AAECMY Youth Info
539 subscribers
4.08K photos
40 videos
53 files
231 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

የመጋቢት ወር መጨረሻ የዲጂታል ወንጌል ስርጭት በተለየ መልኩ የምናደርገው በትንሳዔ ዋዜማ ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 7 | 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ስለሆነ በዚህ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁትን አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዙ ምስሎች እና ቪድዮ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም በዚህ ወንጌል ስርጭት እንትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡

ጌታ ይባርካችሁ!
የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #megabit #easterspecial

@aaecmyyouthinfo
“መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ”
1ቆሮ 15፥3-4

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

መጋቢት 2015 ዓ.ም.
Easter Special

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #megabit #easterspecial

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism


በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ሰኞ መጋቢት 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል እና ቪድዮ ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #megabit

AAECMY Youth Socials

@aaecmyyouthinfo
"በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።"
ዮሐ 6፥47

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism


መጋቢት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #megabit

AAECMY Youth Socials

@aaecmyyouthinfo