AAECMY Youth Info
548 subscribers
4.16K photos
45 videos
57 files
299 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለሆነም ነገ እሁድ ሐምሌ 30 | 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚህ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ትሬድስ እና ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁትን አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዙ ምስሎች እና ቪድዮ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም በዚህ ወንጌል ስርጭት እንትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡

ጌታ ይባርካችሁ!
የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo
"አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤"

ዮሐ 3፥35-36

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ሐምሌ 2015 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism


በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo
“የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና”
ሉቃ 19፥10

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭ

Digital Evangelism

ሐምሌ
2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials