መልህቅ
4.26K subscribers
253 photos
16 videos
14 files
238 links
"ይህም ተስፋ እንደነፍስ መልሕቅ አለን!" ዕብ 6:19

Youtube: https://www.youtube.com/@zanchorr
Tiktok: https://www.tiktok.com/@zanchorr

ቻነሉና ግሩፑ የሚመሩባቸውን የአዲስ ኪዳን መርሆች ከቀጣዮቹ ክፍሎች ማግኘት ትችላላችሁ።

Titus 2 : 2, 6 - 8
1 Peter 3: 8 - 12
James 3: 13 - 18
Download Telegram
እጃችን ገብታለች 😁

ከተስፍሽ መፅሀፍቶች የሚደንቀኝ ነገር ቋንቋውን የሚያመሰጥርበት መንገድ ነው። ያው እንደምታውቁት ቋንቋ ላይ ብዙ ሰርቷል። እና ይሄንንም ዝም ብዬ randomly ከፈት አረገዋለሁ ፈገግ ያረገኝን የፋላሲ ትርጓሜ አገኘው።

‘የጀማው ሊቅ ተፋልሶ’ 😅
😁36🤣61🏆1
የሉተራኑ 'ፀጋ ብቻ' ወደ ካልቪኒስቱ Limited Intent of Salvific Will Reduce የሚያረግ ነው ?

አሁን ሆዳችንም ጠግቧል ፤ ስጋውም እየሰለቸን ያለበት situation ላይ ነን! ወደቀደመው ስራችን በሙሉ ሀይል መመለስ እንችላለን ማለት ነው !

ካስተዋላቹ ባለፈው Host ያደረኩት ውይይት ላይ ሁሌ እንደማረገው በግሌ ምንም አላልኩበትም ፤ መልስም አልሰጠሁበትም ነበር። ያው ማረግ እችል ነበር ግን እዛው በትኩሱ ከማረገው የሆነ ያህል ሲረጋጋና ራቅ ሲል የተነሱት ሙግቶች ላይ Engage ባረግ የተሻለ ነው ብዬ በማሰብ ነበር። ስለዚህ አሁን ሰንበትበት ስላለ መለስ ልበልና ኪዳን ያቀረበው Syllogism ላይ ልሂድበት!

ያቀረበው ሙግት ይህን ይመስላል፦

P1. Refraining from (omitting) willful resistance (P) is effected solely by (or is purely the work of) the Holy Spirit. (Q)
P2. The damned remain in willful resistance to the end. (-P)
C. Therefore, the Holy Spirit has not worked, effected (or bestowed the sufficient grace that brings about) the omission of willful resistance in the damned. (-Q)


1.

መጀመሪያው የዚህ ሙግት ችግሩ Valid አለመሆኑ ነው። It commits the Formal Fallacy called Denying the Antecedent. ስገምት ለማቅረብ የፈለገው Modus Ponens Structure ያለው ሙግት ነው። ይህንን የገመትኩበት ምክንያትም በዛው በውይይቱ ውስጥ ሙግቱ ‘If A then B, A, Ergo B’ structure ያለው እንደሆነ ተናግሯልና ነው። ነገር ግን ያቀረበው ሙግት በጭራሸ Modus Ponens አይደለም። It doens’t Affirm the the Antecedent. በተቃራኒው ይቃወመዋል።

Formal Structure of Modus Ponens፦

P -> Q
P
Ergo: Q

ከላይ ያስቀመጥኩት የእርሱ ሙግት ግን፦

P -> Q
-P
Ergo: -Q

ይሄ Invalid Inference ነው!


2.

ምናልባት ግን እሰኪ ልርዳውና Valid ላርግለት! ድምዳሜውን የሚያወጣ Valid ሙግት ለማረግ አወቃቀሩን ከModus Ponens ወደ Modus Tollens መቀየር ያስፈልጋል።

Formal Structure of Modus Tollens:

P -> -Q
Q
Ergo: -P

ወደዚህ አወቃቀር ስንቀይረው ሙግቱ እንዲህ ይሆናል:

P1. If the Holy Spirit effects the omission of willful resistance, then that person does not remain in resistance. (P -> -Q)
P2. Resistance remained to the end. (Q)
Ergo: The Holy Spirit did not effect the omission of willful resistance. (-P)


ይህ ሙግት Valid ከመሆኑ ባለፈ ወንድማቸን ኪዳን በውይይቱ ውስጥ ሊያስረግጥ የፈለገውን ሀሳብ የሚገልፅ ይመስለኛል። ነገር ግን Sound ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ስንገመግም አንድ ImplicItly የተያዘና ያልተብራራ ሀሳብን እናገኛለን። ይኸውም በመጀመሪያው Premise ላይ የምትገኘው ‘effects the omission’ የምተለዋ ሀረግ ነች። ይህንን ‘..the exclusive work of Holy Spirit’ እያለም ሲገልፀው ነበር። ነገር ግን ይህ መብራራት አለበት።

የሙግቱ ድምዳሜ ሊወጣ የሚችለው ይህንን ሀረግ ያለምንም Qualification and Condition ከተረጎምን ብቻና ብቻ ነው።

ሁለት ትርጉሞቸ ሊኖሩት ይችላሉ፦

1. The sufficient Condition to bring about the state of Omission if not persistently rejected
2. The sufficient Condition to bring about the state of Omission (no other qualification)

የኪዳን ድምዳሜ ሊወጣ የሚችለው በ2ተኛው ከሄድን ብቻና ብቻ ነው። የመጀመሪያው ‘if not persistently rejected’ የሚል Necessary Condition ያስቀምጣል። በዚህም The differentiating factor Active Resistance መሆኑን እያስቀመጠ ነው። አስተውሉ! Differentiating Factor-ኡ ይህ እንዲሆን በሚድኑትና በማይድኑት መሀከል ያለው ልዩነት ግዴታ Symmetrical መሆን አይጠበቅበትም።

ስለዚህ የመጀመሪያው Premise ትክክለኛውን የእኛን አቋም የሚገልፀው በዚህ መልኩ ሲቀመጥ ነው፦

The Form:

(P & -C) -> -Q

where:

P : The Holy Spirit is working/Effecting being Necessary and Sufficient
C : Persistent Rejection [Process]
-Q : Omission of Resistance [Binary]

በዚህ Form P1 restate ሲደረግ እንዲህ ይሆናል፦

P1 [Modified]: If the Holy Spirit effects (or works) for the omission of willful resistance (P) and that work is not persistently rejected (-C), then that person will come to a state of non-resistance (Quiescence). (-Q)


የቀደመው Premise በዚህ ከተለወጠ ድምዳሜው በጭራች Logically Deduce ሊደረግ አይችልም። ምክንያቱም ያስገባነው Negative Conditional (-C) የሚጠፉት ሰዎች ላለመዳናቸው ሊቀርብ የሚችለውን ምክንያት ከአንድ ወደ ሁለት ይቀይረዋልና! ስለዚህም two possible live options አሉን ማለት ነው። እነርሱም፦

1. ወይ Necessary Condition የሆነው መንፈስ ቅዱስ ከጅምሩ ስላልሰራባቸው ነው (-P) (the route Kidan took)
2. ወይ መንፈስቅዱስ ሰርቶ ከሰዎቹ የመጣ ተቃውሞ ገድቦት ነው (P & C)

ኪዳን ሊያስረግጥ የፈለገውን ድምዳሜ ለማውጣት ከፈለገ የግዴታ ተጨማሪ Premise ማስገባት አለበት። ካለበለዚያ ከ -Q በጭራሽ ወደ -P መድረስ አይቻልም። Sufficient Condition አይደለምና። Thus, there is a missing premise. ይህም Premise ደግሞ ያስገባነው Conditional ያመጣውን ተጨማሪ አማራጭ ማባረር ወይም ማፍረስ አለበት።

ይህም Premise Structurally እንዲህ መሆን አለበት፦

If P, then Necessarily -C.
(P entails -C necessarily)

ይህም ማለት፦

P3: The Holy Spirit’s work is such that it brings about the state of non resistance (-Q) without failure (Necessarily).


ነገር ግን ይህን Premise እኛ ሳንሆን ካልቪኒስቱ ነው የሚቀበለው። Irresistable Grace ብለው የሚጠሩት ይሄንን ነው። ስለዚህም ሙግቱ በስተመጨረሻ Valid ቢሆንምኳ ነገር ግን የምንቃወመውን Premise አካቷልና እንደ Internal Critique-ነቱ በጭራሽ የሚሰራ አይሆንም ማለት ነው።

@zanchor
@zanchor
15🤔3🔥2🏆1
A rejoinder to Kidan’s Counter Response

የትላንተናው መልሴ ላይ ወንድማችን ኪዳን አጠር ያለ መልስ ሰጥቶኛል። በትላንቱ መልሴ ኪዳን ከናዖልና ጆ ጋር በነበረው ውይይት ውስጥ ያቀረበው ሙግት Valid እንዳልሆነ አሳይቻለሁ። ከዛም አልፌ ሄጄ Valid እንዲሆን Modify ካረኩ በኋላ ትክክለኛውን የኛን አቋም የሚገልፀው አቀማመጥ ምን እንደሆነ አስቀምጬ ነበር። ይህም፦

P1 (Modified):

If the Holy Spirit effects (or works) for the omission of willful resistance (P) and that work is not persistently rejected (-C), then that person will come to a state of non-resistance (Quiescence). (-Q)


ታድያ መልሱ በአጭሩ ጠቅለል ተደርጎ ሲቀመጥ እዚህ አረፍተነገር ውስጥ ያሉት Relevant ቃላቶች (Persistent Rejection (C) and Non Resistance (-Q)) ሲተረጎሙ ሙሉ አረፍተነገሩ Non Sense ይሆናል የሚል ነው። እንዲህ ይላል፦

‘ስለዚህም ወንድማችን ያቀረበውን premise ተርጉመን ስናቀርበው እንዲህ ማለት ነው "The Holy Spirit works for people to not resist him unless they resist him- ማለትም መንፈስ ቅዱስ ጸጋውን እንዳይቃወሙ ይሠራል ካልተቃወሙት በስተቀር"። አያችሁት ይህ አረፍተ ነገር እንዴት ትርጉም የለሽ እንደሆነ’


ይህ ጥሩ ሙግት ሆኖ ሳለ ነገር ግን ስገምት በመልሴ ውስጥ ትክክለኛ ነው ያልኩትን የእኛን አቋም ሳቀርብ በጥንቃቄ ያስቀመጥኩትን Distinction ኪዳን አልተረዳም ወይም አላስተዋለም።

Premise-ኡን Restate ሳረግ እያንዳንዷን Relevant ሀሳብ ተርጉሜ አስቀምጬ ነበር። በዚህ መልኩ፦

‘The Form:

(P & -C) -> -Q

where:
P : The Holy Spirit is working/Effecting being Necessary and Sufficient
C : Persistent Rejection [Process]
-Q : Omission of Resistance (Quiescence) [Binary]’

ይህንን ነው ወደ Statement ቀይሬ P1 (Modified) ውስጥ ያስቀመጥኩት። በዚህ ውስጥ ደግሞ ኪዳን ላመጣው Counter ምላሽ መልስ የሚሆን ነገር Cን እና Qን Define ሳረግ በቅንፍ አድርጌ አስቀምጫለሁ።

C : Persistent Rejection [Process]
-Q : Omission of Resistance (Quiescence) [Binary]

Cን ማለትም Persistent Rejection-ን የተረጎምኩት Transitional Process አድርጌ ነው። ስለዚህም Progressive Nature ያለው State ነው።

Qን ማለትም Omission-ን ወይም Non Resistance-ን የተረጎምኩት ደግሞ ውጤት (Effect) አድርጌ ሲሆን Binary የሆነ State ያለው ነው።

እንዴት ነው ይህ ልዩነት መልሰ የሚሆነው?

የኪዳን Counter Argument የሚሰራው C = Q ብለን ከተረጎምን ብቻና ብቻ ነው። ማለትም ውጤቱን ከምክንያቱ በሆነ መንገድ እስካለየን ድረስ ልክ እርሱ እንዳለው ልናወጣው የፈለግነውን ያንኑ ነገር ቀድሞውኑ Assume ማድረጋችን ነውና ስሜት የማይሰጥ ይሆናል። ነገር ግን ከጅምሩ እኔ ሁለቱን Identical አላረኩኝም።

C : a transitional State that which is Gradual and Progressive
Q : a resulting State that which is Binary

በLogically Sequence ውስጥ Transitional State ከInitial work of Operative Grace ቀጥሎ ያለ የመንፈስቅዱስ ስራ ሲሆን በዚህም መንፈስቅዱስ በቃሉ በኩል ሰዎችን Persuade and Convict በማድረግ ተቃውሞን ለማጥፋት (ወይም trivial እስኪሆን ድረስ ለመቀነስ thus -Q) ደጋግሞ ያለማቋረጥ የሚሰራው ስራ ነው። መቼም መንፈስቅዱስ የመለወጥን ስራ ሲሰራ ልክ እንደ switch on and off ያረጋል እስካላልን ድረስ ይህ በጣም ግልፅ አሰራሩ ነው። ስለዚህ ይህን ልዩነት መሰረት ካረኩ በጭራሽ ትርጉም የለሽ አይሆንም ማለት ነው።

በዚህም መሰረት ተርጉሞ ያቀረበውን አረፍተነገር መልሰን በተሰጡት Distinctions ስንተረጉመው እንዲህ ይሆናል፦

The Holy Spirit works for people to not to resist him (or works a non-resistance, -Q) unless they not persistently resist him (-C) in his continual operation.


ይሄ ትርጉም የሚሰጥ አረፍተነገር ነው።

ቀጥሎም እንዲህ ብሏል፦

‘ገና ከመጀመሪያውኑ እኮ omission of willful resistance ያስፈለገው የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ እንዳይቃወሙ ነው ፣ ነገር ግን የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ እንዳይቃወሙ ይሠራል ካልተቃወሙት በስተቀር ማለት omission of willful resistance የለም ማለት ነው ፣ ወይም ደግሞ omission of willful resistance የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ብቻ ሳይሆን የሰው ሥራም ይሆናል ማለት ነው’


ይሄ ወቀሳ ከላይ ባስቀመጥኩት Distinction Modify ተደርጎ ሲቀመጥ እንዴት በቀላሉ የታሰበውን ችግር እንደሚመልሰው በተናጥል አረፍተነገር በአረፍተነገር በመለወጥ ላስመልክታቹ።

ገና ከመጀመሪያውኑ እኮ omission of willful resistance ያስፈለገው የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ እንዳይቃወሙ ነው


ይህ እውነት ነው። ይህም omission ከላይ -Q ያልኩት ነው። ስለዚህም የመጨረሻው ግብ ሆኖ Binary State ያለው ነው። ይህ State ያስፈለገው ደግሞ መንፈስቅዱስ Saving Faithን በእኛ ውሰጥ እንዲሰራ (እንዲሰጥ) የሚከለክለው ነገር እንዳይኖር ነው።

ነገር ግን የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ እንዳይቃወሙ ይሠራል ካልተቃወሙት በስተቀር ማለት omission of willful resistance የለም ማለት ነው


በዚህ ውስጥ ‘እንዳይቃወሙ ይሠራል’ የሚለው ቀጥሎ Immediately አብሮት ከገባው ‘ካልተቃወሙት በቀር’ ከሚለው ሀረግ አንፃር ግብን ወይም መዳረሻን የሚያመለክት ስለሆነ ከላይ ያለውን Omission (-Q) refer የሚያረግ ሲሆን ቀጥሎ ያለው ‘ካልተቃወሙት በቀር’ የሚለው ደግሞ በTransitional State (C) ውስጥ ያለውን የመንፈስቅዱስን ስራና የሰዎቹ የተቃውሞ ምላሽ Dynamics የሚመለከት ነው።

ወይም ደግሞ omission of willful resistance የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ብቻ ሳይሆን የሰው ሥራም ይሆናል ማለት ነው


ይህ ድምዳሜ በጭራሽ ቀድሞ ካስቀመጣቸው እውነቶቸ የሚወጣ አይደለም። ወደዚህ ድምዳሜ ለመድረስ ይህ ሰው Actively Cooperate እንደሚያረግ ማሳየት አለበት። ነገር ግን እርሱን እንዳያረግ መጀመሪያውኑ Process-ኡ ውሰጥ የሰውየውን የምላሽ Domain Spectrum ከወቃወም Vast Severity Level እሰከ Omission ብቻ ነው ያስቀመጥኩት። Omission is necessarily an active operation (or is an efficient cause) in itself የሚል ሌላ የተሳሳተ አቋም ካልያዘ በቀር በዚህ ሊወቅሰን አይችልም ማለት ነው።


@zanchor
@zanchor
6🔥2👌1🏆1
😁13👎42🔥1🥰1🏆1
Aster Abebe
Aster Abebe Official
መንፈስ ቅዱስ መፅናኛዬ
አቅሜ ነህ ጉልበት ሀይሌ
አማላጄ ነህ ደጀኔ
መበርቻዬ ጓደኛዬ

@zanchor
@zanchor
🥰321👏1
Somewhere …. 😁
🔥194😁2👍1🏆1
ቅዱስ ቁርባን : ለሉተራዊ አቋም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሙግት (Vindicating the Lutheran Doctrine of the Lord’s Supper)

Part 5

እስከ ክፍል አራት ድረስ በቅዱሳት ምስጢራት ላይ ያሉትን የካቶሊክና የሪፎርምድ አቋሞች ከነሙግቶቻቸው አቅርቤ ቀጥዬ ደግሞ ለምን ስህተት ናቸው ብለን እንደምናስብ ሙግቶችን አስቀምጫለሁ። በዚህ ውስጥ የካቶሊኩን Transubstantiation ስሞግት የህብስቱንና ወይኑን Substantial መገኘት አሳይቻለሁ ፤ ሪፎርምዱን ስሞግት የክርስቶስን ስጋ Substantial መገኘት አሳይቻለሁ። የሉተራኑ አቋም ደግሞ ሁለቱም ህብስቱና ስጋው ወይኑና ደሙ ይገኛሉ የሚል ስለሆነ ለካቶሊኩና ለሪፎርምዱ በቀረበው ወቀሳ ውስጥ በተዘዋዋሪ የሉተራኑ ሙግት (Positive Case) ተቀምጧል ማለት ነው።

ምንምኳ አስቀድሜ በመግበያዬ የዚህ አርቲክል አላማ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሙግት ማቅረብ ብቻ እንደሆነ ባስቀምጥም ነገር ግን በዚህ ርዕስ ስር ለብዙዎች ግራ መጋባት ምክንያት የሆነው ይህ የሉተራን የቅዱስ ቁርባን ትምህርት ከGenus Magestaticum ጋር ያለው ግንኙነትና በእርሱም በኩል የሚሰጠው ማብራሪያ ስለሆነ ይህን ርዕስ ከመዝጋቴ በፊት በእርሱ ላይም ትንሽ ለማለት አሰብኩ። ምንምኳ ለእውነትነቱ ሙግት ባላቀርብም ነገር ግን ለቀጣይ ስራዎች መሰረት የሚሆን መግቢያ ሰጣለሁ።

በዚህ ክፍል ቀጣዮቹ ሶስት ሀሳቦች ላይ በመጠኑ ለመዳሰስ ሞክራለሁ።

1. What is not GM ?
2. What is GM ?
3. are Chalcedon and Constantinople contra GM ?


1. What is not GM ?

Genus Magestaticum ሶስት እንደስማችን ልንሸመድዳቸው የሚገቡ ነገሮችን አይደለም። ብዙ ጊዜ ብዙዎች ላይ የማየው ችግር እነዚህን ካለመረዳት የሚመጣ ነው። እነዚህም ናቸው፦

A. Not by Subjective Inherence

የመለኮታዊ ባህሪያቱ የሰውነቱ Substantial-ም ሆነ Accidental Property አይደሉም። ሰውነቱ ባህሪውን Formally, Essentially or Intrinsically አልያዘውም።

B. Not by multiplication of itself and Not by Duplication

የሰውነት ባህሪው የሆነው ስጋው በብዙ ቦታ የመገኘትን የመለኮቱን ባህሪ ሲቀበልና ሲያስተላልፍ የስጋን አካል በመጨመር ወይም በማባዛት ያደረገው አይደለም። እንዲሁም የሰውነት ባህሪው የያዘው የመለኮቱ ባህሪ ከተቀበለበት ከመለኮቱ ባህሪ የተነጠለና በራሱ የሚቆጠር አይደለም ማለት ነው።

C. Not by Transfusion

የመለኮት ባህሪያት ከሚቀመጡበትን አካል እየተነቀሉ ወይም እየተው አይደለም ወደ የሚተላለፉት። ሁለቱም ባህሪያት ያላቸውን Essential and intrinsic ባህሪ አልጣሉም አልተውም።


2. What is GM ?

“Another distinction is this. In some of the bodies which are called hot [predication] the heat is derived from without, while in others it belongs to the bodies themselves; and it makes a most important difference whether the heat has the former or the latter origin… For the actual substratum may not itself be hot, but may be hot when coupled [συνδυαζόμενον] with heat as an attribute, as would be the case if one attached a single name to hot water or hot iron. It is after this manner that blood is hot.”

Aristotle, On the Parts of Animals, bk. II, ch. ii

“Communication according to coupling is that which happens according to the association of two diverse natures through which one of the united things is connected with the other in such a way that, while the essence remains distinct, nonetheless the one truly receives and puts on the property, force, and efficacy of the other without any confusing, through and because of the communion that has occurred. We have examples in the fiery iron and the body endowed with Soul.”

Gerhard, Exegesis, Loc. 4, 175

አርስቶትል ባስቀመጠው ፤ ገርሀርድም ቀጥታ ከእርሱ በወሰደው በዚህ አቀማመጥ መሰረት ይህ እኛ Genus Magestaticum ብለን የምንጠራውን Communication by Coupling ብለው ያስቀመጡት ሲሆን ሁለት ነገሮች በአንድነት በመቀመጣቸው ብቻ እያንዳንዳቸው ያላቸውን የየራሳቸውን ባህሪ ሳይጥሉና ወደሌላ ነገር Essentially ሳይቀየሩ ነገር ግን አንዱ በሌላኛው አብሮት ባለው ነገር ላይ የራሱን ባህሪ Exert የሚያረግበት ፤ ሌላኛውም እነዛን ባህሪያትና ተግባራት (operations) ተቀብሎ በራሱ ውሰጥ ወይም በኩል የሚያስተላልፍበት ነው።

አንድታስተውሉ የምፈልገው ይህንን Communication ከክርስቶስ ልደት በፊት እስከ አርስቶትል ድረስ ልንመዘው የምንችለው መሆኑንና ከዛም በላይ ደግሞ አርስቶትል ራሱ ለዚህ ምሳሌ አድርጎ የተጠቀመው የጋለ በረትን መሆኑን ነው። መቼም የአርስቶትልንም የምሳሌውን አጠቃቀም Communicato Idiomaticum ነው ብለው ሪፍርምዶቹ እንደማይመልሱልን ተስፋ በማድረግ ልቀጥል።

3. Are Chalcedon and Constantinople opposed to GM ?

Genus Magestaticum ላይም ሆነ ቅዱስ ቁርባን ላይ ሪፎርምዶች ሉተራኑን ለመቃወም በተጋጋሚ የሚያነሱት ሙግት ከኬልቄዶን ጉባኤ ጋር ትጋጫላችሁ የሚል ነው። ከኬልቄዶን የሚጠቅሷት ክፈል ይህች ነች፦

‘.. one and the same Christ, Son, Lord, Only-begotten, recognized in two natures, without confusion, without change, without division, without separation; the distinction of natures being in no way annulled by the union, but rather the characteristics of each nature being preserved and coming together to form one person and subsistence, not as parted or separated into two persons, but one and the same Son and Only-begotten God the Word, Lord Jesus Christ.. ‘
8🔥1🏆1
የዚህ ጥያቄ ትልቁ ችግሩ የእኛ አቋም ላይ strawman ሰርቶ ከዛ በጉባኤው ሊመዝነው መነሳቱ ነው። GM ምን ማለት አይደለም በሚለው ስር Not by subjective inherance የሚል አስቀምጫለሁ። ታድያ አንዳንዱ ሪፍርምድ ይመጣና ይህንን እያልን እንደሆንን Presuppose ያደርግና ከኬልቄዶኑ ጋር ተጋጭታቹሀል ይለናል።

ይህ በጣም እጅጉን ቀላል መፍትሄ ያለው ሲሆን እርሱም የያዙትን ቅድመ እሳቤ እንዲጥሉ በማሳሰብ የሚፈታ ነው። እርሱ ከሌለ ወቀሳው አይሰራም ማለት ነው። ከላይ ያስቀመጥኩት በጉባኤው ላይ የተቀመጠው ‘the distinction of natures being in no way annulled by the union, but rather the characteristics of each nature being preserved’ የሚለው ሀረግ የሚቃወመው ልክ እንደ አውጣቂያዊ አይነት ያሉ ባህሪያቱን ካላቸው essential ምንነት የሚያጠፉ ምንፍቅናዎችን ነው። ይህ ማለት መለኮቱ Essentially ጠፍቶ ሰውነት ሆኗል አልያም ሰውነቱ Essentially ጠፍቶ መለኮት ሆኗል የሚውን አቋም የሚቃወም ነው። ስለዚህ ከላይ ባስቀመጥኩት ቋንቋ እኛ በዚህ እንድንወቀስ የመለኮት Essential, Formal and Intrinsic ባህሪን የሰውነት ባህሪው ይዞታል ስንል የሰውነት ባህሪው ያንን ባህሪ በተመሳሳይ መልኩ Essential, Formal and Intrinsic ባህሪው አድርጎ ይዞታል ብለን ማለት ይኖርብናል። ይህንን ግን አንልም ብቻ ሳይሆን የሚሉትን አጥብቀን እንቃወማለን። ስለዚህ ይህ ኬልቄዶንንም ሆነ የሁለተኛውን የቁጥንጥንያን ጉባኤ መሰረት አድርጎ የሚቀርበው ቅራኔ እኛ ላይ አይሰራም።

ለምን One Direction Communication ብቻ ሆነ ? ከሰውነት ወደ መለኮትነት ለምን አይሄድመ ? የሚል ጥያቄ የሚጠይቁ አሉ።

በአጭሩ የመለኮትነት ባህሪ Impassible ነው። የሰውነት ባህሪ ደግሞ Passible ነው። በዚህም ምክንያት መለኮትነቱ ሰውነቱ ያለውን ባህሪም ሆነ Operations ተቀብሎ ሊለዋወጥ አይችለምና ግዴታ ከመለኮት ወደ ሰውነቱ ብቻ በአንድ አቅጣጫ የሚፈስ መሆን አለበት። ስለዚህም Solid Diclaration ላይ እንዲህ ተቀምጧል፦

49 Now, as regards the divine nature in Christ, since in God there is no change, Jas. 1:17, His divine nature, in its essence and properties, suffered no subtraction nor addition by the incarnation; was not, in or by itself, either diminished or increased thereby.

Solid Declaration VIII

በተረፈ Genus Majestaticum ከቅዱስ ቁርባን ጋር በተገናኘ ከዚህ ቀደም አጠር ያለ የተዋቀረ ሙግት አቅርቤያለሁ እርሱንና በእርሱ ስር ያለውን ውይይት ተመልከቱ። በዚህ ርዕስ በተከታታይ ስለቅ የነበርኩትን በዚህ ክፍል እጨርሳለሁ ማለት ነው።

@zanchor
@zanchor
9🔥2🏆1
ከዘማሪያን ታናሽ ወንድም እና እህቴ ጋር ስናመልክ 😁

ሙዚቃ አዋቂዎች የጊታሩን ነገር ተውት ለወጉ ነው 😅 መጨረሻው ደግሞ አያሰናክላቹ ልጁ እንዲህ ነው ሚቀናጣብን …
31❤‍🔥8🔥2👏2🤣2🏆1
The freedom that was not lost through the fall.

§ 8. In this sense and respect we firmly believe and confess loudly that free choice has continued to exist in man even after the fall, so that we say with Augustine (Hypogn., 3): “He who denies free choice is not catholic.” Away, then, with the horrible accusations aimed against our churches by Bellarmine (in the preface to his books of De lib. arbitr.), as if we were removing the freedom of choice, as if we violated nature itself and were confessing that we ourselves are not just like beasts, but completely like beasts, lacking reason.

Gerhard
11🏆1
አዲስ ዲቤት ሲኖረው ከረዥም ጊዜ በኋላ ተመልሼ ሳየው ሁሌ ካስቀመጥኩበት ዝቅ ሳይል ልቤን በእርግጠኛነት ድጋሜ የሚሞላኝ ሰው …

ለእግዚአብሄር መኖርስ አንተ ተሟገትለት ... 👊

https://www.youtube.com/watch?v=zQBY5K-Ns2Y&t=10s
👌18💯52🏆2
የቃለ ህይወትና የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አንጀታችንን እያራሱንኮ ነው ወገን!

ቃለህይወት የነብያትና የሐዋርያት Office የሚባል ነገር የለም ብላ በይፋ አውጃ ፤ በእነዚህም የሚመሩ ‘ቤተክርስቲያናት’ ደጇ እንዳይደርሱ አስጠንቅቃለች!

መካነ ኢየሱስ ደግሞ መድረኳ ላይ ከራሷ አገልጋዮች በቀር ማንም እንዳይቆምና የተሾሙ አገልጋዮቿም በሌላው ቤተእምነት መድረኮች ላይ እንዳይቆሙ አዛለች። የሐዋርያትና የነብያት ሹመት (Office) የሚባል ነገር የለም ብላ መካነ ኢየሱስ እንደቤተክርስቲያን ወስና ያሳወቀችው ከዛሬ 15 አመት በፊት እንደሆነ አስታውሱ።

እውነት እግዚአብሄር በስራ ላይ ነው! ወገን ተስፋ አትቁረጡ። ቅጥ በሌለውና መስመሩን ባለፈ መቀላቀልና መደባለቅ ምክንያት በወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት መሀከል ያለው Indentity Crisis እየተፈታ የሚመጣው በእንደነዚህ አይነት ቆራጥ ውሳኔዎች ነው።

@zanchor
@zanchor
👌40❤‍🔥1615👎7🏆3👍2👏1
ፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቷል
በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቷል
እራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል
ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል

ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ
ስመላለስ በዚህች ምድር ላይ
ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው
እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው


https://youtu.be/gtq7HoUKYRk?si=AQH-ddI0OBrrptIz
54👌6🏆3🔥1
P1. ባለ ሥልጣኖች (መንግስት) በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸውና እነርሱን መቃወም, የእግዚአብሔርን ሥርዓት መቃወም ነው ፤ ፍርድንም ያመጣል። (Per Roman 13:1-2)

P2. ዶላርን በብላክ መመንዘር በእግዚአብሔር የተሾመውን ባለ ሥልጣን (መንግስትን) ቀጥታ መቃወም ነው።

C : ዶላርን በብላክ መመንዘር የእግዚአብሔርን ሥርዓት መቃወም ነው። ፍርድንም ያመጣል።

በዶላር የሚከፈላቹ ምን ታስባላቹ ?
🤣14😁6💯42🏆1
ኢየሱስ, ልመናዬን ሰምተሀልና መልሰህልኛልምና አመሰግንሀለሁ! 🙌
53🔥5🥰2😢2👍1🏆1
I was trying to make sense of Thomistic Divine Simplicity (TDS) and honestly it is soooo hard. እውነት እንዲሆን አብዝቼ ብፈልግምኳ ነገር ግን እስከዛሬ ባለኝ ጥናት እንደዚህ የከበደኝ ዶክትሪን የለም። በጣም humble ከሚያረጉኝ የስነመለኮት ርዕሶች መሀከልም አንዱ ነው።

የተለያዩ መልሶች ይሰጣሉ ግን እስካሁን የ- Joshua Sijuwade 'Aspectival Account' በጣም ጠንካራዉና TDS ላይ ለሚነሱት ሙግቶች ከሁሉ አቅጣጫ መልሰ ያለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ያው ግን ችግሩ I don’t have much familiarity with Trope Theory and the metaphysics behind it. የእሱን እውነትነት ከሰጠነው ግን በጣም ገራሚ ሞዴል ነው።

@zanchor
@zanchor
15🏆2❤‍🔥1
ከቀናት በፊት ከAlex O’conner ጋር ሲወያይ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳለ አስተውላችኋል ግን 😁

አባቴ ካሁን በኋላ Modal collapse ምናምን ስትል እንዳልሰማህ ያው With all due respect… 😅
🤣111