Amhara Association of America (AAA) | የዐማራ ማህበር በአሜሪካ
1.45K subscribers
869 photos
191 videos
1 file
971 links
Informing, Organizing & Empowering Amharas in North America to stand together & support the Amhara Movement in Ethiopia
Download Telegram
Forwarded from Meseret Media
#ዜናመሠረት የአማራ ማኅበር በአሜሪካ 'በጅምላ' እየተካሄደ ነው ያለውን የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ዘመቻ አወገዘ

(መሠረት ሚድያ)- የአማራ ማኅበር በአሜሪካ የመስክ መርማሪዎች በቅርብ ሳምንታት ወጣት ወንዶች እና ታዳጊዎች ላይ በድብደባ እና በዘፈቀደ እስራት በታገዘ ግዴታ ሰፊ አፈሳ እየተካሄደ መሆኑን መታዘባቸውን ዛሬ ለሚድያችን የላከው መግለጫ ያሳያል።

ይኽ ድርጊት ሕፃናትን ለውትድርና መመልመልን የሚከለክለውን ሕግ ጨምሮ በርካታ የኢትዮጵያን፣ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት እና የሰብዓዊ መብት ህግጋቶችን የሚጥስ ነው ያለው ማህበሩ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ የግዳጅ ምልመላ እየተካሄደ ነው ብሏል።

"ከወልድያ፣ ደብረ ታቦር፣ እብናት፣ ሸዋ ሮቢት፣ ሐይቅ፣ ባህር ዳር፣ አዲስ አበባ እና አዳማ (ናዝሬት) የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የአገዛዙ ታጣቂዎች ማለትም የፌደራል ፖሊስ፣ ሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ሠላማዊ ዜጎችን በግዳጅ ወደ ወትድርና ለማስገባት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ ነው" ያለው ማህበሩ ወጣቶች ከጎዳናዎች፣ የቡና መሸጫ ሱቆች፣ ገበያዎች እና የሐይማኖት ተቋማትን ከመሳሰሉ ሕዝባዊ ቦታዎች እየታፈኑ ይገኛሉ ብሏል።

መግለጫው አክሎም በአንዳንድ ቦታዎች መንገዶችና ሠፈሮች ተዘግተው የቤት ለቤት ፍተሻ ይካሔዳሉ ብሏል።

"ማኅበራችን እንደደረሰው መረጃ በሐይቅ ከተማ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ልጆችም ጭምር እየታፈሱ በግዳጅ እንደተወሰዱ አረጋግጠናል። ልጆቻቸው እንዲፈቱ ደፍረው ለመለመን የሞከሩ ወላጆች የጦር አዛዦች እና የመንግስት ሚሊሻ መሪዎችን ጨምሮ በአካባቢው ባለስልጣናት ድብደባ ደርሶባቸዋል። ይኽ የግዳጅ አፈሳ ሀገርን የመከላከል ተግባር አይደለም። የተስፋ መቁረጥ ድርጊት ነው" በማለት ማህበሩ ድርጊቱን አውግዟል።

መሠረት ሚድያ ከሰሞኑ ባቀረባቸው ተከታታይ ዘገባዎች እንደ አዳማ፣ ሀይቅ እና ወልዲያ ባሉ ከተሞች በርካታ ወጣቶች እና ህፃናት ጭምር በግዳጅ እየታፈሱ ወደ ካምፖች እየተጋዙ መሆናቸውን መዘገቡ ይታወሳል።

ፎቶ: ፋይል

መረጃን ከመሠረት!

@MeseretMedia
⚡️ℹ️Global Call to Action by Human Rights Solidarity and the Amhara Association of America - "Say Their Names": On World Press Freedom Day, Global Voices Demand Freedom for Ethiopia's Silenced Amhara Journalists

📅May 2, 2025

https://www.amharaamerica.org/post/say-their-names-on-world-press-freedom-day-global-voices-demand-freedom-for-amhara-journalists
Graham Peebles writes for Counter Punch: “The genocide against the Amhara is one of the worst humanitarian crises unfolding on the African continent—yet Africa remains largely silent. Where is the African Union on this issue? Based in Addis Ababa and often outspoken on conflicts in Sudan and Chad, the AU has said and done little to support the Amhara.”

https://www.counterpunch.org/2025/05/02/the-plight-of-amhara-people-is-the-plight-of-ethiopia-a-call-for-unity/
⚡️ℹ️#መረጃ፡ የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ወታደሮች (የገዥው ቡድን አባላት) በከለላ ወረዳ ቤቶ ቀበሌ (ደቡብ ወሎ ዞን፤ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በ3 ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሞት ቅጣት መውሰዳቸው ታወቋል፡፡

⚡️ℹ️#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on April 28, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) executed three civilians in Beto Kebele of Kelela Woreda.

📍South Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia

https://www.amharaamerica.org/post/oromo-prosperity-party-regime-soldiers-executed-three-civilians-in-beto-kebele-of-kelela-woreda
⚡️📖#ዘገባ፡ ከሚያዝያ 20 እስከ ሚያዝያ 26 ቀን 2017 ባለው ሳምንት ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን በደል ጨምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የአማራ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ የሆኑ ክንውኖችን የሚገልጽ ማጠቃለያ ሪፖርታችንን ያንብቡ።

⚡️📖#REPORT: Read our latest summary report highlighting key developments in the ongoing Amhara war in Ethiopia including battle events and incidents involving abuses against civilians for the week of April 28th to May 4th, 2025.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-28th-to-may-4th-2025
⚡️ℹ️Updates between April 28th to May 4th, 2025 on the Amhara war in Ethiopia:

🔸Developments were recorded in more than 52 woreda/city administrations across 12 zonal administrations in Amhara Region. Developments were also recorded in South West Shewa and Horo-Guduru-Wollega Zones of Oromia Region, Gurage Zone of Central Ethiopia Region and in Addis-Ababa city.

🔸Civilian casualties were recorded in 15 woreda/city administrations across 5 zonal administrations in Amhara Region. Acts of sexual violence were perpetrated against IDPs in Habru. In Raya-Alamata and Raya-Bala Woredas, violence against civilians have been perpetrated by TPLF forces. Casualties were also recorded in Abe-Dongoro and Amaya Woredas of Horo-Guduru-Wollega and South West Shewa Zones in Oromia Region. Violence in Amaya involved collaboration between ENDF and OLA militants. Lastly, casualties were recorded in Gurage Zone of Central Ethiopia Region.

🔸Widespread forced abductions tied to forced military conscription (including of minors) were recorded in 8 woreda/city administrations across 6 zonal administrations in Amhara Region. Widespread arrests were recorded in 5 woreda/city administrations across 2 zonal administrations in Amhara Region. In Alamata city and Raya-Alamata Woreda arrests were carried out by TPLF forces with support from the Federal Command Post.

🔸In Alamata city, ethnic Amhara residents and staff have reported discriminatory practices among local NGOs favoring ethnic Tigrayans in distribution of humanitarian aid and employment practices.

🔸Between April 30th and May 2nd, security personnel reportedly carried out a series of attacks and abuses against political prisoners in Kilinto prison in Addis-Ababa city.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-28th-to-may-4th-2025
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ከምንጮች በደረሰው መረጃ፣ በሚያዚያ 29 ቀን 2017፣ በደቡብ ሜጫ ወረዳ መሀል-ገነት (ገርጨጭ) ከተማ (ሰሜን ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ወታደሮች (የአገዛዙ ሀይሎች) በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጭፍጨፋ መፈጸማቸውን ተረድቷል።

⚡️ℹ️#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on May 7, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) carried out a civilian massacre in Mehal-Genet (Gerchech) town in South Mecha Woreda.

📍North Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia

https://www.amharaamerica.org/post/oromo-prosperity-party-regime-soldiers-carried-out-a-civilian-massacre-in-mehal-genet-town
ℹ️ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ የሚገኘው የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ: ሚያዝያ 20-ሚያዝያ 26/2017 ዓ.ም.

🔸በአማራ ክልል በሚገኙ 12 ዞኖች በሚገኙ ከ52 በላይ ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል። በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና ሆሮ-ጉዱሩ-ወለጋ ዞኖች፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን እና በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁ የሰብዓዊ መብት ጥቃቶች ተመዝግበዋል።

🔸በአማራ ክልል በሚገኙ 5 ወረዳዎች በሚገኙ 15 ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች የንፁሀን ዜጎች ጉዳት ተመዝግቧል። በሀብሩ በሚገኙ ተፈናቃዮች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ተፈጽሟል። በራያ አላማጣ እና በራያ ባላ ወረዳዎች በሕወሀት ኃይሎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግፍ ተፈጽሟል። በኦሮሚያ ክልል በሆሮ-ጉዱሩ-ወለጋ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች አቤ-ዶንጎሮ እና አማያ ወረዳዎች የንፁሀን ሰዎች ጉዳት ተመዝግቧል። በአማያ ውስጥ በደረሰ ጥቃት መከላከያ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች በቅንጅት ተሳትፈውበታል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት ደርሷል።

🔸በአማራ ክልል በሚገኙ 6 የዞን አስተዳደሮች በሚገኙ 8 ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች ከግዳጅ ውትድርና ጋር ተያይዞ የሚፈፀሙ የግዳጅ አፈና (አካለ መጠን ያልደረሱ ህጻናትን ጨምሮ) ተመዝግቧል። በአማራ ክልል በሚገኙ 2 ዞኖች በሚገኙ 5 ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች ሰፊ እስራት ተመዝግቧል። በአላማጣ ከተማ እና በራያ አላማጣ ወረዳ በኮማንድ ፖስት ድጋፍ የሕወሀት ኃይሎች እስራት ፈጽመዋል።

🔸በአላማጣ ከተማ የአማራ ብሔር ተወላጆች እና ሰራተኞች እንደገለፁት አገር በቀል የሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በሰብዓዊ እርዳታ እና ሥራ ስምሪት ዙሪያ የትግራይ ተወላጆን የሚደግፉ አድሏዊ ድርጊቶችን እየፈፀሙ ይገኛሉ።

🔸ከሚያዝያ 22 እስከ ሚያዝያ 24 ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጸጥታ ሃይሎች በፖለቲካ እስረኞች ላይ ተከታታይ ጥቃትና እንግልት ፈጽመዋል።

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-28th-to-may-4th-2025
▶️#ሚዲያ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ይአድቮኬሲ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሆነ ማንደፍሮ የአብይ አገዛዝ በአማራ ክልል በግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ዘመቻ በተመለከተ ከአንከር ሚዲያ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ይመልከቱ።

https://youtu.be/fhclV5o5wEg?si=0000u4aGLBNV3WFI
🗣️Join the AAA team for a TikTok Live discussion tomorrow at 12 pm EST (9 am PST).

https://www.tiktok.com/@aaa_amhara?_t=ZM-8wFVFsK0cFB&_r=1
ውድ ደጋፊዎች የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ቡድን የዛሬውን የቲኪቶክ ቀጥታ ውይይት በቴክኒክ ጉዳዮች ምክንያት ለሌላ ጊዜ ለማስተላለፍ ተገድዷል። ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ተለዋጭ የውይይት ቀን እና ሰዓት በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

Dear supporters, due to technical issues the AAA team has been forced to reschedule today's TikTok Live discussion. Apologies in advance for any inconvenience and stay tuned for an updated discussion time.
▶️#ሚዲያ: ሠሞኑን በአብን ስም በወጡት መግለጫዎችን አና የአብይ አገዛዝ በመግለጫው ማሳካት የፈለገውን ግብ በተመለከተ የድርጅታችን የአድቮኬሲ ዳይሬክተር ከአንከር ሚዲያ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን።

https://youtu.be/52tWEBI175w?si=1ZJZ9vvzeNnE0fpi
⚡️📖#ዘገባ፡ ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2017 ባለው ሳምንት ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን በደል ጨምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የአማራ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ የሆኑ ክንውኖችን የሚገልጽ ማጠቃለያ ሪፖርታችንን ያንብቡ።

⚡️📖#REPORT: Read our latest summary report highlighting key developments in the ongoing Amhara war in Ethiopia including battle events and incidents involving abuses against civilians for the week of May 5th to 11th, 2025.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-may-5th-to-11th-2025
⚡️ℹ️Updates between May 5th to 11th, 2025 on the Amhara war in Ethiopia:

🔸Developments were recorded in more than 47 woreda/city administrations across 11 zonal administrations in Amhara Region. Developments were also recorded in East Wollega and Horo-Guduru-Wollega Zones of Oromia Region, Gurage Zone of Central Ethiopia Region and in Addis-Ababa city.

🔸Civilian casualties were recorded in 8 woreda/city administrations across 6 zonal administrations in Amhara Region. In Alamata city, violence against civilians was perpetrated by TPLF militants. In Gurage Zone of Central Ethiopia Region, regime forces reportedly carried out executions of numerous detained civilians.

🔸Widespread forced abductions tied to forced military conscription (including of minors) were recorded in 5 woreda/city administrations across 3 zonal administrations in Amhara Region. Widespread arrests were recorded in Alamata, Kobo and Habru Woredas of North Wollo Zone. Arrests targeting health professionals were recorded in Addis-Ababa city in connection with nationwide demonstrations concerning salaries and benefits.

🔸This week, major Fano commands announced the formation of a new consolidated structure called the Amhara Fano National Force (AFNF) following days of deliberations under an agreement called the Qwara Declaration.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-may-5th-to-11th-2025