ዜና አርሰናል
312K subscribers
80.8K photos
161 videos
11 files
5.73K links
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo
Download Telegram
ማርቲኔሊ ሌሊት በተደረገው ጨዋታ ለብራዚል ግብ አስቆጥሯል።👏⚽️

ያለምንም ጉዳትም ወደ አርሰናል ይመለሳል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🔥36247👍21🙏10😁5
ለሩሲያው ክለብ ዜኒት የሚጫወተው ብራዚላዊው ሉዊዝ ሄንሪኬ ከብዙ የብራዚል ደጋፊዎች አድናቆት እየተቸረው ይገኛል👏

ተጫዋቹ በቅርቡ የተናገረው🎙

ለአርሰናል መጫወት እፈልጋለሁ።

ለአርሰናል መጫወት እንደምችል እና በሚኬል አርቴታ ስር የመጫወት እድል እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

ማርቲኔሊ እና ማግሀሌስን አነጋግሬያቸዋለሁ። አርቴታን እንደሚወዱት እና ተጫዋች የሚሰማ አሰልጣኝ መሆኑን ነግረውኛል።❤️🇧🇷


@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
387🙏12👍11👎3😁3
ትላንት ተጫዋቾቻችን ያስቆጠሯቸውን ግቦች እንዲሁም በግል ያደረጓቸውን እንቅስቃሴዎች ለመመልከት👇🔗

https://t.me/+w1zP1oen9085ZTFk
155🔥9🙏6😁5👍2
🫱🏾🫲🏾
392🔥42😁7🙏7
የአለም ዋንጫ ሙሉ ምድብ ድልድል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
194🔥14👍6😁2
አርሰናል 15 ነጥብ ተቀንሶበታል የሚለው ዜና ዛሬ April Fools' መሆኑን ተከትሎ አንዳንድ ቻናሎች ለመዝናናት ያህል የሚያሰራጩት ነው።

ዛሬ ብዙ ተመሳሳይ የውሸት የስፖርት ዜናዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ አትደናገጡ።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
248😁98👍22💔4👎2
እየሸለምን ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይሸለሙ 💰

🟪 1XBET በቤቲንግ ተቋማት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ልዩ ቦነስ እና ከፍተኛ ገንዘብ ይዞላቹ መጥቷል

🟫 1XBET ባሳወቀን መሰረት ከታች ባለው ሊንክ ና ፕሮሞት ኮድ ተጠቅማቹ ለምትመዘገቡ የቻናላችን አባልት በሙሉ ከፍተኛ ቦነስ እና ገንዘብ አዘጋጅቶላቹሀል ይሄን እድል ሁላቹም ተጠቀሙ

Reg link ➡️ https://tinyurl.com/y4cwnuuv

PromotCode ➡️ ARSENALZENA ⬅️🇬🇧

💰 ከፍተኛ ቦነስ ከ 100 እስከ 300 ድረስ የማግኘት እድል አላቹ
✌️ ከላይ ባለው ሊንክ ተመዝግባቹ የመጀመሪያ Deposit ስታረጉ ተጨማሪ የመወራረጃ ገንዘብ
💰ፈጣን Deposit እና ፈጣን Withdrew ታገኛላቹ
💵 ሁሉም የክፍያ አማራጮች ይሰራሉ
🆘 ሊንኩን ስነኩት ካልከፈተላቹ በቪፒኤን ክፈቱት ይሰራል

❗️ 1xbet መሸለሙን ቀጥሏል ከላይ ያለውን ሊንክ እና ፕሞት ኮድ ተጠቅማቹ በመመዝገባቹ እና የመጀመሪያ Deposit በማድረጋቹ ምክንያት ትልቅ ሽልማት ታገኛላቹ ይህን ልዩ እድል ተጨቀሙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19👍2
መልካም ቀን 💪

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥33744🙏7👍6
ከ30 ዓመት በታች የሚገኙ አጥቂዎች ያላቸው የጎል ብዛት ሲለካ ቪክቶር ጊዮኬሬሽ 4ተኛ ላይ ተቀምጧል።🇸🇪🥷

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
296👍22😍5🙏4
UCL በX ገፃቸው

Sweden's hero 💛💙

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍39870🔥10
ኦዴጋርድ ADIDAS

🇳🇴📸

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
240🔥12
April ወር የጨዋታ መርሃ-ግብሮቻችን ይህን ይመስላሉ።🗓

6 ጨዋታዎች

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
132🙏13❤‍🔥5
ሴቶቻችን ዛሬ በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ በስታምፎርድ ብሪጅ ከቼልሲ ጋር ይጫወታሉ።🔵Vs🔴

በመጀመርያው ዙር 3-1 ማሸነፋቸው ይታወሳል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
137🔥24
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

 በነፃ  ገምተው 20,000 ብር ተካፋይ ይሁኑ!

ቅዳሜ መጋቢት 26 በ MANCHESTER CITY እና LIVERPOOL የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ

በነፃ ገምተው ይሸለሙ!
              
👇👇👇👇👇👇👇
👉  @boonza_games_bot 👈
👉  @boonza_games_bot 👈
👉  @boonza_games_bot 👈
👉  @boonza_games_bot 👈
👉 @boonza_games_bot 👈
👆👆👆👆👆👆👆

ቴሊግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ👉https://t.me/BoonzaGames

⚠️በሃላፊነት ይጫወቱ | ከ21+ ብቻ

ቦንዛ ጌምስ!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
Forwarded from Speed Games
🎁 HAPPY HOUR BONUS 🎁
ማታ ከ 2 ሰዓት -3 ሰዓት አንዳያመልጣችሁ
🎁 30% DEPOSIT BONUS ዛሬ ይውሰዱ 🎁

አሁኑኑ SPEED GAMES ላይ ገብተው ብሮን ይቁጠሩ ገንዘቦትን ያሳድጉ!📈📈

⚡️ፈጣኖች ብቻ ይቆያሉ! ⚡️🔥
Speed Games – የአሸናፊዎች መጀመሪያ! 🏆
🎁 30% DEPOSIT BONUS ቦነስዎን ዛሬ ይውሰዱ።

➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot

✉️Join our community 👉 @SpeeedGame
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
🚨EXCLUSIVE : ኒውካስል ዩናይትድ ከእንግሊዛዊው ተከላካይ ቲኖ ሊቭራሜንቶ ጋር ሲያደርግ የነበረው የ ኮንትራት ማራዘም ድርድር ሙሉ ለ ሙሉ ቁሟል።

ይህም ለ23  አመቱ የቀኝ መስመር ተከላካይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመውጫውን በር ከፍቶለታል ክለባችን አርሰናል የ ተጫዋቹ ፈላጊ እንደሆነ በተደጋጋሚ እየተነገረ ይገኛል።

Football Insider

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥14547👍14❤‍🔥7🙏1😍1
ማርቲን ዚቢሜንዲ ምን አይነት ጥራት ያለውና ፕሪምየር ሊጉ ላይ ካሉ ምርጥ አማካዮች መካከል አንዱ እንደሆነ መቼም ሊጉ ሊጠናቀቅ 7 ጨዋታ ሲቀረው ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው የሚሆነው ምን አልባት የዙቢሜንዲን የሜዳ ላይ አስፈላጊነትና ታክቲካዊ ጥቅም ለመረዳት የአርሰናል ደጋፊ ወይም የፓርቴ ናፋቂ መሆን አይጠይቅም፣ በዘንድሮው የዋንጫ ፉክክር ላይ ፓርቴ ኖሮ ቢሆን ለአርሰናል ተጨማሪ ጉልበትና አቅም ነበር የሚሆነው ግን እሱን የተካው ዙቢሜንዲም ከፍተኛ ጥራትና ምርጥ ብቃት ያለው አማካይ እንደሆነ ጥያቄ የለውም፣ በአብዛኞቹ ብቃቶቹ ለምሳሌ *በ Deep- lying Midfielder ላይ ያለው የ Conductor ሚና
* ጨዋታ የማንበብ ብቃትና ችሎታው ( Game Reading Intelligency)
* የጨዋታውን ፍጥነትና Pace የመቆጣጠር ችሎታው( Tempo Management& Composure)
* ቡድኑ ኳስ በመቆጣጠር ውስጥ በሚያደርገው የመከላከል እንቅስቃሴ ውስጥ ያለው( Defensive Reliability)
* ከፍተኛ ጥራት ያለው ኳስ የማቀበል ስኬትና አቅም( Technical Proficiency እና Passing Ability)
* ቡድኑ በሁለቱም የተከላካይ አማካይ የመጫወቻ መንገዶች Single Pivot እና Double Pivot አጨዋወት ውስጥ ያለው Adaptability እና Versatility ከብዙ የዙቢ ጥንካሬዎች መካከል ናቸው፣ ለአርሰናል በዘንድሮው ጉዞ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሚባል ሚና የተወጣና በርካታ ደቂቃዎችን ማለትም ከ3330 ደቂቃዎች በላይ ያለ እረፍት የተጫወተን Physical Overload የበዛበትን በዛም ምክንያት የሚታወቅበትን ጠንካራ ጎኖቹ ላይ ድክመት እያሳየ የሚገኘውን አማካይ እንደው ባልመጣ ብሎ በስሜት መተቸት ትክክል አይመስለኝም ወይም የአርሰናልን ጨዋታ በስሜት እንጂ በስሌት ወይም በምክንያት ስታይ አልነበረም ማለት ነው።

ከፌስቡክ የተገኘ.

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
141👎22👍2
🔥19028💯6👏1😍1
አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ 16ቱ ዙር ጥሩ ብቃት ያሳየውን የ19 አመቱን የባየር ሊቨርኩሰኑን አጥቂ ክርስቲያን ኮፋኔ እየተከታተሉት ነው።🕵️‍♂️🇨🇲

ሌሎች የእንግሊዝ ክለቦች እንዲሁም ሪያል ማድሪድም ፍላጎታቸውን አሳይተዋል።

ባየር ሊቨርኩሰን ለተጫዋቹ €60-70m ይፈልጋሉ።💰

[Florian Plettenberg]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👎158🤔1