⭐️ የኒቃብ ውበትና ክብር በሰዎች ዝና፣ በታዋቂነት ወይም በግለሰቦች ውሳኔ የሚለካ አይደለም። ኒቃብ የራሱ የሆነ የከበረ ማዕረግ ያለው ... በማንም ሰው ድርጊት ወይም ምርጫ አይጨምርም፤ አይቀንስምም።
ኒቃብ የለበሱ እህቶች በክብራቸውና በንፅህናቸው ሁልጊዜም ቢሆን የተከበሩ ናቸው።
ኒቃብ የለበሱ እህቶች ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ... ስጋ የለበሱ ውብ አበቦች 🌸
የኒቃብ ውበት በሰው ምርጫ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በራሱ የፀና ረቂቅ የሆነ ውበት ነው።
https://t.me/darulekra

💯10👍1
🔷እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ብን ሙሐመድ አስ'ስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"እወቅ ለእኔም ለአንተም አሏህ ይዘንልን :-
የሰለፎች ሊቃውንት ሶሃቦችና አሁን እስካለንበት ዘመን እነርሱን በመልካም የተከተሉት - ስለአሏህ ዲን ለመምከር ፣ ትክክለኛውን ለማብራራት ፣ አሏህ ግዴታ ያደረገውን ሀቅ መደበቅን በመፍራት - በሁሉም ዘመን በሚገኙ የቁርአን እና የሱና ተቃራኒ በሆኑ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች ላይ ትችት ከመሰንዘር አልተወገዱም።"
አሏህ ﷻ እንዲህ ብሏል :-
وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ
"እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡"
(በቀራ : 42)
الإنتساب إلى السلفية شرف ص ٥٦/٢
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة

❤5👍5
💬 የሰይድ ቁጥብ ኪታብ የቢድዓ ታንከር ነው።
▭▬
◈ قال الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله : واللهِ، واللهِ،- ما رأيت في كتب البدع أضلَّ من كتب سيد قطب وربِّ السماء والأرض إنها جمعت البدع من كل أطرافها، وما ترك أصلاً من أصول البدع إلا أحياه.
◈ በአላህ ይሁንብኝ የቢድዓ ኪታቦችን እንደ ሰይድ ቁጥብ ኪታቦች ጥመትን ያዘለ አልስተዋልኩም። በሰማይና ምድሩ ጌታ እምላለሁ ኪታቦቹ ከየዘርፉ ሁሉ ቢድዓን ሰብስበዋል። ከቢድዓ መሰረቶች እንዲንም መሰረት ህያው አድርጎ እንጂ አልተዋቸውም።
📚 الفرقة الناجية أصولها وعقائدها ص٣٣
@AbuImranAselefy

💯7
Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሙስሊሞች መካከል ፊትና ቀስቅሰው ደም የሚያፋስሱትን ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚንን ማነው ድጋፍ ሰጥቶ ያሳደጋቸው?!
———
ታላቁ ግብፃዊ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ስለ ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚን እድገት እንዲህ ይላሉ:-
“አል-ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚንን የኢንግሊዝ የስለላ ድርጅት ነው ተንከባክቦ ያሳደጋቸው፣ እነሱ ማለት የአይሁድ ስሪቶች ናቸው፣ በመሆኑም ይሀው እስከዛሬ ድረስ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የተመረዘ ጩቤ ከመሆን አልተወገዱም። ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚንን አታገኛቸውም ካገኘሃቸው አደገኛ ፊትና ብታገኝ እንጂ፣ የሆነ ቦታ ላይ ከሰፈሩ የሰፈሩበት ቦታ ላይ ፊትና መስፈሩ አይቀሬ ነው። ስሞታችን ወደ አላህ እናደርሳለን…”
- ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚን የሱኒይው ዓለም ጠላት የራፊዷና የሺዓ፣ ወዳጆች ናቸው
- የሱኒዮች ጠላት የሱፊዮችና አህባሾች ወዳጅ ናቸው
- መሪያቸው ቀርዷዊ በግልፅ ፍሊጤም ላይ ከአይሁዶች ጋር ያለን ፀብ የመሬት እንጂ የዲን አይደለም ብሏል…
- በቱኒስ፣በሶሪያ፣በግብፅ፣በሊቢያ፣ በሱዳን፣ በጀዛኢር፣ በሀገራችንም በድምፃችን ይሰማ አብዪተ… መሰል በርካታ አገራት ላይ ለተነሳው ቀውስና የሙስሊሞች ደም መፍሰስ የፊትና አራጋቢዎች ኢኽዋኑ'ል ሙስሊሚን ናቸው።
- ለዚያም ነው ዛሬም የተውሒዷን ሀገር ሳዑዲን በንጉሶቿ ሰበብ እያጠለሹ ታላላቅ ሶሃቦችን አቡበክርን፣ዑመርንና ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሁም) የሚያከፍሩና የሚሳደቡትን፣ ኩፍርና ሺርክ ውስጥ የተዘፈቁትን ኢራንና ሁቲዎችን የሚያደንቁትና የሚደግፉት።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

😭4👍1
اللهم أنت القوي الجبار العزيز يا ذا الجلال والإكرام احفظ المملكة العربية السعودية من اعتداء الحوثيين واحفظ الحرمين الشريفين وأهلهما من كل سوء.
اللهم احفظ ولي أمرها ووفقه وسدده وأعنه على ما فيه عز الإسلام وصلاح البلاد والعباد واحفظ جنودها ورجال أمنها والمرابطين على الثغور والمجاهدين في سبيل الله وثبت أقدامهم واحرسهم بعينك التي لا تنام ورد عنهم كيد المعتدين.
اللهم أرنا في المعتدين يوما تفرح فيه قلوب المسلمين والمسلمات
اللهم عليك بالحوثيين ومن أعانهم على عدوانهم ومنهم الإخوان المسلمون والسرورية وأذنابهم
اللهم أبطل كيدهم ورد مكرهم في نحورهم واكف المسلمين شرهم.
اللهم احفظ بلاد الحرمين وأدم عليها الأمن والإيمان والسلامة والإسلام واجعلها عصية على المعتدين محفوظة بحفظك يا رب العالمين.

⚡4
Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
⤵️⤵️
شرح صحيح البخاري
ሶሂህ አል-ቡኻሪ ተጀመረ
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
🕰ዘውትር:- ከጁሙዓ ሶላት በኋላ የሚሰጥ
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

👍4
Forwarded from دَقِيقَة مَع أَهْل السُّنَّة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from አቡ ሙስዐብ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
እንዲህ ናቸው መሪዎቻችን
~
سمعت من الشيخ محمدِ أمان الجامي في أحد أشرطته لما رد على الشيخ محمد ناصر الدين الألباني
فقال፡ الشيخ ناصر حبيب إلينا
والحق أحب إلينا
አሸይኽ ናሲር ወደኛ ተወዳጅ ናቸው ሀቅ ግን ከሳቸው በላይ ወደኛ እጅግ በጣም ተወዳጅ ነው።
...كل ذلك لا يزيل ما في نفسي من المحبة والتقدير للشيخ ناصر لأنه عالم محدث سلفي.....
...በሸይኽ ናሲር ላይ በምሰጠው መልስ ሁሉ በነፍሴ ውስጥ ካለው ለእሳቸው ውዴታ እና ማክበር ምንም አያስወግድብኝም።
ምክንያቱም እሱ 👉አዋቂ
👉የሀዲስ ሊቅ
👉ሰለፊይ ነው።
رحمهما الله تعالى!
👌ይህን ታላቅ የዘመናችን ሙሃዲስ የነበሩትን -ረሂመሁላህ- በኢርጃእ የሚወርፉ ደፋሮችም ይገኛሉ።
🤲هداهم الله ورجَّعهم إلى الصواب! إنه الهادي إلى الصراط المستقيم
https://t.me/sead429

عن رسول الله ﷺ: اللهم أنت ربي لا إله إلا أنت، خلقتني وأنا عبدك، وأنا على عهدك، ووعدك ما استطعت، أعوذ بك من شر ما صنعت، أبوء لك بنعمتك علي، وأبوء بذنبي فاغفر لي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت، من قالها حين يمسي، فمات من ليلته؛ دخل الجنة، ومن قالها حين يصبح، فمات من يومه دخل الجنة
@aaussj
@aaussj
❤4
😢4
🎙 الآن فضلة الشيخ الدكتور خالد الغفيلي من الرياض
لايفوتكم ادخلوا
ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/bilalmesji?videochat
لايفوتكم ادخلوا
ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/bilalmesji?videochat
Telegram
በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ🕌
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ)
በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ
ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45
አቢሲኒያ :- 245566778
ሂጅራ :- 100-927-373-0001
አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን

❤2👍1
Forwarded from Sakinah App
እስካሁን በሰለፊይ መሻይኽ እና አስታዞች ተቀርተው በ"Sakinah App" የተዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን እናጋራችሁ!! እናንተም መቅራት የምትፈልጉትን ኪታብ ስም በመጫን አፕሊኬሽኑን ማግኘት ትችላላችሁ!!
↪️ የኪታቡ ስም፦ ሸርሁ ኡሱሊ አሲታህ
🎙በኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
አላህ ይጠብቀዉ
↪️ የኪታቡ ስም፦ ኪታቡ ተውሂድ ሊል ኢማም መሀመድ ኢብን ዐብዲልወሃብ
🎙በኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
አላህ ይጠብቀዉ
↪️ የኪታቡ ስም፦ ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
🎙 ኡስታዝ አቡ አነስ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው
↪️የኪታቡ ስም፦ ሚንሓጅ አል ፊርቀቱ ናጂያህ
🎙ኡስታዝ ኪርማኒ አቡ ሀሰን አላህ ይጠብቀው
↪️ የኪታቡ ስም፦ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ
🎙ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
አላህ ይጠብቀዉ
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!
📢 መሰል ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇
@aaussjfeedback_bot
@sakinah_app

አስበነው እናውቃለን....⁉️
(.....فَرِیقࣱ فِی ٱلۡجَنَّةِ وَفَرِیقࣱ فِی ٱلسَّعِیرِ)
[سورة الشورى 7]
(ከእነርሱም) ከፊሉ በገነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡
☝️በሚባልበት ቀን እኔ እና አንተ ከየትኛው ቡድን እንደምንመደብ አስበነው እናውቃለን⁉️
https://t.me/sead429
@aaussj @aaussj

👍5
Forwarded from Sakinah App
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀
╭─┈የኪታቡ ስም፦
┆ ↪️ آلاء الله في مكانة لا إله إلا الله
| 🎧 65 ኦድዮዎችን የያዘ
╰─>
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
┆
╰┈➢ በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላሁ
┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:-
│
│➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➩ የኪታቡ pdf
│➪ ማስታወሻ መያዣ
│➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ
|➩ የብርሃን (Light) መቀየየሪያ
┕╺╺╺╺
አፕሌኬሽኑን ለማውረድ
👇👇
[ይጫኑ]
NB:አፍወን ከአውድኦቹ 2ተኛውን ክፍል ስለጣሁት አልተጨመረም ክፍል 1 ከዛ ክፍል 3 ነው።
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!
📢 መሰል ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇

⚡2👍1