃሎ በሉን። ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35 ብትመጡ ደግሞ እናንተን ለማስተናገድ ሀሳባችሁን ለመስማት እና ለማማከር ዝግጁዎች ነን

በርቱ!

አክት የቢዝነስ ማማከር
የገበያ ጥናት (Market Research)  ለአንድ ቢዝነስ ስኬት ያለው ጠቃሚነት

ለደንበኞች፣ ለተወዳዳሪዎች እና አጠቃላይ የገበያ ሁኔታ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ስለሚሰጥ የገበያ ጥናት ለንግድ ስራ ስኬት ወሳኝ ነው። የገበያ ጥናት ለንግድ ስራ አስፈላጊ የሆነባቸው አንዳንድ ቁልፍ ምክንያቶች እዚህ ናቸው።

1. የደንበኛ ፍላጎቶችን እና ምርጫዎችን መረዳት፡- የገበያ ጥናት ንግዶች ስለ ኢላማ ታዳሚዎቻቸው ፍላጎቶች፣ ምርጫዎች እና ባህሪያት ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ይረዳል። ይህ መረጃ ንግዶች ምርቶቻቸውን ወይም አገልግሎቶቻቸውን የደንበኞችን ፍላጎት በብቃት እንዲያሟሉ ያስችላቸዋል።

2. የገበያ ዕድሎችን መለየት፡- የንግድ ድርጅቶች የገበያ ጥናት በማካሄድ አዳዲስ የገበያ አዝማሚያዎችን፣ ብቅ ያሉ እድሎችን እና በገበያ ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ክፍተቶችን መለየት ይችላሉ። ይህም የእድገት እና የመስፋፋት እድሎችን እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።

3. ውድድርን መገምገም፡- የገበያ ጥናት ንግዶች የተፎካካሪዎቻቸውን ጥንካሬ፣ ድክመቶች፣ ስትራቴጂዎች እና የገበያ አቀማመጥን እንዲተነትኑ ይረዳል። ይህ መረጃ ንግዶች ከተወዳዳሪዎቻቸው እንዲለዩ ያስችላቸዋል።

4. አደጋዎችን መቀነስ፡- የገበያ ጥናት ንግዶች በመረጃ የተደገፈ ግንዛቤዎችን በማቅረብ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ ይረዳል። የገበያ አዝማሚያዎችን፣ የደንበኞችን ተስፋዎች እና ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችን በመረዳት ንግዶች ከአዳዲስ የምርት ጅምር፣ ማስፋፊያዎች ወይም የግብይት ዘመቻዎች ጋር ተያይዘው የሚመጡትን ስጋቶች መቀነስ ይችላሉ።


በአጠቃላይ የገበያ ጥናት ንግዶች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ፣ ዒላማዎቻቸውን እንዲረዱ፣ የእድገት እድሎችን በመለየት እና በየጊዜው በሚለዋወጠው የንግድ ገጽታ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቆዩ በመርዳት ረገድ የገበያ ጥናት ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በገበያ ጥናት ላይ ኢንቨስት የሚያደርጉ ንግዶች የረዥም ጊዜ ስኬት እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማምጣት የተሻለ ዕድል አላቸው።

አክት የቢዝነስ ማማከር
ስልክ፡ +251987898021
#ቢዝነስ
ብቻ ጀምረው……

መልካም የእረፍት ቀናት!
አክት የቢዝነስ ማማከር

አድራሻ፡ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ፡ +251987898021

ህልምዎን እናሳካለን!!
1
ስኬታማ ቢዝነስ ለመፍጠር እነዚህን ሰባት ነገሮች አሟላ

1) ቢዝነስ ስትፈጥር ከደንበኛ ምርጫ ጀምር!

ማገልገል የምትሻው ማንን ነው?

  ~ ህጻናትን፣ ወጣቶችን፣ እናቶችን፣ ጎልማሶችን፣ ወላጆችን፣ አረጋውያንን

  ~ ድሆችን፣ ሀብታሞችን

  ~ ከተሜዎችን ወይንስ ገጠሬዎችን

   ~ ሴቶችን ወይንስ ወንዶችን

   ~ ተማሪዎችን ወይንስ መምህራንን

የመረጥካቸው ጥሩ ይከፍሉሃል? ይሄ ቢዝነስ ነው መዝናኛ አይደለምና መክፈል መቻላቸውን አረጋግጥ።

የምታገለግለውን ለይተህ ምረጥ!

2) የደንበኛህን ችግር ምረጥ።

ደንበኛህ ብዙ ችግር ይኖረዋል። ሁሉን ችግር አንተ ልትፈታ አትችልም። አንተ ልትፈታ የምትችለውን ችግር ምረጥ።

3) ደንበኛህ አሁን ችግሩን እንዴት እየፈታ ወይም እንዴት እየተቋቋመ እንዳለ አጥና።

4) ለደንበኛህ አሁን ካለው የተሻለ መፍትሔ ልታቀርብ የምትችልበትን መንገድ ፈልግ።

5) ያንተ መፍትሔ ከሌሎች በምን ይመረጣል? ተመራጭ መፍትሔ እስክታገኝ መፍትሔ ፍለጋ ላይ አተኩር።

6) የመፍትሔህን ተቀባይነት በትንሹ ሞክር። ተቀባይ ካላገኘህ ወደ ተራ ቁጥር ፭ ተመለስ። ተቀባይ ካኘኘህ ግን እሰየው! ወደ ተራ ቁጥር ፯ ተሻገር።

7) ምርትህንና አገልግሎትህን አስተዋውቅና ወደ ገበያ ግባ! ሁሌም አፈጸጸምህን እየለካህና ምርትና አገልግሎትህን እያሻሻልክ ቀጥል።

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!!

አክት የቢዝነስ ማማከር
አድራሻ፡ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ፡0987898021
1
ᴀᴄᴛ ʙᴜsɪɴᴇss ᴄᴏɴsᴜʟᴛᴀɴᴄʏ

Unlock the full potential of your business with our expert consultancy services.

Our team of experienced consultants will work with you to identify opportunities for growth, streamline operations, and increase profitability. Let us help you navigate the complexities of today's business landscape and achieve sustainable success.

Contact us today to schedule a consultation and take your business to the next level.

Address: sʜᴏʟᴀ ᴀɴᴄʜᴏʀ ᴀᴘᴀʀᴛᴍᴇɴᴛ ᴏғғɪᴄᴇ ɴᴏ35

Pʜᴏɴᴇ: +251987898021
ሰባ ጥያቄዎች ባሉት ፈተና ላይ ተቀምጠሃል እንበል ። የ ፈተናው ዓይነት ደግሞ ምርጫ ነው ።የተሰጠህ ሰባ  ደቂቃ ብቻ እንደሆነ አስብ ።  (የሰው እድሜ  ሰባ ነው ተብሎ የለ?)

ከተመሳሳይ ጥያቂዎች  አንዱን ለምሳሌ እንዲህ ይላል

1ኛ ከሚከተሉት ውስጥ ስለ አየር ትክክለኛው አባባል የትኛው ነው ?

በምርጫው ዝርዝር ውስጥ  ስድስት ሺህ አማራጭ መልሶችን ቢያስቀምጥልህ ምን ታደርጋለህ ?

Moral of the story is

ህይወት ብዙ ምርጫ ስላቀረበችልህ ሁሉም ትክክል ነው ማለት አይደለም ። Focused የምትሆንበትን ነገር እወቅ limit ይኑርህ identify your talent and strength, then do it in that area! የቀረበልህ ሁሉ ላንተ እንደሚስማማ ለማወቅ ያንን ሁሉ ማወቅ አይጠበቅብህም ።

ለምን መሰለህ 37% ማቲማቲካል ሞዴል የሚባል ነገር አለ ። የበለጠ ለማወቅ  ጎግልን ጠይቀው ። እንደገና የበለጠ እንዲብራራልህ ደግሞ Dawit Benti ጠይቀው ይነግርሃል  ።

ወዳጄ ትዳርህንም ለመወሰን ይጠቅምሃል ይላል ይህ ማቲማቲካል  Trick .

(The '37 Percent Rule': The Mathematical Trick for Making Much Better Decisions

Whether you're choosing a spouse or a storefront, this math-based trick can help you pick well.)

©ስለቢዝነስ ማስታወሻ

አክት የቢዝነስ ማማከር

አድራሻ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35

ስልክ፡ 0987898021
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።

አክት የቢዝነስ ማማከር
አክት የቢዝነስ ማማከር

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የንግድ ማማከር

የንግድ ማሻሻያ ዕቅድ

የማርኬቲንግና የፍይናንስ ፕላን

የፋይናንስ ዕድል ማመቻቸት

የንግድ ሃሳብ ወደ ተግባር መቀየር

የህግ የታክስ እንዲሁም የቴክኖሎጂ ባልሞያዎችን በአንድ ማዕቀፍ ማገናኝት

ማንኛውንም የባለሙያ ዕርዳታ ማስትባበር

እንኚህናን እና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ማግኘት የሚችሉበት ሁኔታ
ስለተመቻቸ ከእኛ ጋር በመስራት ህልሞዋን እውን ያድርጉ ትርፍማ ይሁኑ!

አድራሻ፡ ሾላ አንከር አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 35

ስልክ፡ +251987898021

Telegram: @actbusinessconsultancy

tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMMY77b6A/

Facebook:  https://www.facebook.com/share/Q6ory38qKFrSSLtZ/?mibextid=qi2Omg

#Actbussinessconsultancy #BusinessConsultancy #ConsultingServices #BusinessStrategy #ManagementConsulting #BusinessAdvisory #ConsultingFirm #StrategicPlanning #BusinessDevelopment #ConsultingSolutions #CorporateConsulting
👍31
Channel photo removed
ውድ ቤተሰቦቻችን በአዲስ ዓመት አዲስ ቢዝነስ ይጀምሩ ወይንም ነባር ቢዝነሶን ያሳድጉ በቢዝነስ ፕላኒንግ እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት አገልግሎቶቻችን እስከ 50℅ የሚደርስ የአንድ ወር ቅናሽ አድርገናል
በ 0975175012 በመደወል ይመዝገቡ።