ቅድሚያ ለተውሒድ አቡ አይመን ኢብኑ ያሲን
147 subscribers
83 photos
194 videos
211 files
406 links
ابو ايمن
Download Telegram
የለተሞ እብደትና አል-ዑዝር ቢልጀህል
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
👌ተለቀቀ 🔺 ተለቀቀ 🔺 ተለቀቀ👌

🔺የለተሞው ሰውየ ለተፋፋው ጉዳጉድ የተሰጠ ረድ በታላቁ ሸይኻችን أبو نبراس

🔴➣ሰውየው ሚዛን ኑሮት አደለም ከውሸታሞች አንዱ ውሸታም እንደሆነ እናውቃለን ነገር ግን ለሙቀሊዶቹ ለተከታዮቹ ለሱም ቲንሽ መድሃኒት ትሆናቸው ዘንዳ የተሰጠች መርፌ መድሃኒት ነች...

🔴 ➣ ጀምኢዮች በጣም ጥርብ መሃይማኖች ናቸው ከአኢመቱ ደእዋ ከለጅነቱ ዳኢማዎች ጋራ ግንኙነት የላቸውም በጭራሽ ይሄ የኡዙር ቢል ጀህል መስአላ አቅማቸው አደለም ሀጃዊራዎችንም በጉልበታቸው ድኸው ድኸው አሁን ተኝተው አርፈዋል አያዋጣችሁም አርፋችሁ ተቀመጡ እላለሁ.

👌🖊ይሔንን  አይነት  ቀዳዳ   ሽማግሌ  መረጃ  ሳይጠይቅ  ሳያጣራ  እንደ ሱፍይ  ቃልቻ  ሸካችን የሚል  የማያፍር  ስንትና ስንት  ገልቱ  ጀምዒይ  ወይም  ዘረኛ  አለ...
------    -------      --------     -----

🔴➢   ይሔ ሽማግሌኮ  ብር  ይስሰጠካል  እልልልልል   በል  ሲባል  እልልታውን  ያቀለጠው  አብደናል  ሰክረናል  ያለ   የሽማግሌ  ወግና  ማዕረግ  የሌለው  ወፈፌ  ነው  ።   ይሔንን  ፈዲለቱ  ሸይኽ  ብለው  በዚህ አይነት  የወረደ  ሽማግሌ መደገፋቸው   በለተሞዎች  ቤት  ከሱ የተሻለ  የሚነሳ  ሰው አለመኖሩን  ያሳያል ።
----
🔴➢  ተመልከት አባባን እንደት እንደሚዋሹ  በ80 አመታቸው በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ላይ
----
🔴➢  ቆይ  ሰውዬው  ሱካር በሽታ  ካለበት  ወይም  አርጦ  ከሆነ  ስፒከር  ቀሙት  አለበለዚያ  ብዙ  ዋጋ  ያስከፍላችኋል።         

👌በጣም ሸር ይደረግ   🖊               

🔴
https://t.me/Al_menjeniq_R

🔴
https://t.me/Al_menjeniq_R/2610
👉 አ ን ብ ቡ ኝ ሼርም አድርጉኝ 👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


👌 በሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድሞች እህታችን ላይ እንስገድባት ። እህቶች ደግሞ ማልቀስ ያለመገጣጠም እንባ ማፍሰስ ክልክል ባይሆንም ነገር ግን ዱዓ ይበልጣታል ዱዓ አድርጉላት ።
-----

👌እንመከር ቶሎ ቶሎ ተውባ ያስፈልገናል : ልዕለ ኃያሉ ጌታችን በወሰነው ጊዜ በወሰነው ቦታ በወሰነው ነገር እንሞታለን እንጅ ሞት መች እንደሚመጣ የት እንደሚጣ በምን እንደሚመጣ አናውቅም ...። ስለዚህ ሁልጊዜ በተጠንቀቅ መጠበቅ ነው ...!

"" وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ "" لقمان 34


👌አጀል አድፍጧል እኛ በረጅሙ እናቅዳለን ...

------

👌 اللهم اغفرلها وارحمها وعافها واعف عنها وأكرم نزولها ووسع مدخلها واغسلها بالماء والثلج والبرد ونقها من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس اللهم أبدلها داراً خيراً من دارها وأهلاً خيراً من أهلها واجعل الجنة دارها ومستقرها ، واسكنها الفردوس الأعلى من الجنه ، وجبر الله قلوب أحبابها من الأخوات والأهالي .



👌ለደዕዋና ለዱዓቶች አሳቢ እህት ነበረች ዱዓ አድርጉላት...!


👌
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835

👌
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835
= ከዑለሞቹጋ አንድ አይደላችሁም ይሉናል.
بأخينا أبي نبراس من المملكة حرسها الله تعالى ...
👉ሊሰማ የሚገባው ነጥብ👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👉አትዝረክረክ አዳምጥ በደንብ አዳምጥ ብየካለሁ ....

====🔻  ጥያቄ   🔺===
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👉ዑለሞቹ  የተቻቻሉበትን መቻቻል  ባለመቻላቸው ተክፊርዮች  ተባሉ ..
ለምሳሌ ......

👉ሸይኹል አልባኒ
👉ሸይኽ ሙሐመድ  አማነል  ጃሚ
👉ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን
👉ሸይኽ  ዓብዱ ረዛቅ  አል ዓፊፊ
እነዚህ  ለቀብር  አምላኪ  ሙሽሪክ  ብሎ  በመጥራት  ዑዝር  ይሰጣሉ ...


👉 ሸይኽ  ኢብን  ባዝ
👉ሸይኽ  ፈውዛን
👉ሸይኽ  ራጂሒ
👉ሸይ  ሉሐይዳን
👉ሙፍቲ  ዓብዱል  ዓዚዝ...
እነዚህ  ቀብር  አምላኪን  ቀጥታ  ሙሽሪክ  ይላሉ  ....


👌  ነገር  ግን አንዱ  ሌላውን  ሙብተድዕ  አልተባባሉም  እናንተ  ግን  ሙርጅእ  ሙብተድዕ  ትላላችሁ  .. ስለዚህ  እናንተ  እንደነብኑ  ባዝ  አይደላችሁም  ትለያላችሁ  ...ይላሉ  ለዚህ  ትንሽ  ጥቆማ  ብትሰጠን  ብለን  ነበር .....

جزاك  الله خيرا

👌የመምለካዎቹ  እያሉ የየመኖቹን ገና ደረሶች የሆኑትን  እነ ረሻድን እየሰማህ  የሱዳኑን  ዙበይርን እየሰማህ  አትንተባተብን ..ሸሁ እኛ ገብቶናል በፈለከው  ሰው  ብታስጮህ  ፀሐይ  ድንጋ  አትሆንም ። ያመማችሁ ገብቶናል  ሐጃዊራ ዛፏ ጎመን  ሆናል ለተሜ ሸይኮቿ  በኢርጃእ ተጨማልቀው እየዋኙባት  ነው  ።  እሷ  ሙመይዓ  እያለች  ጅብ  ስታባርር  ከጎኗ  ኢርጃእ  የሚባል ዘንዶ ልጆቿን  ሰልቅጦባታል ...

👌ርዝመት  1: 18 : 20 ደቂቃ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


👌
https://t.me/Al_menjeniq_R/2627

👌
https://t.me/Al_menjeniq_R/2627
👌🖊አ ን ብ ቡ ኝ👌


🔺👌تقرير نفيس للشيخ عبدالله أبابطين رحمه الله (من أئمة الدعوة السلفية النجدية ) مفاده /

أن ماعليه مشركي الزمان عند القبور ، من دعاء أهل القبور
وسؤالهم قضاء الحاجات ، وتفريج الكربات ، شرك أكبر ،
🔴وأن من فعله فهو كافر ، وأن قول الجهال :(إنكم تكفرون المسلمين ) فهذا ماعرف الإسلام ، ولا التوحيد ٠

🔺-ثم ذكر ردا مفيدا على من يعذر فاعل الشرك الأكبر /

🔺بأن لازم هذه الدعوى أنه ليس لله حجة على أحد إلا المعاند ، مع أن صاحب هذه الدعوى لايمكنه طرد أصله ،
🔴➣بل لابدأن يتناقض ؛ فإنه لايمكنه أن يتوقف في تكفير من شك في رسالة محمد صلى الله عليه وسلم ، أو شك في البعث ، أو غير ذلك من أصول الدين ، والشاك جاهل ٠

🔴➣-ولازم هذا :أنا لانكفر جهلة اليهود والنصارى ، ولاالذين يسجدون للشمس والقمر والأصنام ؛لجهلهم ، ولاالذين حرقهم علي بن أبي طالب رضي الله عنه بالنار ؛لأننا نقطع أنهم جهال ٠


🔺مجموع فتاوى ورسائل الشيخ عبدالله أبابطين

(ص٣٢٧، ٦٧٩-٦٨٠) ٠
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌ኢኽዋንን  ማወደስ ሙመይዕ  ኢኽዋንይ  አያስብለውምዴ.?  እህ   ለካ ለተምዮች ህጉን  ለሌላ ሰው ነው  ያወጡት  ...  👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


👉ቆይ  አባባ  ሙመይዕ  አይሆኑምዴ  ..?   ይሔ ሽማግሌ  አገር ቢመራ አስበውማ ...ክክክክ...

👇
👉ሞንታርቦው  አብዱል  ሐሚድ  የሰለፍዮች  እቃቃ  መጫወቻ  ነፍስ  ያለው  አሻንጉሊት ...!


👌አባባኮ  የቻይና  ብረት  ድስት  ነዎት  ። በትንሽ  ሙቀት  ይገነፍላሉ  ። ጫት  ሆይ  አንችማ ልጅ  አይውጣልሽ  ይሔንን  ሸይባ  በገለምሶ መርቅኖ  እስከዛሬ  እንደሞቀው  ነው  ።

-----
👌 የራያ  መንዙማ  ቂንጣት  የለበትም  እነዚህ  ጅሎች  ይናገራሉ  እንጅ  .. ምቀኞች  ናቸው በማስተማር  ስለበለጣቸው  ነው  አለ  ።


እንባዬ እስከሚመጣ ካሳቀኝ  አማረኛው  ውስጥ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ደረሶቹ  እሱ በሌለበት  በራያ  መንዙማ  ተከራክረው  ነው አሉ ...  ምን  አለ ..?


🌿  ወይኔ   በቦታው  ቢኖር  ኖር  ጉዷ  ትፈላ  ነበር  ክክክክክክክ 🌿


👌 ይሔ  ሸይባ  የሚመራው  መንጋ የአይኪው  ችግር  አለባቸው    ብየካለሁ  ።   ሸይባው አሮጌው  የቻይና  ብረት  ድስት  ከሆነ  መንጋዎቹም  ያው  አዳድስ  የቻይና ብረት ድስት  ለመሆናቸው  ቅንጣት  አንጠራጠርም  ።  ሸይባው  ኢልያስን  ቢያወድስ  ሁሉም  ያወድሳሉ   አዕምሯቸው  ዘገምተኛ  ነው  ።

------

👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2648
-----
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2648