90 ደቂቃ SPORT
258K subscribers
83.3K photos
88 videos
13 files
2.87K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
የዛሬ 8 አመት በዚች ቀን ማንችስተር ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስን 2-1 በማሸነፍ የኤፌ ካፕ አሸናፊ ሆኑ

ፓላሶች ቀድመው ጎል ባገቡት በዚ ጨዋታ የወቅቱ የፓላስ አሰልጣኝ የነበሩት አላን ፖርዲው በደስታ ጨፍረው ነበር ግን ዩናይትዶች በ ሁዋን ማታ ጎል ታግዘው ወደ ተጨማሪ ደቂቃ ካመሩ ቡሀላ በ ጄሴ ሊንጋርድ ጎል ማሸነፋቸው ይታወሳል።

@Zetena_dekika_SPORT @ZETENA_dekika_sport
👉 የ The Athletic የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ቡድን ስብስብ!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
​​🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ዴንማርካዊው ሲሞን ካጂይር ከኤሲሚላን ጋር እንደሚለያይ ክለቡ አስታውቋል።

👋🇩🇰

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
💫 ቶኒ ክሮስ በዚህ የውድድር አመት በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ከየትኛውም አማካኝ የተሻለ የተሳኩ ፓሶችን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው [ 94.5 % ]

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘:

ዊል ቦሊ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያለውን ውል ለተጨማሪ 1 አመት አራዝሟል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
አንዤ ፖስችኮግሉ በITV ላይ በጀርመን አዘጋጅነት በሚካሄደው ዩሮ 2024 ቴክኒካል ተንታኝ ሆኖ ይታያል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
🚨 OFFICIAL፡ ጀርመን ቡንደስሊጋ በቀጣዩ የ2024/25 የውድድር ዘመን ክለቦች የሚጠቀሙት ወይም የሚጫወቱበት ኳስ ይፋ አድርጓል።

ጀርመን ቡንደስሊጋ አዲሱን ኳስ ያስተዋወቁበት መንገድ በቪድዮ ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/+YUMNqQQJnAJhY2I0

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
በዘመንቤት አቭያተር እየተዝናኑ ሚልዮኖችን ያትርፉ። በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
BREAKING 🚨

ሞርሺዮ ፖቸቲኖ ከ ቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።

(David Ornstein)

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ታሪኩ አብቅቷል...

አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን ከስምምነት ላይ በማድረስ ቡድኑን በዛሬው ዕለት ለቋል።

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን የለቀቀው ከክለቡ ጋር በእሱ በነሱ መካከል በነበረው ስምምነት ላይ አለመግባባት በመፈጠሩ መሆኑን ታውቋል። አሰልጣኙም ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ ያገኛሉ።

[#Matt_Law]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
90 ደቂቃ SPORT
BREAKING 🚨 ሞርሺዮ ፖቸቲኖ ከ ቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። (David Ornstein) @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቼልሲ ደጋፊዎች ስለዚህ ዜና ምን ታስባላችሁ ፖቼቲኖ ይህ ይገባዋል ብላችሁስ ታስባላችሁ?

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ቼልሲ ከነዚ አሰልጣኞች ዝርዝር ውስጥ አንዱን አሰልጣኝ ያስፈርማል ወይም ያስኮበልላል ተብሎ ይጠበቃል።

- ሳበስቲያን ሆኔስስ (የስቱትጋርት አሰልጣኝ)

- ሚሼል (የጂሮና አሰልጣኝ)

- ኪይራን ማኬይና (የኤፕስዊች ተውን አሰልጣኝ)

- ኢንዞ ማሬስካ (የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ)

[#Matt_Law]

በሚቀጥለው ሲዝን የቼልሲ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ??? 🤔🤔

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL...

- ክላውዲዮ ራኒየሪ ካግሊያሪን በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝነቱ ለቆ በዛውም ከእግር ኳስ ጡረታ መውጣታቸውን አስታውቀዋል።

[#Di_Marzio]

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
#OFFICIAL

ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን በጋራ ስምምነት ከቡድኑ ከቡድኑ በይፋ መልቀቁን አስታውቀዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ከእግር ኳስ ራሳቸውን ማግለላቸውን ገልፀዋል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ፖቸቲንሆ 🗣️: "የቼልሲ የባለቤቶች እና የስፖርት ዳይሬክተሮች የዚህ ታሪኳዊ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል ለመሆን እድል ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ። ክለቡ አሁን በቀጣዮቹ አመታት በፕሪምየር ሊግ እና በአውሮፓ ወደፊት ለመጓዝና ስኬቶችን ለማግኘት ጥሩ አቋም ላይ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፣አመሰግናለው።"

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport