ከላይ እንዳያችሁት በእነዚህ እና መሰል code editorዎች የኮዲንግ ችሎታችሁን ታዳብሩበታላችሁ ዛሬ ማታ ደግሞ አንድ ወንድማችን ስለማስተር ካርድ በሰፊው ንገረን ብሎኛል የሁላችንም ጥያቄ ይመስለኛል ለfreelancing, ከውጭ ሀገር እቃ ለማምጣት እና ለተለያዩ ጉዳዬች ይጠቅሙናል ማታ በሰፊው እናየዋለን
👍6👏3
Mastercard💳
Mastercard is a global financial services company that facilitates electronic payment systems, primarily through its credit, debit, and prepaid card networks.
Mastercard እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው በቀላሉ ክፍያን ለመፈፀም ነው አብዛኛው እኛ ሀገር ማስተርካርድ አገልግሎት የሚሰጡን በ virtual ሲሆን በ physical ማግኘት የምንችላቸውም አሉ
ምርጥ እና ወሳኝ 4 ማስተርካርዶችን እንይ
1 Payoneer በጣም ምርጥ እና ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጠን ነው በተለይ ለ freelance 👌virtual & digital ማግኘት እንችላለን ማስተርካርዱን ለማግኘት $100+ አካውንታችሁ ላይ ሊኖር ያስፈልጋል በቀላሉ ከ p2p እና ከውጭ ሀገር ማስላክ ትችላላችሁ
More Tutorial & edemy youtube
2 bybit አዲስ እና ብዙ future ያለው ሲሆን እዛው dollar መግዛት እንችላለን በp2p አማካኝነት ደግሞም ገደብ የለውም በ500 ብር ገዝተን MasterCard መጠቀም እንችላለን
More Tutorial
3 bitnob ይህ ደግሞ ብዙ ጊዜ ለ e-commerce በጣም ምርጥ ሲሆን upwork ላይ connection ለመግዛት ምርጥ ነው minimum $5 ሲሆን ግን fee አለው
More Tutorial
4 Habesha coin ይሄ ደግሞ ምንም አይነት verify(passport or id) አያስፈልገንም በቀላሉ በብር መግዛት እንችላለን ይሄም ከውጭ እቃ ለማዘዝ(በተለይ በሰዎች welcome deal ለመበልፀግ😁 ወደፊት እናየዋለን) እና በቀላሉ connection ለመግዛት ብቻ
እናንተ የምታውቁት ካለ comment ላይ share አድርጉ
@abudevchannel

👍5
የዛሬ Live session ከውጭ ሀገር እቃ በe-commerce(Amazon, aliexpress, alibaba) በኩል ሰናስመጣ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እንወያያለን በዛውም ስለ ማስተር ካርድ እናነሳለን
ማታ 2 ሰአት (8:00 pm)
ማታ 2 ሰአት (8:00 pm)
👍5
Abu Dev
https://youtu.be/0aQBBw1gT9w?si=EI5mybVakVC_wAvT
Bybit ማስተር ካርድ አከፋፈት ምርጥ እና ቀላል መንገድ ነው የተጠቀመው
እኔ ቪድዬ ለመስራት ስላልተመቸኝ ነው
እኔ ቪድዬ ለመስራት ስላልተመቸኝ ነው
ዛሬ በቅናሽ ኢንተርኔት አክሰስ እንዴት እንደምናገኝ ልንገራችሁ ኢንተርኔት አክሰሱን ማግኘት ለሚፈልግ በ5birr 2gb በ275 birr unlimited
በመጀመሪያ vpn ያስፈልገናል ብዙ vpn አሉ ቀላሉን እና ምርጡ linkun ተጫኑት
ቀጣይ mayya package የ 2gb መጠቀም ከፈለጋችሁ
በመጀመሪያ ካርዱ ከገዛችሁት በኋላ 863 ላይ ok ብላችሁ መላክ ነው ከዛን vpn ላይ ገብታችሁ ምስሉ ላይ እንደምታዩት mayyapackage የሚለውን መርጣችሁ connect ማድረግ
Unlimited ለመጠቀም በመጀመሪያ 300birr ከቴሌብር ወደ ካርድ ላኩና *999*6*1*3*1# ላይ የ spotify package ገዝታችሁ እንደመጀመሪያው Spotify የሚለውን መርጠን vpn connect ማድረግ

Google Play
BD NET VPN - Apps on Google Play
Secure, Stable & Multiple Protocol VPN
👍3