አቢላማ የቴአትር እና ፊልም ፕሮዳክሽን
እየሰራን ላለነው በአይነቱ ለየት ላለው ቴአትራችን ተዋንያን እንፈልጋለን!
የመድረክ ቴአትር ትወና ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል ...አሊያም ለቴአትር ትወና ልዩ ፍቅር ያለው/ያላት
1 ሴት ተዋናይት እንፈልጋል!
ጥቁር
ትንሽ ወፈር ያለች
እድሜ ከ19-25 ባለው የሆነች
ጥሩ ድምፅ ያላት
1 ወንድ ተዋናይ
ፆታ:- ወንድ
መልክ:-ጠየም ያለ ቢሆን
እድሜ ከ35-45 ባለው የሆነ
ቁመቱ ዘለግ ብሎ ገዘፍ ያለ
በውስጥ መስመር አናግሩን
@sew19

ሰላም ተወዳጆች እነሆ "ዶሎቪያ" በአዳማ ኦሊያድ ሲኒማ
ሚያዚያ 18 በ 8:00፣10:00 እና በ 12:00 ይታያል ! ተጋብዛችኋል ማንም እንዳይቀር !

የብርሃን ጥሞና - የምርቃት ጥሪ 👌
ቃላት ከመድረክ ጀርባ ተከማችተው፣ ስሜቶች በወረቀት ላይ ሰፍረው ለንባብ ሲበቁ ማየት ትልቅ ኩራት ነው። ወዳጅ ሳቢ ለረጅም ጊዜ ስትተጋበት የቆየችበት 'የብርሃን ጥሞና' የተሰኘው የግጥም መድብል መጪው ግንቦት 2/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በሊያ የኪነ-ጥበብ ማዕከል ይመረቃል።
ይህ መጽሐፍ የነፍስን ጓዳ የሚፈትሹ፣ የብርሃን መንገድን የሚያሳዩ ውብ ስንኞች ስብስብ ነው። ሁላችሁም በምርቃቱ ላይ በመገኘት የጥበብ ድግሱን እንድትታደሙ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
ሳቢ እንኳን ደስ አለሽ ወዳጄ! ብርሃንሽ ይብራ።
@abilam

እየተዝናኑ ለወገን ደራሽ ይሁኑ
ለኪነ ጥበብ ባለሙያው ሞቱማ ተርፋሳ የተዘጋጀ የረድኤት የቴአትር ምሽት
#Ethiopia | በከባድ የልብ ህመም ምክንያት የህክምና እርዳታ ለሚያስፈልገው ለወጣቱ የጥበብ ሰው ሞቱማ ተርፋሳ የሙያ ባልደረባዎቹ አጋርነታቸውን ለመግለጽ ልዩ የቴአትር መርሃ ግብር አዘጋጅተዋል።
አንጋፋው መራሄ ተውኔት ማንያዘዋል እንደሻው ያዘጋጀው የመስቀል ወፍ የተሰኘው ተወዳጅ መድረክ ተውኔት የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በአዳማ ሲኒማ እሊያድ ለታዳሚ ይቀርባል።
ይህ ተውኔት በበርናርድ ስሌድ ተጽፎ በአንዱዓለም ውብሸት (አቡቲ) ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲሆን፣
መስከረም አበራ፣
አልዓዛር ሳሙኤል፣
ህሊና ሲሳይ እና
አለምሰገድ አሰፋ ያሉ ታዋቂ ተዋንያን በመድረክ ላይ ብቃታቸውን ያሳዩበታል።
የዝግጅቱ ረዳት አዘጋጅ ራሱ ህመሙን እየተጋፈጠ ያለው ሞቱማ ተርፋሳ በመሆኑ፣ የእርስዎ መገኘት ለኪነ ጥበብ ባለሙያው ህይወት መትረፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
ሁላችንም
ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ ሲኒማ እሊያድ በመገኘት ጥበባዊ እርካታን እያገኙ ወገናዊ አጋርነትዎን እንዲያሳዩ ጥሪ ቀርቧል።
ከ ጌጡ ተመስገን ገፅ የተወሰደ !

አንጋፋው መራሄ ተውኔት ማንያዘዋል እንደሻው ያዘጋጀው የመስቀል ወፍ የተሰኘው ተወዳጅ መድረክ ተውኔት የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 በአዳማ ሲኒማ እሊያድ ለታዳሚ ይቀርባል።
ትኬቶች መግዛት የምትፈልጉ @sew19 ላይ ያናግሩን !

ተወዳጁ ቀን ዘራፊ ፊልም በአዳማ ኦልያድ ሲኒማ !
እሁድ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም
በ8:00 ፣ 10:00 እና 12:00 ላይ ለእይታ ይበቃል ! ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ የተዋበች እሁድን ኑ በጋራ እንፍጠር✌️