አቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Abune Gorgorios Secondary School Adama
2.51K subscribers
668 photos
17 videos
832 files
70 links
Download Telegram
ካርዱ በሚቀጥለው ሴሚስተር በsystem ፕሪንት ይደረጋል
ውድ የትምህርት ቤታችን ወላጆች እና ባለድርሻ አካላት፤ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ውጤት ለተማሪዎች ስለተሰጠ አይታችሁ ከነአስተያየቱ ሰኞ የካቲት 16/2018 ውጤቱን ላኩልን፡፡
Subject: Notification: Model Exam IV (Feb 26-28, 2026)

To: Grade 12 Students


Dear Students, This is to inform you that Model Exam IV is tentatively scheduled to be held from Thursday, February 26 to Saturday, February 28, 2026 (Gregorian Calendar).

You are advised to prepare yourself strongly and make the best use of this opportunity to demonstrate your knowledge and skills.

Best regards,
The School.
ፈተና ሙሉ ቀን ስለሆነ ምሳ ይዛችሁ ኑ
የካቲት 19/2018

ማስታወቂያ

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች

ከነገ የካቲት 20 ጀምሮ ፎርም መሙላት ስለሚጀመር ስማችሁ በፊደል A-D ነገ 20/06/2018 ፋይዳ ያወጣችሁበትን ስልክ ይዛችሁ ኑ።

ማሳሰቢያ

፩. ስልካችሁን ጠዋት በር ላይ ለተዘጋጀው መ/ር መስጠት፥

፪. ስማችሁ ያልተጠቀሰ ተማሪ ስልክ እንዳያመጣ።

ት/ቤቱ