90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/yz83rm26

📱 t.me/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቼልሲዎች ቶማስ ቱሄልን ፣አንቶኒዮ ኮንቴን ወይም ጆዜ ሞሪንሆን ወደ ክለቡ የመመለስ እቅድ የላቸውም።

Matt Law

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቼልሲ ባለቤቶች ልምድ ያለው አሰልጣኝ መሾም አይፈልጉም።

[FABRIZIO ROMANO]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ቶኒ ክሩስ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🗣 ሮቤርቶ ማርቲኔዝ :

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜ የምንወደውን እና የምንፈልገውን ወጥነት፣ የአካል ብቃት ብቃት እና ከጎል ፊት ለፊት ያለውን ጥራት ያሳያል።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ፖቸቲኖ በሁሉም ውድድሮች በ ቼልሲ ቤት
■ 51 ጨዋታ
■ 27 ድል
■ 10 አቻ
■ 14 ሽንፈት


■ በሊጉ 6ተኛ
■ በካራባው ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ
■ በ FA CUP ግማሽ ፍፃሜ

◽️ካለፉት 12 ጨዋታዎች 8 ድል
◽️የመጨረሻ 5ጨዋታዎች በሙሉ አሸነፈ


ቼልሲ በትክክለኛው ሰዐት ነው ያባረረው ትላላቹ?

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ዣቢ አሎንሶ 🗣️:"በጣም ጥሩ ቡድን አለን የእኔ ተጫዋቾች ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ናቸው!የ እነዚህን አይነት ጨዋታዎች ለመጫወት ብቁ መሆናቸውን ሙሉ የውድድር ዘመኑን አሳይተዋል። ሁላችንም በራስ መተማመናቸውን እንዳለ ነው፣የነገውን ጨዋታ አሸንፈን ዋንጫውን የራሳችን ማድረግ እንችላለን"!

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ዳኒ ካርቫሀል 🗣️:"ቶኒ ክሩስ መቼም ልንተካቸው ከማንችላቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው!"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ፔፕ ጋርዲዮላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል 🇬🇧👏

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🇪🇺

04:00 | አትላንታ 🆚 ባየርን ሊቨርኩሰን

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90' ደቂቃ ስፖርት
#OFFICIAL... - ክላውዲዮ ራኒየሪ ካግሊያሪን በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝነቱ ለቆ በዛውም ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣታቸውን አስታውቀዋል። [#Di_Marzio] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የእግር ኳስ አፍቃሪያን ወይም ተመልካቾች ይኝህ አሰልጣኝ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረጉትን ታሪካዊ ተአምር አይረሱም። 👏🇮🇹

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨 #OFFICIAL

ጊዜው አልቋል እና ለስቲቨን ዣንግ ሁሉም ነገር አልቋል። የኢንተር ሚላን የባለቤትነት ለውጥ ይፋዊ መግለጫ ዛሬ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

የሳኒንግ እና እስጢፋኖስ ዣንግ ዘመን በኢንተር ቤት ያበቃ ሲሆን... የክለቡ ባለቤትነት ድርሻ ወይም ሀላፊነት ወደ አሜሪካዊው ኦክትሪ ኩባንያ በዛሬው ዕለት ይተላለፋል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል።

[#La_Gazzetta]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ማስተር ዣቢ አሎንሶ ለዛሬው የኢሮፓ ሊግ ፍፃሜው ጨዋታ ዝግጁ ይመስላል። 🥶🇪🇸

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
💫 ጃክሰን በፖቼቲኖ መሄድ በጣም ያዘነ ይመስላል 💔

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ የላሊቤት ደንበኞቻችን!
ድርጅታችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ ቴሌብር እና ሌሎች ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣት እና ተቀማጭ ለማድረግ መጠቀም እንደምትችሉ ስንገልጽ በታልቅ ደስታ ነው! በውርርድ አገልግሎታችን እየተዝናኑ ገንዘባችሁን ያለምንም ችግር ገቢ እና ወጪ ለማድረግ ምቹ እና አስተማማኝ አማራጮችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ቻፓ እና ቴሌብርን መጠቀም ይጀምሩ!
👉🏻አካውንቶን አሁኑኑ ይክፈቱና የመጀመርያ ጊዜ 100% ተቀማጭ ጉርሻ ያግኙ!
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ላሊቤት የበለጠ እንከፍላለን!
http://Www.lalibet.et
https://t.me/lalibeteth
https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉-  +251978051653