ማርቆስ 11:1-10
1 ወደ ኢየሩሳሌምም ከደብረ ዘይት አጠገብ ወዳሉቱ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ በቀረቡ ጊዜ፥ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ልኮ፦
2 “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ ወዲያውም ወደ እርስዋ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበት ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ።
3 ማንም፦ ‘ስለ ምን እንዲህ ታደርጋላችሁ?’ ቢላችሁ፦ ‘ለጌታ ያስፈልገዋል፡’ በሉት፥ ወዲያውም ደግሞ ወደዚህ ይሰደዋል።”
4 ሄዱም ውርንጫውንም በመንገድ መተላለፊያ በደጅ ውጭ ታስሮ አገኙት፥ ፈቱትም።
5 በዚያም ከቆሙት አንዳንዶቹ፦ “ውርንጫውን የምትፈቱት ምን ልታደርጉት ነው፡” አሉአቸው።
6 እነርሱም፡ ኢየሱስ እንዳዘዘ፡ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም።
7 ውርንጫውንም ወደ ኢየሱስ አመጡት፥ ልብሳቸውንም በላዩ ጣሉ፥ ተቀመጠበትም።
8 ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፥ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር።
9 የሚቀድሙትም የሚከተሉትም፦ “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤
10 በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም፡” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ሆሳዕና !! አቤቱ አሁን አድን ..... አቤቱ አሁን አቅና
❤8
ሰላም ውድ የዜና ክርስቶስ ቻናል ተከታታዮች
በተከታታይነት ስናደርገው የቆየነውን የኦግስበርግ ኮንፌሽን ጥናት ለጊዜው ገታ በማድረግ በህማማቱ እና በመስቀሉ ስራ ላይ ውይይት ሀሙስ በተለመደው ሰዓት ( ማታ 3:00 ጀምሮ) ይኖረናል ::
ተባረኩ !!

🥰3🆒3🔥2
Forwarded from Cheri
ማቴዎስ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ በቂጣው በዓል በመጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ ፋሲካን ትበላ ዘንድ ወዴት ልናሰናዳልህ ትወዳለህ አሉት።
¹⁸ እርሱም፦ ወደ ከተማ ከእገሌ ዘንድ ሄዳችሁ፦ መምህር፦ ጊዜዬ ቀርቦአል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ከአንተ ዘንድ ፋሲካን አደርጋለሁ ይላል በሉት አለ።
¹⁹ ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ ፋሲካንም አሰናዱ።
²⁰ በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ ተቀመጠ።
²¹ ሲበሉም፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ እኔን አሳልፎ ይሰጣል አለ።
²² እጅግም አዝነው እያንዳንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እሆንን? ይሉት ጀመር።
²³ እርሱም መልሶ፦ ከእኔ ጋር እጁን በወጭቱ ያጠለቀ፥ እኔን አሳልፎ የሚሰጥ እርሱ ነው።
²⁴ የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር አለ።
²⁵ አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ እኔ እሆንን? አለ፤ አንተ አልህ አለው።
²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤
²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።
²⁹ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም።

❤🔥2❤1
እንደምን አላችሁ?
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዛሬ ምሽት የአውግስበርግ የእምነት መግለጫ ጥናት ይቀጥላል።
3:00 እንገናኝ!!

❤1
እንደምን አመሻችሁ ?
ዛሬ የተለመደውን የአውግስበርግ ኮንፌሽን ውይይታችንን ማድረግ አልቻልንም!! 😔
ቀጣዩ መች እንደሚሆን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
ተባረኩ!!

❤6