AAECMY Youth Info
547 subscribers
4.14K photos
44 videos
55 files
280 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ይመጣል!

ሰላም እንዴት ናችሁ!

እነዚህ ሰሞኑን የምታዩዋቸው ይመጣል የሚል ያለባቸው ፎቶዎች በቤተክርስቲያናችን ውስጥ #ታህሳስ_6_ቅዳሜ ለሚደረገው #ይመጣል ለተሰኘው ኮንሰርት ቅድመ ማስታወቂያዎች ናቸው!

ስለዚህ ይህ ፕሮግራም የሁላችሁንም አብሮነት ስለሚፈልግ በዚህ ርዕስ የተሰሩትን ፎቶዎች በየቀኑ #COMINGSOON ብላችሁ በማጋራት እና Story, Profile Picture or Share በማድረግ #Challenge እንድታደርጉት እንጠይቃለን!! ተባረኩ!

ብዙ #Like ❤️ ያገኘ Post #Reward 🎁 አለው!!

#yimetal #yimetalconcert #musicconcert #promotion #loading #aaecmyyouth #aaecmy

@aaecmyyouthinfo
በየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ

በቅርብ ቀን!

#aaecmy #aaecmyyouth #biblereading #daily #firstkings #kings #comingsoon

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials