AAECMY Youth Info
551 subscribers
4.2K photos
45 videos
57 files
307 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
በየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ

በቅርብ ቀን!

#aaecmy #aaecmyyouth #biblereading #daily #firstkings #kings #comingsoon

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
በየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

ሰኞ ነሐሴ 13 ይጀምራል

መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ

#aaecmy #aaecmyyouth #biblereading #daily #firstkings #kings

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
በየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

ሰኞ ነሐሴ 13 ይጀምራል

መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ

#aaecmy #aaecmyyouth #biblereading #daily #firstkings #kings

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
ያመንነውን ማወቅ
ተከታታይ ትምህርት - ክፍል 3

የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

አገልጋይ ኢዮብ ይስሐቅ
ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት


ዓርብ ነሐሴ 17 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
ልዩ የጸሎት ጊዜ
የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

አገልጋዮች
ወንጌላዊ ታደሰ ብሩ
የወጣቶች አምልኮ ቡድን


ዓርብ ነሐሴ 24 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
የአዲስ ዓመት ልዩ ፕሮግራም

የእግዚአብሔር ቃል እና አምልኮ

የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በዘይት ለሁሉም ይጸልያሉ

ዓርብ ጳጉሜ 1 | 2016 ዓ.ም.
11፡00 ሰዓት ጀምሮ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

ስንመጣ የአገር ባህል ልብሳችንን ለብሰን ይሁን!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #newyear #specialevent #worship #prayer

@aaecmyyouthinfo