ታላቅ መንፈሳዊ የአዳር ጉዞ ወደ አባታችን ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ደብረ ሊባኖስ ገዳም በ አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ አዘጋጅነት።
መነሻ አርብ ነሐሴ 23 ጠዋት 12:00 መገናኛ 1:00 ፒያሳ መመለሻ ከንግስ በኋላ።
ከልዩ መስተንግዶ ጋር 1ሺህ ብር
በንግድ ባንክ 1000145090176 አቤኔዘር ገዛኸኝ ወይም በቴሌብር 0933143133 ከፍለው በቴሌግራም t.me/abigezenige ወይም በሚሴንጀር ሪሲት ስም እና ስልክ ይላኩ።
ለበለጠ መረጃ 0933143133/0947475774/0985416483 ይደውሉ።
በቴሌግራም የጉዞ ግሩፓችን ይቀላቀሉ። t.me/abiguzo

ሕጻናት ልጆቻችሁን ቅዳሜ ወይም እሁድ ካስቆረባችሁ በኋላ በዕለቱ ገላን መታጠብ፥ የቆረቡበትን ልብስ መቀየር፥ አፍ ገብቶ የሚወጣ ምግቦችን መመገብ፥ ውጪ ወጥቶ ከጓደኞች ጋር መጫወት ወዘተ አትፍቀዱላቸው።
👏8
ተጨማሪ
ሕጻናት ለማቁረብ ስትመጡ አሃዱ ከመባሉ በፊት ድረሱ፥ ጡት የሚጠቡ ሕጻናት ቅዳሴውን ሙሉ ይጾማሉ። ከ7 ዓመት በታች ያሉትን ቅዳሜና እሁድ ብቻ አስቆርቧቸው። ወላጆች አለባበሳችሁን አስተካክሉ።

❤15
ተጨማሪ
ከቆረበ ሰው ጋር መብላት፥ ቆራቢ ያስተረፈውን መብላት በረከት ነው። የቆረበ ሰው ብቻውን እንዳይሆን ሰው ያስፈልገዋል የሚል አስተሳሰብ በጭራሽ መቅረት አለበት። የቆረበን ሰው ያልቆረበ ሰው አይጠብቀውም።

❤2
ዛሬ የጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ በዓል ነው። በሥጋ ያረፉ ቤተሰቦቻችሁን በክርስትና ስማቸው በአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ስም ለየኔ ቢጤ ነፍስ ይማር ብላችሁ ስጡ፥ ሻማ አብሩ።
❤20🥰1