Z CHALENGERS DANCE CREW HARER
42 subscribers
32 photos
25 videos
7 files
12 links
Download Telegram
Tlak ye dance festivalBe harer stadium
Ehud ke seat behala endayamelto
Beeletum z chalengers dance crew medrekun ykotaterewal

Normal 150 @Tybini
Vip 400 @Zchalengersdancecrew
Forwarded from dagi yewah
ሽር ሽር ወጥቼ ውበትሽን አየሁ አቤት ሲያምር
አስደስተሽኛል ሀሴቴ ልዩ ነው አቤት ሲያምር

ዳጊ ሀናዚ

ትዕግሥት ያስከብራል!

share it

https://youtu.be/aYdz54MbbWw
Audio👇👇👇👇👇
ሺሮሳ የተሰኘውን ስራው የምታውቁት ድምፃዊ ዳጊ ዲ በቅርብ ቀን በቃ የሚለውን ስራ የጥበብና የጥበብ ልጆች መድረክ በሆነው ተወዳጁ ምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደናንተ ያደርሶታል @Tybini
🚨ለጥንቃቄ????? ይነበብ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት እናድን። 👇👇

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

📌ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
📌 በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
📌 በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

📌 አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

📌 ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

📌ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ
Forwarded from Øbî48 Ĥarar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Juma mubark 🙏🙏
By Sudan music😱😱😱
Tazananubat by coron virus😏😏😏
Debart talakakut 😂😂😂😂😂
Øbî and gk99🙈🙈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእጀ መተጠቡ
Challeng
እየቀጠለነው
ስለ corona
virus የሰረቹት
video kalachu
Inbox አረጉልኝ
@gk99king
Channel photo updated
My new youtube chanall subscribe tnx you
Forwarded from Deleted Account
#UPDATE

መደበኛ 24 ሰአት ዕለታዊ መግለጫ ከተሰጠን በኋላ ለ #MoHEthiopia በደረሰው አዲስ መረጃ መሰረት በሃረሪ ክልል በተደረገ 12 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ (1) ሰው የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል።

ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የ37 ዓመት የሀረር ከተማ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ሲሆን የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌለው ነው።

#DrLiaTadesse

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሲከፋኝ....!
.
"ትልቁ ችግሬ እኔ በራሴ የሆንኩትን ራሴን በትክክል #የሚረዳ ማግኘት አለመቻሌ ነው። ሁሉም ራሱን ሆኖ የሚኖር ሳይሆን ሌላውን አይቶ የሚያኗኑር በመሆኑ፤ ራሴን ስሆን በተሳሳተ መንገድ የሚረዳኝ ብዙ ነው። አጥቼ ራሴን ሆኜ ስቀርብ ለማኝ፣ አግንቼ ራሴን ሆኜ ስቀርብ ደግሞ ሌባ አድርጎ የሚረዳ ብዙ ነው። ወደህ ስትቀርብ ተሸናፊ፣ ትተህ ስትርቅ ጠላት የሚያደርገውም ብዙ ነው። በግሌ የሰው አስፈላጊነት ባያስፈልገኝም ሰው የራሴን መሆን ትቶ በስህተት እንዲረ'ዳኝ ግን አልፈልግም።"
.https://t.me/dance_moode
Forwarded from 💰New Dance challenges💰
Eid Mubarak y'all🎊
@dance_moode
@dance_moode
@dance_moode
Forwarded from 💰New Dance challenges💰
Forwarded from Ĉöňor maynard👑 (Ĉöňor 👑 Ŵiź ĸira😷)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ĉöňor maynard👑 (Ĉöňor 👑 Ŵiź ĸira😷)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ĉöňor maynard👑 (Ĉöňor 👑 Ŵiź ĸira😷)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Harar😉😉 vines..... 💘😍💘