✳️ ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው❓
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን shutdown፣ sleep ወይም hibernate በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን።
⚫Sleep
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን sleep mode ላይ ስናደርገው ከRAM በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል።
ፕሮሰሰሩና ስክሪኑ ይጠፋሉ፤ ነገር ግን መረጃዎችን እንዳይረሳ ለማድረግ አነስተኛ የባትሪ ኃይል ይጠቀማል።
መልሰን ስንከፍተው በፍጥነት ወደነበረበት ይመለሳል።
ለጥቂት ደቂቃዎች ወይም ሰዓታት ከኮምፒውተራችን ራቅ ስንል መጠቀም እንችላለን።
ጉዳቱ: ባትሪው ሙሉ በሙሉ ካለቀ Save ያላደረግናቸው ፋይሎች ሊጠፉ ይችላሉ።
⚫Hibernate
ይህ አማራጭ ደግሞ በSleepና በshotdown መሀል የሚገኝ ሲሆን ይህን በምናደርግበት ጊዜ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በRam ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ።
ኮምፒውተሩ ከመጥፋቱ በፊት በቅጽበት በRAM ላይ ያለውን መረጃ በሙሉ (save ያልተደረጉ የዎርድ ፋይሎች፣ ክፍት የብራውዘር ታቦች፣ እየሰሩ ያሉ አፕሊኬሽኖች) ወደ hard drive ወይም SSD (
የላፕቶፑ ባትሪ 0% ቢሆን ወይም ባትሪው ቢወልቅ እንኳ መረጃው Hard Drive/SSD ላይ save ስለተደረገ ምንም ነገር አይጠፋም።
⚫Shutdown
ኮምፒውተራችንን shutdown በምናደርግበት ጊዜ ሁሉም የተከፈቱ ፕሮግራሞች ይዘጋሉ። Ram ውስጥ ምንም አይነት መረጃ አይኖርም። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
እንደ አዲስ በሚነሳበት ጊዜ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል።
ኮምፒውተሩ ለረጅም ጊዜ ስራ ላይ የማይውል ከሆነ፣ ወይም Reset እንዲሆንና የተከማቹ ጊዚያዊ ፋይሎች እንዲጠፉ ስትፈልጉ shutdown ወይም restart ማድረግ ትችላላችሁ።
የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም።
Credit :bighabesha tech ✔️
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን shutdown፣ sleep ወይም hibernate በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን።
⚫Sleep
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን sleep mode ላይ ስናደርገው ከRAM በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል።
ፕሮሰሰሩና ስክሪኑ ይጠፋሉ፤ ነገር ግን መረጃዎችን እንዳይረሳ ለማድረግ አነስተኛ የባትሪ ኃይል ይጠቀማል።
መልሰን ስንከፍተው በፍጥነት ወደነበረበት ይመለሳል።
ለጥቂት ደቂቃዎች ወይም ሰዓታት ከኮምፒውተራችን ራቅ ስንል መጠቀም እንችላለን።
ጉዳቱ: ባትሪው ሙሉ በሙሉ ካለቀ Save ያላደረግናቸው ፋይሎች ሊጠፉ ይችላሉ።
⚫Hibernate
ይህ አማራጭ ደግሞ በSleepና በshotdown መሀል የሚገኝ ሲሆን ይህን በምናደርግበት ጊዜ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በRam ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ።
ኮምፒውተሩ ከመጥፋቱ በፊት በቅጽበት በRAM ላይ ያለውን መረጃ በሙሉ (save ያልተደረጉ የዎርድ ፋይሎች፣ ክፍት የብራውዘር ታቦች፣ እየሰሩ ያሉ አፕሊኬሽኖች) ወደ hard drive ወይም SSD (
hiberfil.sys) ውስጥ save አድርጎ ያስቀምጣቸዋል።የላፕቶፑ ባትሪ 0% ቢሆን ወይም ባትሪው ቢወልቅ እንኳ መረጃው Hard Drive/SSD ላይ save ስለተደረገ ምንም ነገር አይጠፋም።
⚫Shutdown
ኮምፒውተራችንን shutdown በምናደርግበት ጊዜ ሁሉም የተከፈቱ ፕሮግራሞች ይዘጋሉ። Ram ውስጥ ምንም አይነት መረጃ አይኖርም። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
እንደ አዲስ በሚነሳበት ጊዜ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል።
ኮምፒውተሩ ለረጅም ጊዜ ስራ ላይ የማይውል ከሆነ፣ ወይም Reset እንዲሆንና የተከማቹ ጊዚያዊ ፋይሎች እንዲጠፉ ስትፈልጉ shutdown ወይም restart ማድረግ ትችላላችሁ።
የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም።
Credit :bighabesha tech ✔️
❤12🤩1😍1👨💻1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚡️የቴስላ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢሎን ማስክ በቴክሳስ በሚገኘ የስፔስ ኤክስ የሙከራ ማዕከል " አየር ላይ መብረር ይችላል " ያሉትን አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ይፋ አደረጉ።
🟥በሮኬት አይነት አስወንጫፊዎች የታገዘው 'ቴስላ ሮድስተር' የተሰኘው ይህ የሁለት ሰው የስፖርት መኪና በኤሌክትሪክ መኪና ኩባንያው ቴስላ እና በስፔስ ኤክስ የሮኬት ቴክኖሎጂ ትብብር የተሰራ መሆኑን ኤሎን መስክ ገልጸዋል።ይህ ድንቅ መኪና በሰዓት ከ0 እስከ 97 ኪ/ሜ ያለውን ፍጥነት ከ1 ሰከንድ ባነሰ ጊዜ (በ0.8 ሰከንድ) ውስጥ መጓዝ ይችላል።🔥
🦋የላቀ የአየር ግፊት እና የታመቀ አየር ማስወጫ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፦
- ቁልቁል ተደፍቶ/የላይኛውን አካሉን ወደታች ዘቅዝቆ የመጓዝ፣
- ከከፍታ ላይ ዘሎ አየር ላይ የመቆየት፣
- ከመሬት ላይ ተነስቶ አየር ላይ የመንሳፈፍ፣
- አየር ላይ የመሽከርከር፣ የመገለባበጥ እንዲሁም አቅጣጫውን መቀየር የሚያስችል ችሎታዎች አሉት ተብሏል።
✅ኢሎን ማስክ እንደገለጹት ተሽከርካሪው በ2028 ወደ ምርት ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።የዘርፉ ባለሙያዎች የሮኬትና መኪናን ቴክኖሎጂ አዋህዶ ረጅም ርቀት የማንሳፈፍ / የመብረር አቅሙን በተግባር ማረጋገጥ ከፍተኛ የቴክኒክ ፈተና እንደሚኖረው ጠቁመዋል🙀

❤2🙏2😍2🤩1
✅️ • BEST TELEGRAM BOT •✅️
🟡|| የዚ የ BOT ስም GAME BOT ይባላል የዚ BOT ጥቅም ከዚው TELEGRAM ሳትወጡ ከ ጓደኛችሁ ጋር በዚ BOT አማካኝነት GAME 🎮 መጫወት ትችላላችሁ በመጀመርያ በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 @GAMEBOT
😍 • 100 LIKE እፈልጋለሁ • 😍
🌼|𖣔 @ABOL_TECH
🌼|𖣔 @ABOL_TECH
🟡|| የዚ የ BOT ስም GAME BOT ይባላል የዚ BOT ጥቅም ከዚው TELEGRAM ሳትወጡ ከ ጓደኛችሁ ጋር በዚ BOT አማካኝነት GAME 🎮 መጫወት ትችላላችሁ በመጀመርያ በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 @GAMEBOT
ወደ BOT'U ትገባላችሁ ከዛ PLAY WITH FRIEND የሚለውን ትነካላችሁ በዚ ጊዚ TELEGRAM ላይ የምታወሯቸውን ሰዎች ያመጣላችዋል እናተ አንድ ሰው ትመርጣላችሁ ከዛ የምትጫወቱትን GAME ትመርጣላችሁ ከዛ መጫወት ነው በዚ መልኩ TELEGRAM ላይ ከምትፈልጉት ሰው ጋር መጫወት ትችላላችሁ ።😍 • 100 LIKE እፈልጋለሁ • 😍
🌼|𖣔 @ABOL_TECH
🌼|𖣔 @ABOL_TECH
❤1🤩1😍1👨💻1
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
😍3
ሰላም የቴሌግራም ቤተሰቦቼ
ከBinance africa ጋር በመተባበር ለ200 ዕድለኞች እያንዳንዳቸው 5 USDC፣ በአጠቃላይ 1,000 USDC Giveaway አዘጋጅተንላችኋል።
ዕድለኛ ለመሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ በጣም ቀላል ነው።
1. የBinance Africaን X አካውንት follow ማድረግ።
https://x.com/BinanceAfrica
2. የBinance UIDና የX username እዚህ ፎርም ላይ መሙላት።
https://app.binance.com/uni-qr/user-survey/6b3cce8146e5414c9448635d687889bb
የX አካውንት መክፈት ይጠበቅባችኋል። ይህን post X አካውንት ላለው ጓደኛችሁ share አድርጉለት።
🔔ምርጫው ሙሉ በሙሉ random ስለሆነ አካውንት የሌላችሁ አሁን ከፍታችሁ ተረጋግታችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Hey family! We’ve officially partnered with Binance Africa to bring some major perks straight to our members. We have put together a special giveaway exclusively for this channel.
Here is how to claim your entry:
1. Give Binance Africa a follow on X:
https://x.com/BinanceAfrica
2. Submit your entry:

We’ve got 1,000 USDC up for grabs— 5 USDC for 200 lucky winners chosen straight from this community. Don't sleep on this—tap in now!
Campaign Period: October 21st 2026 to October 31st 2026
@bighabesha_softwares

❤2😍2👏1🙏1👨💻1
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
😍3❤1
🟢• በነፃ የተለያዩ ኮርሶችን የምትማሩባቸው ዌብሳይቶች ናቸዉ 🔥
🟡• Some Website For Free Courses With Certificates Grow Your Skill and Earn Money Yourself✅
1. https://alison.com/
2. https://www.open.ac.uk/
3. https://grow.google/intl/uk/
4. https://www.classcentral.com/
🖌|𖣔 @ABOL_TECH

❤3😍2👨💻1🤗1😘1
🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0

❤2😍2
አስታውሱ •⚠️
ሰሞኑን እንደምታውቁት Samsung One UI Update ለተለያዩ ስልኮቹ እየለቀቀ ይገኛል እና አንዳንድ ስልኮች Screen ላይ Green line (አረንጓዴ መስመር) ችግር ሊገጥማቹ ስለሚችል Update ከማድረጋቹ በፊት እነዚህ ጥንቃቄዎች ብታደርጉ ይመከራል።
➡️Update ከማድረቹ በፊት የናንተ ተመሳሳይ ስልክ ላይ ሌሎች ሰዎች ይሄ ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
➡️ስልኩ ከመጠን በላይ ሞቃት ከሆነ እስኪቀዘቅዝ ድረስ Update አታድርጉ።
➡️Update ከማድረጋቹ በፊት የስልኩን የጀርባ Cover (case) ማውለቅ እና በቀዝቃዛ አካባቢ Update ማድረግ ይመከራል።
⚠️ማስታወሻ: ስልኩን ሙሉ በሙሉ ለማቀዝቀዝ በማቀዝቀዣ ውስጥ እንዳታስገቡ፤ ይህ ሌላ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።

❤4😍3🤩1😘1
🥲ኤአይን (AI) ከመጠቀምዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 ወሳኝ ጉዳዮች!
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 5 ቁልፍ ነጥቦች አሉ🟥
⚡️ ኤአይ ማሰብ አይችልም‼️
➡️ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል ቅጦችን (patterns) በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጥዎት ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል “በመገመት” የሚሰጥዎት ነው።
⚡️ ሁልጊዜ ትክክል አይደለም (ይቃዣል!)‼️
➡️ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጥዎትን መረጃ ከመጠቀምዎ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው!
⚡️ የግል ሚስጥርዎን ይጠብቁ‼️
➡️ለኤአይ የሚያስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣ ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አያስገቡ።
⚡️ ውጤቱ የሚወሰነው በትእዛዝዎ ጥራት ነው‼️
➡️ከኤአይ የሚፈልጉትን ምላሽ ለማግኘት የሚሰጡት ትዕዛዝ (Prompt) ግልጽ እና ዝርዝር መሆን አለበት። አጠቃላይ ጥያቄ ከመጠየቅ ይልቅ፣ ኤአይው ምን አይነት ሚና እንዲጫወት እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ፡ "እንደ ማርኬቲንግ ባለሙያ ሆነህ ፅሁፍ ጻፍልኝ") በግልጽ መንገር የተሻለ ውጤት ያስገኛል።
⚡️ የሰውን ልጅ አይተካም ረዳት ነው‼️
➡️ኤአይ ስራን በፍጥነት ለማከናወን እና ሃሳቦችን ለማፍለቅ እጅግ ግሩም ረዳት ነው። ነገር ግን የሰውን ልጅ የፈጠራ ችሎታ፣ ስነ-ምግባር እና ውሳኔ ሰጪነት ሙሉ በሙሉ መተካት አይችልም። ኤአይን የእርስዎን ስራ የሚያቀላጥፍ ታማኝ ረዳት አድርገው ይውሰዱት እንጂ ሙሉ በሙሉ አይመኑት። በተጨማሪ ሁሉንም ነገር (ማሰብን፣ መጻፍን፣ ማቀድና መወሰንን) ለኤአይ ሙሉ በሙሉ አሳልፈን መስጠት የለብንም። የራሳችንን አእምሮ ካላሰለጠንነውና በራሳችን ማሰብ ካቆምን፣ የማስታወስ፣ የመተንተን እና የፈጠራ ችሎታችን እየቀነሰ ይሄዳል። ኤአይ የአእምሮአችን መተኪያ ሳይሆን ማገዣ ብቻ መሆን አለበት።👍

🤗5😍3😘3❤1👍1🥰1
⚡️ ፊልም ምታዩባቸዉ Websiteቶች,Laptop,ስልካቹ ላይ መጠቀም ትችላላችሁ።
😉 zatobim.com
😉 tigrav.com
😉 ovkaz.com
😉 itmiv.com
😉 yovdid.com
⚠️ከዚህ ቻናል ላይ ስለሚጠፋ ወደራሳቹ Forward አድርጋቹ አስቀምጡቱ ለጓደኞቻቹ ሼር አድርጉላቸዉ።❤️🔥

🙏2😍2🔥1🤩1
Forwarded from Botton Creater ✅
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ትጠቀሙበታላችሁ🔥
ቻናሉን ከስር JOIN ሚለውን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ👇
ቻናሉን ከስር JOIN ሚለውን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ👇
🎭በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ አደገኛው ሃከር በFBI የሚፈለገው የሰሜን ኮሪያው የሳይበር ሊቅ👨💻
✔️የሆሊዉድ ኩባንያዎችን ያናወጡ፣ ትልልቅ ባንኮችን የዘረፉ እና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሆስፒታሎችን ሥራ ያስቆሙ የሳይበር ጥቃቶችን የፈጸመውን ሰው ላንዳፍታ አስቡት። ይህ ሰው የአሜሪካው የወንጀል ምርመራ ቢሮ (FBI) አጥብቆ የሚፈልገው ሰሜን ኮሪያዊው የኮምፒውተር ባለሙያ ፓክ ጂን-ሂዮክ ነው። አሜሪካ እሱን በዘመናችን ከተፈጸሙ ታላላቅ የሳይበር ጥቃቶች ጋር ታያይዘዋለች፤ ከእነዚህም መካከል በ2014 የሶኒ ኩባንያን መጥለፍ፣ በ2016 ከባንግላዴሽ ባንክ 81 ሚሊዮን ዶላር መስረቅ፣ በ2017 «WannaCry» በተባለ ቫይረስ በ150 አገራት 300 ሺህ ኮምፒውተሮችን ማደናቀፍ፣ እንዲሁም ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ዝርፊያ ሙከራዎች ይገኙበታል።
➡️ነገር ግን ይህ ጉዳይ ከአንድ ጠላፊ ወይም ሃከር በላይ ትልቅ ታሪክ አለው። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደሚያስጠነቅቁት፣ ሰሜን ኮሪያ እነዚህን የሳይበር ወንጀሎች ለገዥው አካል የገንዘብ ምንጭ አድርጋ ትጠቀምባቸዋለች። ከእነዚህ የሳይበር ዝርፊያዎች የሚሰበሰበው ገንዘብ ደግሞ የአገሪቱን የኒውክሌር መርሃ ግብር፣ የሚሳኤል ልማትንና የጦር ኃይሏን ለማጠናከር ይውላል።ትልቁ አሳሳቢ ነገር ደግሞ ፓክ ጂን-ሂዮክ በይፋ ተከሶ የFBI የተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ ቢገባም፣ ያለበት ቦታ ሰሜን ኮሪያ መሆኑ ነው። ሰሜን ኮሪያ ደግሞ የሚፈለጉ ዜጎቿን አሳልፋ ለአሜሪካ የማትሰጥ አገር በመሆኗ፣ በመላው ዓለም ላይ የሳይበር ጥቃት ያደረሰውና በቢሊዮን ዶላሮች ሴራ ውስጥ የተሳተፈው ይህ ግለሰብ አሁንም ከሕግ ቁጥጥር ውጪ ሆኖ ይገኛል።

👀4❤3🙉2🔥1
💬ጠቃሚ የ GPT TIP ⌛
📌አሪፍ AI prompt ነው ሞክሩት
✅2030 ላይ ራሴን የት አገኘዋለሁ ?” (Future-Self Simulator)
✅ይሄኛው ትንቢት አይናገርም። ይልቁንም የዛሬ ልምዶች እና ውሳኔዎች ቢቀጥሉ፣ ቢሻሻሉ ወይም ትልቁን ግብ በቁርጠኝነት ብትከተሉ ልትደርሱባቸው የሚችሉ 3 የተለያዩ የ2030 Scenarios ይጠቅስላችኋል።
ለኔ ሞክሬው ጥሩ ውጤት ሰቶኛል😀
✅መጨረሻ ላይ በአማርኛ የሚል መጨመር ትችላላችሁ 👍

Act as a future-scenario strategist.
First ask me 10 questions about my current career, skills, finances, learning habits, daily routine, goals, relationships, use of technology, biggest challenge, and biggest ambition.
Based only on my answers, create three plausible versions of my life in 2030:
Scenario A — If I continue mostly as I am
Scenario B — If I make consistent but realistic improvements
Scenario C — If I seriously pursue my highest-priority goal
For each scenario, describe career, skills, finances, lifestyle, opportunities, and likely challenges.
Then identify the 5 decisions I can make now that would most strongly improve my options.
Do not present these scenarios as predictions. Clearly separate evidence, assumptions, and possibilities.
✅መጨረሻ ላይ በአማርኛ የሚል መጨመር ትችላላችሁ 👍
❤5😍4🔥1🤩1👨💻1
ህይወቴ በተጣም ከባድ ናት አትበል
🔴 50 ሚሊዮን ሰዎች ካንሰርን እየተዋጉ ነው
እድለቢስ ነኝ ምንም ጥሩ ነገር አይገጥመኝም አትበል
🔴 30 ሚሊዮን አይነስውራን ሰዎች ፀሀይ ስቶጣ እና ስትጠልቅ አያዩም
በጣም ደክሞኛል ነገ እሰራዋለው አትበል
🔴 በየቀኑ ከ 174ሺ ሰዎች በላይ ይሞታሉ
ህይወቴ ተበላሸ አትበል
🔴 2.2ቢሊዮን ሰዎች ንፁህ ውሀ አያገኙም
ቡና ስላልጠጣው ቀኔ ተበላሸ አትበል
🔴 330 ሚሊዮን ሰዎች ቤት አልባ ናቸው
አመስጋኝ እንሁን መልካም ቀን❤️

🔥7❤2🤩2😍2
🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
📱 የአይፎን እና የአንድሮይድ 3 ምስጢራዊ ጥቅሞች!ብዙዎቻችን የማናውቃቸው ነገር ግን የዕለት ተዕለት አጠቃቀማችንን እጅግ የሚያቀልሉ ድብቅ ባህሪያት (Features)፦
✅ 1. የአይፎን የጀርባ ቁልፍ (Back Tap)፦ የአይፎንዎን ጀርባ ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ በመንካት ብቻ ስክሪንሾት እንዲያነሳ፣ ፍላሽ ላይት እንዲያበራ ወይም ካሜራ እንዲከፍት ማድረግ ይችላሉ። (Settings > Accessibility > Touch > Back Tap)
🔒 2. አንድሮይድ ላይ መተግበሪያን መቆለፍ (App Pinning)፦ ስልክዎን ለሌላ ሰው ሲሰጡ ያንን የከፈቱለትን መተግበሪያ ብቻ እንዲጠቀም እና ወጥቶ ሌላ ፋይል እንዳያይ ማሰር ይችላሉ። (Settings > Security > Advanced > App Pinning)
📄 3. ከፎቶ ላይ ፅሁፍ መገልበጥ (Live Text)፦ በአይፎንም ሆነ በአንድሮይድ ካሜራዎን በማንኛውም መጽሐፍ ወይም ወረቀት ላይ በማድረግ ፅሁፉን በቀጥታ ኮፒ (Copy) አድርገው ለሰው መላክ ይችላሉ።
👍መልካም ቀን

❤5👨💻3🤩2😍2
🍷ቴሌ አዲስ ነገር ይዘን መተናል እያሉን ነው ...! አንዱ feature ከዚህ በፊት ነበር አጠፉት አሁን በሌላ መንገድ አመጡት ።
🖥ከስር ያሉት ናቸው አዲሶች አገልግሎቶች ....
😐የሚደወልለት ሰው እንዲከፍል ለማድረግ
ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) አስቀድመው መደወል
ምሳሌ፡ *09xxx
(ተቀባዩ ጥሪውን ለመቀበል 1 ን ሲጫን የጥሪው ወጪ በእርሱ ሂሳብ ይሸፈናል! )
✅የሚደወልልዎትን ጥሪ ወጪ እኛለመሸፈን
🔵የተወሰኑ ሰዎች ሲደውሉልዎት ወጪውን እርስዎ እንዲከፍሉ ለማድረግ

✅ *945# ይደውሉ🔥አስኪ የ እናታችንን ስልክ whitelist አስገብተን እንሞክረው ! 🤝
✅ ቁጥራቸውን ወደ Whitelist ያስገቡ
✅ ከዚያ በኋላ እነሱ ሲደውሉልዎት ወጪው ከእርስዎ ሂሳብ ይቆረጣል።
🖌|𖣔 @ABOL_TECH
🖌|𖣔 @ABOL_TECH
😍4❤2👏2🔥1
Forwarded from 🔥አረፍ አሪፍ folder disk channel🔥

የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM