Forwarded from Zola
አጠቃላይ በጉድጓድ ዝግጅት ላይ ሴት 145 ወንድ 98 በድምሩ 243 ተሳታፊዎች የተሳተፍ ሲሆን 522 ጉድጓድ ተቆፍሮል የወረዳው አመራሮች እና የክ/ከተማ ደጋፊ በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፉ ሲሆን መልዕክት አስተላልፈዋል ሌላው ለንቅናቄው የሚሆኑ 1 ባነር እና በእጅ የሚያዙ 40 A 4 የተዘጋጁ ፅሁፎች ተጠቅመናል።
Forwarded from Zola
ተግባሩ በሁለቱም ሚዲያዎች ሽፋንነት እንዲሰጠው ተደርጓል።
ከሰኞ ጀምሮ ከየብሎኩ የጉድጓድ ዝግጅቶች ይጀመር ዛሬ ለነበረው ስኬት አጠቃላይ አመራሩ እና ተቋማት ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ።
ጓርደሜ ወንዝ ዳርቻው እየተሰራ ነው ነገር ግን ነዋሪዎች አለ መውጣታቸው ስጋት ሆኖብናል።