Amhara Association of America (AAA) | የዐማራ ማህበር በአሜሪካ
1.28K subscribers
968 photos
215 videos
1 file
1.24K links
Informing, Organizing & Empowering Amharas in North America to stand together & support the Amhara Movement in Ethiopia
Download Telegram
⚡️ℹ️ #መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) ባገኘው መረጃ መሰረት፤ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች በደቡብ ጎንደር ዞን፣ ላይ ጋይንት ወረዳ፣ ሳሊ ከተማ ውስጥ ቢያንስ ሰባት ንፁሃን ዜጎችን መግደላቸውን አረጋግጧል።

⚡️ℹ️ #UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on April 17, 2026 Oromo Prosperity Party regime soldiers massacred at least seven civilians in Sali town of Lay-Gayint Woreda.

📍 South Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia

https://www.amharaamerica.org/post/update-2026-04-19
👍32
⚡️ℹ️ #መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ (አአአ) እንደተገነዘበው ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ወታደሮች በጣርማ በር ወረዳ (ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በገነት ዎፍዋሻ ቀበሌ በሲቪል ቤተሰቦች ላይ ተከታታይ ገዳይ ጥቃቶችን ፈጽመዋል።

⚡️ℹ️ #UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on April 17, 2026 Oromo Prosperity Party regime soldiers carried out a series of deadly attacks targeting civilian households in Genet-Wofwasha Kebele of Tarmaber Woreda.

📍 North Shewa Zone, Amhara Region, Ethiopia

https://www.amharaamerica.org/post/update-2-2026-04-19
4
⚡️📖#ዘገባ፡ ከሚያዝያ 5 እስከ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ባለው ሳምንት ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን በደል ጨምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የአማራ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ የሆኑ ክንውኖችን የሚገልጽ ማጠቃለያ ሪፖርታችንን ያንብቡ።

⚡️📖#REPORT: Read our latest summary report highlighting key developments in the ongoing Amhara war in Ethiopia including battle events and incidents involving abuses against civilians for the week of April 13th to 19th, 2026.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-13th-to-19th-2026
5
ℹ️ #መረጃ: ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በለንደን እንግሊዝ🇬🇧 የሚኖሩ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በቢቢሲ ዋና መሥሪያ ቤት ደጃፍ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ። ሰልፈኞቹ የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲያበቃ ጠይቀዋል።

ምንጭ: ለንደን ፋኖ

ℹ️ #UPDATE: On April 22, 2026 diaspora community members held a demonstration outside the BBC Headquarters in London, UK🇬🇧 calling for an end to the Abiy Ahmed regime’s genocidal war on Amhara people in Ethiopia.

Source: London Fano
8
Amhara Association of America (AAA) | የዐማራ ማህበር በአሜሪካ pinned «⚡️ℹ️ #ዘገባ: ከመጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ጸረ-ኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ተቃውሞዎች ተካሂደዋል። ⚡️ℹ️ #REPORT: Since April 2, 2026 anti-Oromo Prosperity Party regime demonstrations were held across dozens of towns in the Amhara Region of Ethiopia. https://…»
⚡️ℹ️ #ዝግጅት: የአማራ መጽሔትን የመጀመሪያ እትም ለማክበር ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ከቀኑ 2 ሰዓት (EST) እንዲገኙ ተጋብዘዋል። ዝግጅቱ ከመጀመሪው እትም፣ ከምሁራን እና ከማህበረሰብ መሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችን ያካትታል።

⚡️ℹ️ #EVENT: Join the Journal of Amhara (JA) tomorrow📅 (Saturday, April 25, 2026) at 2 pm EST to commemorate the journal's inaugural issue. The program will feature a presentation of the inaugural issue and remarks from scholars and community leaders.

📌 ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ዝግጅቱን ይቀላቀሉ። Join the event using the Teams Meeting link below.

🔗 https://teams.microsoft.com/meet/29437613344976?p=jNtGCqZIDfIfqcRL4I
5
⚡️ℹ️ የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ፡ ሚያዝያ 5 - 11/2018 ዓ.ም.

🔶 በዚህ ሳምንት በአማራ ክልል በሚገኙ 9 የዞን አስተዳደሮች ውስጥ ከ21 በላይ በሚሆኑ ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች ውጊያዎች እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል። በከሚሴ ዞን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ታጣቂዎች ከገዥው ሥርዓት ኃይሎች በሚደረግላቸው ድጋፍ የባቲ ወረዳን መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን እና በአዲስ አበባ ከተማም ተመሳሳይ ውጊያዎች ተመዝግበዋል።

🔶 በአማራ ክልል በሚገኙ 6 የዞን አስተዳደሮች ውስጥ በ8 ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች በንፁሀን ሰዎች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ተመዝግበዋል።

🔶 በአዲስ አበባ ከተማ የጅምላ እስራት ተመዝግቧል። ታዋቂው አቀንቃኝ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ የለቀቀውን ሙዚቃ አዳምጣችኋል በሚል ክስ ከመቶ በላይ ወጣቶች በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው ታስረዋል።

🔶 በሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ እና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች በራያ ቆቦ፣ ባሶና ወራና እና አነደድ ወረዳዎች የድሮን እንቅስቃሴ ተመዝግቧል። በተጨማሪም በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ እና ጉዳያ ቢላ ወረዳዎች የድሮን እንቅስቃሴ ተስተውሏል።

🔶 በዚህ ሳምንት የገዥው ስርዓት ኃይሎች በመላው አማራ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች ለሚመጣው አገራዊ ምርጫ የምርጫ መታወቂያ ካርድ እንዲያወጡ ለማስገደድ ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። የገዥው ሥርዓት ኃይሎች ለምርጫ ማጭበርበር ሥራ እንዲመቻቸው የተለያዩ ሰነዶችን መውረሳቸውንም ሪፖርቶች አመልክተዋል።

⚡️ℹ️ Updates between April 13th to 19th, 2026 on the Amhara war in Ethiopia:
 
🔶 This week battle events and rights violations were recorded in more than 21 woreda/city administrations across 9 zonal administrations in Amhara Region. In Kemise Zone Oromo Liberation Army (OLA) militants reportedly took control of Bati Woreda with support from regime forces. Developments were also recorded in East Wollega Zone of Oromia Region and in Addis-Ababa City.

🔶 Civilian casualties were recorded in 8 woreda/city administrations across 6 zonal administrations in Amhara Region.

🔶 Mass arrests were recorded in Addis-Ababa City. Over one hundred youths were detained under terrorism charges under accusation of listening to newly released music by prominent artist Teddy Afro.

🔶 Drone activity was recorded in Raya-Kobo, Basona-Werana and Aneded Woredas of North Wollo, North Shewa and East Gojjam Zones. Drone activity was also recorded in Kiremu and Gudaya-Bila Woredas of East Wollega Zone in Oromia Region.

🔶 This week, regime forces reportedly intensified efforts to coerce residents across Amhara Region to register voting identification cards for upcoming national elections. Reports indicated regime forces also confiscated documentation as part of voter fraud operations.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-13th-to-19th-2026
5
⚡️📖#ዘገባ፡ ከሚያዝያ 12 እስከ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ባለው ሳምንት ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን በደል ጨምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የአማራ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ የሆኑ ክንውኖችን የሚገልጽ ማጠቃለያ ሪፖርታችንን ያንብቡ።

⚡️📖#REPORT: Read our latest summary report highlighting key developments in the ongoing Amhara war in Ethiopia including battle events and incidents involving abuses against civilians for the week of April 20th to 26th, 2026.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-20th-to-26th-2026
4
“The Centre is gravely concerned by the reported harassment of Ethiopian Pop Star Teddy Afro following the release of his new album ‘Etorika’” via The Centre for Human Rights, University of Pretoria.

«በፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የሰብአዊ መብቶች ማዕከል የኢትዮጵያ የፖፕ ሙዚቃ ኮከብ የሆነው ቴዲ አፍሮ “ኢቶሪካ” የተሰኘ አዲስ አልበም መልቀቁን ተከትሎ እየተፈጸመበት ባለው ትንኮሳ ጥልቅ ስጋት እንዳለው ገለጸ።»

📌 Read the full press statement using the link below. ሙሉውን መግለጫ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያንብቡ።

🔗 https://www.chr.up.ac.za/press-statements/4351-press-statement-ethiopia-the-centre-is-gravely-concerned-by-the-reported-harassment-of-ethiopian-pop-star-teddy-afro-following-the-release-of-his-new-album-etorika?fbclid=IwdGRjcARepoxjbGNrBF6mh2V4dG4DYWVtAjExAHNydGMGYXBwX2lkDDM1MDY4NTUzMTcyOAABHkhLVeGl9Q46q_m3kj2TJXtdjnr67vKP2tPqHjCpcD2tIznv3AhZqguJbc4N_aem_aKJPuNoeH-mF_SH9c2mpXw&utm_id=97757_v0_s00_e223_tv2_tp1_a1demoo45djtry
4👍2
⚡️ℹ️ #የተቃውሞ በዓለም ዙሪያ🌎 የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአብይ አህመድን አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ጦርነት እና የአገዛዙን የይስሙላ ብሄራዊ ምርጫ በመቃወም በዋና ዋና ከተሞች ሠላማዊ ሰልፎችን ያካሒዳሉ።

⚡️ℹ️ #PROTEST: Communities around the world🌎 will be holding peaceful rallies in major cities denouncing the Abiy Ahmed regime’s genocidal war on Amhara people and the regime’s sham national election in Ethiopia.

📌 የተቃውሞው ዝርዝር ቀናት እና ከተሞች ከዚህ በታች ቀርበዋል። Specific dates and cities are provided below.
4👍1
⚡️ℹ️ የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ፡ ሚያዝያ 12-18/2018 ዓ.ም.

🔶 በዚህ ሳምንት በአማራ ክልል ውስጥ በ11 ዞን አስተዳደሮች ሥር በሚገኙ ከ31 በላይ ወረዳዎች/ከተማ መስተዳድሮች ውስጥ ውጊያዎችና እና የመብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል። በዋግ ኸምራ ዞን በህወሓት ኃይሎች እና በአገው ሸንጎ (አገው ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ በመባል የሚታወቀው) ታጣቂዎች በጋራ በመሆን በፌዴራል ኃይሎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን እና በአዲስ አበባ ከተማም ተያያዥ የመብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል።

🔶 በአማራ ክልል ውስጥ በ5 ዞን አስተዳደሮች ሥር በሚገኙ 9 ወረዳዎች/ከተማ መስተዳድሮች ውስጥ በንፁሀን ሰዎች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ተመዝግበዋል።

🔶 በአዲስ አበባ ከተማ መጠነ ሰፊ እስራቶች ተመዝግበዋል። እስራቶቹ ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) "ኢቶሪካ" የተሰኘውን አዲስ አልበም መልቀቁን ተከትሎ የድምፃዊውን የቅርብ ወዳጆች ኢላማ ያደረጉ ነበሩ።

🔶 በዚህ ሳምንት በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ በመቃወም የሚካሔዱት ሠላማዊ ሰልፎች ቀጥለዋል።

⚡️ℹ️ Updates between April 20th to 26th, 2026 on the Amhara war in Ethiopia:
 
🔶 This week battle events and rights violations were recorded in more than 31 woreda/city administrations across 11 zonal administrations in Amhara Region. In Wag-Hemra Zone, fighting was carried out by Tigray People’s Liberation Front (TPLF) forces jointly with Agew-Shengo (also known as the Agew Democratic Movement (ADM)) militants against federal regime forces. Developments were also recorded in East Wollega Zone of Oromia Region and in Addis-Ababa City.

🔶 Civilian casualties were recorded in 9 woreda/city administrations across 5 zonal administrations in Amhara Region.

🔶 Mass arrests were recorded in Addis-Ababa City. The arrests targeted close affiliates of popular recording artist Tewodros Kassahun (also known as Teddy Afro) following the release of the artist’s new album “Etorika.”

🔶 This week, peaceful demonstrations continued in protest of upcoming national elections across multiple areas of Amhara Region.

https://www.amharaamerica.org/post/war-updates-from-amhara-region-ethiopia-april-20th-to-26th-2026
4