ABAY UNIVERSITY
391 subscribers
360 photos
4 videos
265 files
91 links
በትምህርት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች፣ የትምህርት እድሎች እና ወቅታዊ ማስታወቂያዎች በፍጥነት ይደርሱዎታል። መረጃዎን በተገቢው ቦታ ያግኙ!
Download Telegram
Download aladerig yalachihu lijoch linkun ezihu lay sayihon nekitachihu yemitigebut yihenn link beketita copy arguna chrome lay gebitachihu paste arguna search argachihu be video meseret mawured tichilalachihu endeza sihon yiseral🤝 https://verify.ethernet.edu.et/

@ethioremedial2018batch
1🥰1👏1
#RemedialExamProtocols

የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከነገ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል።

የሪሚዲያል ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦

➫ ተፈታኞች የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡

➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።

➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡

@ethioremedial2018batch
🥰1
Forwarded from Education College
#RemedialExam

የ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል፡፡

በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ፈተና የባዮሎጂ እና ታሪክ ትምህርት አይነት ፈተናዎች በጠዋት እና ከሰዓት ሦስት ፈረቃዎች (2፡00፣ 5፡00 እና 9፡00 ሰዓት) ይሰጣሉ፡፡

ፈተናው ከዛሬ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል።

ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

@abayuniversity
🥰1👏1
#Commencement

በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በዚህ ሳምንት ያስመርቃሉ። ከማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎቻቸውን ከሚያስመርቁ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ተከታዮቹ ዩኒቨርሲቲዎች ይጠቀሳሉ፦

➫ አርሲ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 16/2018 ዓ.ም)
➫ ራያ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 16/2018 ዓ.ም)
➫ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 17/2018 ዓ.ም)
➫ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም)
➫ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም)
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም)
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም)
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 18/2018 ዓ.ም)
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ዲላ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ አክሱም ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 20/2018 ዓ.ም)
➫ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (ሰኔ 21/2018 ዓ.ም)

@abayuniversity
1🔥1
#EthiopianDefenseUniversity

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 371 ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በዩኒቨርሲቲው ሦስት ኮሌጆች ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

በኢንጅነሪንግ፣ በጤና ሳይንስ እንዲሁም በቢዝነስና ማኅበራዊ ጥናት ዘርፎች ከተመረቁት የሀገር ውስጥ ተማሪዎች በተጨማሪ ከውጭ አገራት የመጡ ሰልጣኝ ተማሪዎች እንደሚገኙም ተገልጿል።

@abayuniversity
👍1
#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ2900 በላይ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ 33ኛ ዙር ተመራቂዎች፦
45 ➫ በሦስተኛ ዲግሪ (PhD)
939 ➫ በሁለተኛ ዲግሪ
83 ➫ በስፔሻሊቲ
1864 ➫ በመጀመሪያ ዲግሪ

ከተመራቂዎቹ መካከል 45 የውጭ አገራት ተማሪዎች ይገኛሉ።

@abayuniversity
👏1
#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ 'የአፋር ጥናት ኢንስቲትዩት' / Institute of Afar Studies ሊያቋቁም ነው።

የሚቋቋመው ኢንስቲትዩት በአሊ አሪፍ ቡርሃን ስም የሚሰየም መሆኑንም የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ወስኗል።

በሌላ በኩል የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በፓሊዎአንትሮፖሎጂ የትምህርት መስክ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም (MA in Paleoanthropology) እንዲከፈቱ አፅድቋል፡፡

@abayuniversity
👍1
#ጥቆማ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
 
ዩኒቨርሲቲው ለ Masters ፕሮግራም በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች እንዲሁም ለ PhD ፕሮግራም በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች አመልካቾችን ይቀበላል፡፡

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞቹን ዝርዝር በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms መመልከት ይችላሉ፡፡

አመልካቾች በቅድሚያ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መውሰድና ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም

@abayuniversity
🔥1
#AAU #GAT
 
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ!

የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇
ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም
 
https://portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ።
➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ።
➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡
 
የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇
ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም

@abayuniversity
🔥1
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኦንላይን መዝግቦ በማወዳደር ለማስተማር ይፈልጋል።

ሚኒስቴሩ ለ2019 የትምህርት ዘመን በ2018 ዓ.ም ትምህርት በጀመረባቸው አምስት የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በአራት አዲስ በሚጀምሩ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለማስተማር ይፈልጋል።

በመሆኑም በእነዚህ ዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ስለሚኖር ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የምዝገባ ጊዜው በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

@abayuniversity
📢 የክፍያ መመሪያዎች

⚠️ 1. ክፍያውን ከጨረሱ በኋላ፣ እባክዎ የግብይት መታወቂያውን ወይም በ"FT"/"FH" የሚጀምር የኤስኤምኤስ ማረጋገጫ ኮድ ማስገባትዎን ያረጋግጡ። ካልገቡ፣ ገንዘቡ በራስ-ሰር ወደ መለያዎ አይገባም።

⚠️ 2. እያንዳንዱ ክፍያ የሚሰራው ለተዛማጅ የኃይል መሙያ ትዕዛዙ እና ለተጠቀሰው የመቀበያ ሂሳብ ብቻ ነው።

⛔️ 3. ቀደም ሲል የነበሩ የክፍያ ሂሳቦችን እንደገና አይጠቀሙ።

4. ገንዘቦች በራስ-ሰር ወደ ሂሳብዎ እንዲገቡ ለማረጋገጥ በማያ ገጹ ላይ ያሉትን መመሪያዎች በጥብቅ ይከተሉ።

🙋‍♂️ 5. ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ገንዘቡ ካልደረሰ፣ እባክዎን የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎትን ያነጋግሩ።
https://www.bybwebvip.com/#/?mcode=273963
👍1