ABELA TECH
11.7K subscribers
1.09K photos
47 videos
170 files
989 links
📌 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 📌

✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ የWebsite ጥቆማዎች
✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች
✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ።

➤ TikTok Account: https://tiktok.com/@abela_tech

For Cross👉 @Abel_user
For Questions👉 @Abela_TechGroup
Download Telegram
#tech_news

ቀድሞ PES ተብሎ ይጠራ የነበረው አሁን ደሞ ስሙን ወደ "eFoofball " የቀየረው ተወዳጁ የእግር ኳስ ቪዲዮ ጌም አዲሱ Update አነጋጋሪ ሆኗል።

eFootball 2022 ከ2 ቀን በፊት Update የተደረገ ሲሆን የተጠቀመው የተጫዋቾች የፊት ዲዛይን ብዙዎቹን አነጋጋሪ አድርጓል።

በጥቂቱ ምስሉ ላይ ምትመለከቱ ተጫዋቾች ተጠቃሽ ናቸው። (ሜሲ ፣ ሮናልዶ ፣ ቫራን)

ከወደዳችሁት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!

Subscribe በማድረግ የ youtube ቻናሌን hack አርጉት።
hack ማድረጊያ link
     👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgn5-VyBQAHDHFHGhSdwbhQ?sub_confirmation=1

📌   |||  - @Abela_Tech - |||   📌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Tech_News📄

#ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ቴክኒካል ጥሪ ሙከራው መሳካቱን አስታወቀ።

ሳፋሪኮ
ም አትዮጵያ የቴክኖሎጂ ክፍሉና መላው ባልደረቦቹ ባለፉት ሳምንታት አገልግሎቱን ለማስጀመር ዋና የሆኑትን የሙከራ ሥራዎች በትጋት ሲያከናውኑ እንደነበር ገልጿል።

የ YouTube ቻናሌን #Subscribe በማድረግ ገንዘብ #መስረቅ ትችላላችሁ 😜💰💰👇👇

https://youtube.com/channel/UCgn5-VyBQAHDHFHGhSdwbhQ?sub_confirmation=1

📌   |||  - @Abela_Tech - |||   📌
✳️ ሩሲያዊው የኮምፒውተር ባለሙያ ሴቶችን ማማለል የሚያስችል ሶፍትዌር መስራቱን ገለጸ።

🔺ይህ የሶፍትዌር ባለሙያ ከአንድ ዓመት በፊት ይፋ ባደረገው ቻት ጅፒቲ የተሰኘውን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ሚስት ማግኘቱ ተገልጿል፡፡

🔺ባለሙያው ቻት ጅፒቲ ስለ እሱ ባህሪ፣ ፍላጎት፣ ዝንባሌ፣እድሜ እና ሌሎች መረጃዎችን በማሰልጠን ለእሱ የምትሰማማ ፍቅረኛ እንዲፈልግለት አድርጓል ተብሏል፡፡

🔺ቻት ጅፒቲ 5 ሺህ 239 እንስቶችን ለአሌክሳንደር አገናኝቶታል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ካሪና ኢምራቭና የተሰኘች እንስት ካገኘችው በኋላ አስደሳች የፍቅር ጊዜያትን እያሳለፉ እንደሆነም የሩሲያ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡

🔺ቻት ጅፒቲን ተጠቅሞ ባዘጋጀው የቻት ቦት አማካኝነት ቴክኖሎጂው በራሱ ከሴቶቹ ጋር መልዕክቶችን ከተለዋወጠ በኋላ ምርጥ እና ፍቅረኛ ሊሆኑት የሚችሉ 160 ሴቶችን ከመረጠለት በኋላ አሌክሳንደር 12ቱን በአካል እንዳገኛቸውም ተናግሯል፡፡

🔺አሌክሳንደር ዛዳን በመጨረሻም ከ12ቱ እጩ ፍቅረኞች ውስጥ ካሪና ኢምራቭናን እንደመረጠ ተገልጿል፡፡

#Tech_News ©Big habesha

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎯@Abela_Tech🎯
Microsoft Copilot will soon be able to summarise and analyse files.

ማይክሮሶፍት ፋይሎችን summerize እና analyse ማድረግ የሚያስችለውን አዲስ የMicrosoft copilot  ፊቸር ለመጨመር በመሞከር ላይ ነው።
አዲሱ አሠራር ተጠቃሚዎች ፋይሎቻቸውን ለቻትቦቱ በመስጠት እንዲያጠቃልልላቸው እንዲመረምርላቸው እንዲሁም ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲጠይቁ ያስችላቸዋል ተብሏል። አዲሱ የcopilot ማሻሻያ ተጠቃሚዎች ፋይሎችን በቀጥታ ከኮምፒውተራቸው ወይም ከስልካቸው ላይ ለማጋራት የሚያስችላቸውን አዲስ 'Add a file' የሚል ቁልፍ  የሚጨምር ይሆናል።
ማይክሮሶፍት ባለፈው ዓመት launch ካደረገበት ጊዜ አንስቶ አዳዲስ የኮፓይሎት ገጽታዎችን በተከታታይ እያሻሻለ ይገኛል።

#tech_news
✳️ኤርባስ A380 ሱፐርጃምቦ የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ ተጠቅሞ በረራ ያደረገው አውሮፕላን❗️

🔺የዓለማችን ግዙፉ አውሮፕላን “ኤርባስ A380 ሱፐርጁምቦ” በፈረንሳይ ቱሉዝ እና ኒስ ከተሞች መካከል የምግብ ማብሰያ ዘይትን እንደ ነዳጅ በመጠቀም የተሳካ የሶስት ሰዓት በረራ ማድረጉ ተገለፀ።

🔺ኤርባስ A380 ሱፐርጁምቦ አውሮፕላን መቶ በመቶ የምግብ ማብሰያ ዘይት ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ በረራ ሲያደርግ የመጀመሪያ ነው የተባለ ሲሆን፤ ሌሎች የኤርባስ ስሪት አውሮፕላኖች ግን ባሳለፍነው ዓመት 3 የተሳካ በረራ አድርገዋል።

🔺የካርበን ልቀትን በ80 በመቶ ይቀንሳል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የምግብ ዘይት ነዳጅ፤ ጥቅም ላይ ከዋለ የምግብ ዘይት፣ ከስብ እንዲሁም ለምግብነት ከማይውሉ ሰብሎች የሚሰራ ነው ተብሏል።

🔺ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ የተባለው ዘይት የካርበን ልቀትን በመቀነስ ረገድ 65 በመቶ ሚና ይኖረዋል ብሏል። በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በ2050 የካርበን ልቀትን ወደ ዜሮ ለማምጣት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት እንደሚረዳም ማህበሩ አስታውቋል።

🔺እንደ ኤርባስ ገለጻ በአሁኑ ወቅት ሁሉም አውሮፕላኖቹ እስከ 50 በመቶ የሚሆነውን ዘላቂነት ያለው የአቪዬሽን ነዳጅ ማለትም መደበኛውን ነዳጅ ከኬሮሲን ጋር ቀላቅለው ለመብረር የሚያስችላቸው የምስክር ወረቀት አግኝተዋል።
#Tech_News #Airplane