#ቅዱስ_ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል /3/ ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አዝ.......,
አንተ ስለሆንክ .......ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል .......ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ .......ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል .......ሚካኤል
የዋህ መላክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው
አዝ............
ደዌ የፀናበት .......ሚካኤል
በአንተ ይድናል
በአደባባህ
ምስክር ሆኗል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃልኪዳንህ ሕይወቱ ዳነ
አዝ..........
ባለ መድሃኒት ........ሚካኤል
ያቃተውን
ፈዋሽ ፀበልህ
ሁኖኞል ኃይል
እንደ መፃጉ ድህነት አገኘሁ
ፈውሰኸኛል ባንተ ተመካሁ
አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ .......ሚካኤል
ክብርህ የበራል
ለጎስቋላው ሰው
መጠጊያ ሆኗል
ትንሽ ትልቁ ድሃው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ
አዝ .......,..
በብሉይ ኪዳን .........ሚካኤል
ከአምላክ ተልዕኮ
ህዝበ እስራኤልን
ነፃ ያወጣህ
በሀዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ
#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
❣❣❣❣ ❣❣❣❣
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
❣❣❣❣ ❣❣❣❣ ሼር
ቅዱስ ሚካኤል /3/ ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አዝ.......,
አንተ ስለሆንክ .......ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል .......ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ .......ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል .......ሚካኤል
የዋህ መላክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው
አዝ............
ደዌ የፀናበት .......ሚካኤል
በአንተ ይድናል
በአደባባህ
ምስክር ሆኗል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃልኪዳንህ ሕይወቱ ዳነ
አዝ..........
ባለ መድሃኒት ........ሚካኤል
ያቃተውን
ፈዋሽ ፀበልህ
ሁኖኞል ኃይል
እንደ መፃጉ ድህነት አገኘሁ
ፈውሰኸኛል ባንተ ተመካሁ
አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ .......ሚካኤል
ክብርህ የበራል
ለጎስቋላው ሰው
መጠጊያ ሆኗል
ትንሽ ትልቁ ድሃው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ
አዝ .......,..
በብሉይ ኪዳን .........ሚካኤል
ከአምላክ ተልዕኮ
ህዝበ እስራኤልን
ነፃ ያወጣህ
በሀዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ
#ለመቀላቀል #ከታች #ሠማያዊውን #ይጫኑ
👇👇 👇👇
❣❣❣❣ ❣❣❣❣
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
@Zemaryan _ @Zemaryan
❣❣❣❣ ❣❣❣❣ ሼር
🌸🍂 ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ብር አዘዛት
🌸 #ቅድስት_አፎምያም የከበረ መልዘመብረቅ
ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ሚካኤል 🍂🌸
✨ #ሰኔ_12 ✨
🍂 የከበረች አፎምያ ያረፈችበት ዕለት ነው
እግዚአብሔርን የሚፈራ የአንድ ሰው ሚስት ነበረች ።
ባሏ ብዙ ምጽዋትን ያደርግ ነበር በየወሩም ሦሶቱን በዓላት ያደርግ ነበር ፤ እነዚህም ፦
* በ29 /የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ /
* በ21 /የቅድስት ድንግ ማርያምን /
* በ12 / የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤልን /
🍂 የሚሞትበት ቀን በደረሰም ጊዜ እርሱ ያደርገው የነበረውን ምጽዋት እንዳታስታጉል እነዚህንም 3 በዓላት እንድታከአክ የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል አስሎ ይሰጣት ዘንድ ባሏን ለመነችው። እርሱም አደረገላት
🍂 እርሱም ካረፈ በኋላ ያደርገው የነበረውን እያደረገች በቅድስና ሕይወት ጸንታ ትኖር ጀመር። ጸላዔ ሠናይ የሆነ ሰይጣን ስለቀናባት ይፈትናት ዘንድ መነኩሲት ተመስሎ ፤ ባልሽ በስጋ ተለይቶሻል ከእንግዲህ ምጽዋትን አታድርጊ፣ ሌላ ባል አግብተሽ በደስታ ኑሪ እያለ ክፉ ምክርን ይመክራት ጀመር ።
🍂 እርሷም ሌላ ላላገባ ለእግወዚአብሔር ምያለው ፤ ርግቦችም እንኳን ከአንድ በቀር ሌላ አያውቁም ፤ አለችው ምክሩንም እነዳልተቀላት ባወቀ ጊዜ መልኩን ለውጦ ጮኸባት በሌላም ቀን እመጣለው ብሏት ጥሏት ሄደ።
✨ #በሰኔ_12 ቀንም የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ስታከበር ሰይጣን አንደለመደው ይፈትናት ዘንድ መልአክ ተመስሎ ወደርሷ መጣ ። የቀደመ ክፉ ምክሩን ከመጻህፍት እየጠቀሰ ያስታት ዘንድ ይነግራት ጀመር። የእግዚአብሔር መልአክ ከሆንክስ የያዝከው በትረ መስቀልህ ወዴት አለችው።
🍂 #ሥዕለ_ቅዱስ_ሚካኤልን አምጥታ ብታሳየው ፤ ወደ ከበረ ሚካኤል ብትለምን ፈጥኖ ደርሶ አዳናት። ዲያብሎስንም ከእርሷ አሳደደው።
🌸 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም ቅድስት አፎምያን አንቺ በዚህች ቀን ከዚህ ዓለም ወደማያልፈው ዓለም በምት ትለያለሽና ሄደሽ ስራሽን አከናውኚ ። እነሆ እግዚአብሔር ዓይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን አዘጋጅቶልሻልና አላት ሰላምታም ሰጥቷት ወደ ሰማይ ዓረገ ።
የበዓሉንም ሥርዓት በሚገባ ፈጸመች ።
ኤጲስ ቆጶሱን ካህናቱን ወደ ጠራች እነርሱም መጡ ።
ገንዘቧን ሁሉ ለዳያን መጸወተች
ከዚህም በኋላ ቆማ ጸለየች
የከበረ መልአክ የሚካኤልን ሥዕል ከፊቷ አደረገች
በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ
#በሰኔ_12_ቀንም_አረፈች ።
🌸 አፎምያን ከመከራ ከመከራ ነፍስ የታደጋት
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን🌸🙏
@zemaryan

Audio
#ቅዱስ_ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል(፫)
ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አንተ ስለሆንክ - - - ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል - - - ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ - - - ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል - - - ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው(፪)
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው (፪)
#አዝ
ደዌ የጸናበት - - - ሚካኤል
ባንተ ይድናል - - - -ሚካኤል
በአደባባይህ - - - ሚካኤል
ምስክር ሆኗል - - - ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ(፪)
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ (፪)
#አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ - - - ሚካኤል
ክብርህ ያበራል - - - ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው - - - ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል - - - ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ(፪)
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ(፪)
#አዝ
በብሉይ ኪዳን - - - ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ - - - ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን - - - ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ - - - ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ(፪)
በተአምራትህ ትፈውሳለህ(፪)
ሊቀ መዘምራን ዲ.ን.ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
╔═★══════════📄══╗
⛓ @Zemaryan ⛓
⛓ @Zemaryan ⛓
⛓ @Zemaryan ⛓
╚══📃══════════★═╝
ቅዱስ ሚካኤል(፫)
ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
አንተ ስለሆንክ - - - ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል - - - ሚካኤል
ልመናህ ፈጥኖ - - - ሚካኤል
ከአምላክ ያቀርባል - - - ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው(፪)
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው (፪)
#አዝ
ደዌ የጸናበት - - - ሚካኤል
ባንተ ይድናል - - - -ሚካኤል
በአደባባይህ - - - ሚካኤል
ምስክር ሆኗል - - - ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ(፪)
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ (፪)
#አዝ
ከአምላክ ተሰጥቶህ - - - ሚካኤል
ክብርህ ያበራል - - - ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው - - - ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል - - - ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ(፪)
ለምኖ አግኝቷል ከአምላክ በስሙ(፪)
#አዝ
በብሉይ ኪዳን - - - ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ - - - ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን - - - ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ - - - ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ(፪)
በተአምራትህ ትፈውሳለህ(፪)
ሊቀ መዘምራን ዲ.ን.ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
╔═★══════════📄══╗
⛓ @Zemaryan ⛓
⛓ @Zemaryan ⛓
⛓ @Zemaryan ⛓
╚══📃══════════★═╝
ስለ ዘፈን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል??
አብዛኛውን ጊዜ ለሰው እውነቱ ሲነገረው ከመቀበል ይልቅ በአካኪ ዘራፍ አግበስብሶ ማለፉ ልማዱ ነው። ስጋዊ ህይወትና ስጋዊ አስተሳስብ ስለሚያሸንፈው ማድመጥም ሆነ መቀበልም ይቀፈዋል። #ቅዱስ #ኤፍሬም #ሶሪያዊዉ የስጋዊ ህይወት ማሸነፍ ላቃታቸው ማለትም ስጋዊህ ህይወት ላሸነፋቸው እና መግደል ላቃታቸው መፍትሔውን ሲናገር እንዲህ ይላል፦ የስጋዊው ህይወት ማሸነፍ ምትችሉት የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት በእናንተ ውስጥ በሙላት መኖር ሲጀምር ያኔ እናንተ የስጋዊ ሕይወት ትጠየፋላችው እያለ ይናገራል። ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ በቆላ 3:16 ላይ «የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችው» እንዳለ የእግዚአብሔር ቃል እኛ ላይ በሙላት መኖር ሲጀምርብን አብዝተን ስንጸልይ አብዝተን ስንሰግድ አብዝተን ስንፆም የስጋዊ ህይወታችንን እንጠየፋለን ማለት ነው።
አብዛኛውን ጊዜ ዘፈን መልክ መልኩን እየቀየረ መጥቷል እያየነውም ነው። ይኼን ያነሳንበት ምክኒያት እንዳንዶቹ ስለፍቅር መዝፈን ስለሀገር መዝፈን ሀጢያት ነው ወይ የሚል ጥያቄ እያነሱ ስለምናያቸው ነው። አንድ ምሳሌ ይባላል። ምሳሌውም፦ #አዘለም_አቀፈም_ያው_ተሸከመ_ነው ይባላል። እና #ዘፈንም መልኩን ቢቀያይርና ርዕሱን ቢለዋውጥ ዘፈን ያው ዘፈን ነው። በአንድ ወቅት መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየው በriot(ርዮት) ፕሮግራም ቃለ መጠየቅ ላይ ቀርበው ስለዘፈን የሰርግ ሰፈን የሐገር ዘፈን እንዲኹም ሌሎች ሌሎችም በቤተክርስቲያን እንዴት ያዩታል ተብለው ሲጠየቁ እርሳቸውም ቤተክርስቲያንን አጥር እንዳጠረች በዚህ ጉዳይ ላይ እንደማትደራደርና ዘፈን ሀጢያት መሆኑን አስረግጠው አልፈዋል።
ዘፈን ማለት በአጭሩ የአጋንንት ግብር ነው። በአንጻሩ ስለ ሰይጣንና የግብራበሮቹ የክፋት መናፍስት ግብር ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ ሲናገር፦ በዚያም የምድረ በዳ አራዊት ያርፋሉ ጕጕቶችም በቤቶቻቸው ይሞላሉ ሰጐኖችም በዚያ ይኖራሉ በዚያም አጋንንት #ይዘፍናሉ ይላል። (ኢሳ 13:21) ለሰራዊት ጌታ ለቅዱስ እግዚአብሔር የሚቀርበውን ዝማሬና ምስጋና የሚፈፀየፉ የአጋንንትን ግብር ማድረግ ይባስ ብሎ የአጋንንት ማህበርተኛ አንድም በክፉ ስራቸው የምንተባበር መሆን ነው። «ከአጋንንትም ጋር ማህበርተኞች እንድትሆኑ አልወድም»(1ኛ ቆሮ 10:20)
#ዘፈን የስጋ ስራ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረን የሐጢያት ዋና ዋናዎች አርዕስተ ሀጢያት ብሎ እንደ ዘረዘረልን እናነባለን። ከእነዚህ ከ16ቱ ድርጊቶቹ ውስጥ አንዱ ዘፈን ወይንም ደግሞ ዘፋኝነት ነው። «የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው ርሱም #ዝሙት #ርኵሰት #መዳራት #ጣዖትን_ማምለክ #ሟርት #ጥል #ክርክር #ቅንአት #ቍጣ #ዐድመኛነት #መለያየት #መናፍቅነት #ምቀኝነት #መግደል #ስካር #ዘፋኝነት ይህንም የሚመስል ነው አስቀድሜም እንዳልኹ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።»(ገላ 5፥19-21 1ኛጴጥ 4:3) ዘፋኝነት በግልጽ መንግስተ ሰማያትን አያወርስም እያለ እንዴት ነው ሰው ወደዘፋኝነት የሚገባው።
ዘፈን የዝሙት ማቀንቀኛ ነው። በየመልኩ ሊመሰገን የሚገባው ሁሉን ያስገኘ ሁሉን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው። ነገር ግን ፈጣሪው ሳይሆን ፍጡሩን ገዢውን ሳይሆን ተገዢውን ማወደስ ማለት ትልቅ አስፀያፊ ተገባር ነው። አንዳንድ ሰው በጣም ነው ግርም የሚለው እግዚአብሔር ዘፈንን የሚፈቅድ ይመስል "ከእግዚአብሔር ጋር ዘፈን ጨርሻለሁ አሁን ይለቀቃል ከእግዚአብሔር ጋር" ሲሉ ይሰማሉ እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር ተባባሪ አደረጉት እኮ ይገርማል ይህንን እንኳ ማሰብ ተስኗቸዋል እስከዚህም ድረስ ነው አስተሳሰባችን። እንደውም አለምን የፈጠረ አምላክ እንደየክብሩ ማወደስ ሲገባን በዘፈን አንድሰውን አይኑ ጥርሱ አፍንጫው እያለን ከንቱ ውዳሴ እንናገራለን። ከስልኩ እንኳ ዘፈን ለማጥፋት ያቃተው ትውልድ እኮ ነው ያለን በእውነቱ ስለዚህ ከእነዚህ አይነት ተግባር መራቅና መሸሽ ተገቢ ነው።
አንዳንድ ሰዎች ያስደንቃሉ እኛ እኮ ለመደሰት ነው የምንዘፍነው የምንጨፍረው በማለት ሲናገሩ እናያቸዋለን። ለእነዚህ አይነት ሰዎች መጽሐፋችን እንዲህ ይለናል፦ ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር ርሱ ይጸልይ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር ርሱ ይዘምር።(ያዕ 5፥13) ስለዚህ ማናችንም ብንሆን ስንደሰት መዘመር ስናዝን ደግሞ መጸለይ እንዳለብን መጽሐፉ ነግሮናል።
ዳግም የመጋቢ ሐዲስ እሸቱን አነጋገር እንጠቀም እና እናብቃ። መጋቢ ሐዲስ ምን አሉ ዘፈን እነ ሰርጸ እነ ማህሙድ አህመድ ሲይዙት ጽድቅ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ ግን ሲይዘው ሀጢያት ነው በማለት አስረግጠው አስቀምጠዋል። ይኼ ነው እውነቱ ሀጢያት ነው ለሰይጣን የምናቀርበው ግብር ነው ስለዚህ እግዚአብሔር የሰጠንን አንድበት እናመስግንበት ክፉ አናውራበት መድኃኔዓለም የሰጠንን እግር ወደጭፈራ ቤት ወደ ኃጢያት አናምራበት። ቤተክርስቲያን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድበት ኪዳኑን ሰዓታቱን ማሕሌቱን እንቁምበት በዚህ ስፍራ ያላችሁ ሁሉ ይህንን አንብባችሁ ትምህርት እንደምትወስዱበት አልጠራጠርም።
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
ይቆየን!!
ሼር በማድረግ በእንደዚህ አይነት ስፍራ ያሉትን ግንዛቤ እናስጨብጣቸው!!!
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን 👇