እልፍ መራራ ሀሳብ
ካለሁበት ፍኖተ ሀሊብ
ተቀድቶ የማያልቅ
የሌለው መልህቅ
አይኮንን አያፀድቅ
ሞልቶ ከፈሰሰ
ከሀሞተ ፅዋ ተርፎ ካልታፈሰ
ከዚህ ሁሉ መሀል
ከከበበኝ ሲኦል
ትሉ ከማይሞተው
ዋዕዩ ካየለው
አጥሮ ላስጨነቀኝ እሾክ አሜኬላ
ካንቺ አፀድ ለኔ ቤት አይታጣም መላ
እናማ.....
ከንፈርሽ ላይ ካለው
ጠብታ ማርሽን ሀሳብ ማጣፈጫ
ከሲኦል ማህፀን ከጨለማ መውጫ
ጠብ አርጊልኝ እቴ ትለምልም አለሜ
መራራ ፅዋየን
ሐሞተ ጓዳየን
ጠብታ ማር ልሙላው ባክሽን ደግሜ።
(ብርሃአብ)
@Yoppoem
ካለሁበት ፍኖተ ሀሊብ
ተቀድቶ የማያልቅ
የሌለው መልህቅ
አይኮንን አያፀድቅ
ሞልቶ ከፈሰሰ
ከሀሞተ ፅዋ ተርፎ ካልታፈሰ
ከዚህ ሁሉ መሀል
ከከበበኝ ሲኦል
ትሉ ከማይሞተው
ዋዕዩ ካየለው
አጥሮ ላስጨነቀኝ እሾክ አሜኬላ
ካንቺ አፀድ ለኔ ቤት አይታጣም መላ
እናማ.....
ከንፈርሽ ላይ ካለው
ጠብታ ማርሽን ሀሳብ ማጣፈጫ
ከሲኦል ማህፀን ከጨለማ መውጫ
ጠብ አርጊልኝ እቴ ትለምልም አለሜ
መራራ ፅዋየን
ሐሞተ ጓዳየን
ጠብታ ማር ልሙላው ባክሽን ደግሜ።
(ብርሃአብ)
@Yoppoem
Egna Alen adele
ስሞኦንማ በአንድ ቀን አልፎ ጥፋቱ
ያውም ይሆን ዘንድ ይፈፀም ዘንድ ትንቢቱ
የኛ ይባስ የሰዉ ትቢያ የሰው ከንቱ
ለስሙ አለን አውደምህረት ማሀሌቱ
ይሁዳማ በጌቴሴማኒ በአትክልቱ ስፍራ
በሰላሳ ዲናር የሸጠው ሳይራራ
በልብ ገብቶ ነው አለምን የማዳን የሱ መልካም ስራ
እኛ አለን አደለ
ንፁህ ጓደኛችን ምንም ያልበደለ
በዳኛ ፋት ቀርበን የምንል ገደለ
እኛ አለን አደለ
ቅዳሴ ስንወጣ አውደምህረት ሳንለቅ
የምመኑን ገንዘብ በድብቅ የምሰርቅ
እኛ አለን አደለ
ቅዳሴ ውስጥ ሁነን ሁለት ጓደኛሞች
ለሁሰስ ባለ ድምፅ አፀያፊ ቃሎች
ልብስ የሸፈነን ልስን መቃብሮች
እኛ አለን አደለ
የሁለት አለም ሰው የሁለት ጌታ ልጅ
ጧት ቤተክርስቲያን ማታ የጠንቋይ ደጅ
እኛ አለን አደለ የዚች አለም ሰወች
በዳንኪራ ዘላይ ዝሙት ነጋዴዎች
ግን የማርያም ልጅ ሆይ የእግዚአብሔር አብ ቃሉ
ማራቸው የልክበት ባይገባኝም ቅሉ
እነሱ ሲከሱህ ሀጥያት ተሰርቷል ሲሉ
አባት ሆይ ማራቸው ብለሀል ለሁሉ
አንተ ቸር ነህና ለሰው የምትራራ
ማረን ይቅር በለን አባት ሆይ አደራ
እኛማ
ይሁዳ ይሁዳ እየተባባልን
ከመቅደስህ ሸሸን ከቤትህ ጠፋን
ወርቅ ብር ገዛን የዚች አለም ደስታ
መሞታችን ላይቀር የማታ የማታ
እኛማ
ከወርቅ የተሰራ ሰው ያለ ይመስል
ዘር እየቆጠርን ትውልድ ስናማስል
በቋንቋ በብሔር በዘር ተከፋፍለን
ጎጥ አስቀድመናል ሐይማኖትን ትተን
አኛማ
የተራበ መቶ ምግብ ቢለምነን
ጥረህ ግረህ ብላ የሚል ቃል መዘዝን
በሰው በመገለል በመገፋትም ውስጥ
ቢለንም መፅሀፉ ሁለት ያለው አንድ ይስጥ
ብዙ ቃል ከያዙ ከብዙ መፅሐፍት
ምርጫ አድርገናል ለአንድ ቃል መገዛት
Eframe tenaw hawassa
@Yoppoem
ስሞኦንማ በአንድ ቀን አልፎ ጥፋቱ
ያውም ይሆን ዘንድ ይፈፀም ዘንድ ትንቢቱ
የኛ ይባስ የሰዉ ትቢያ የሰው ከንቱ
ለስሙ አለን አውደምህረት ማሀሌቱ
ይሁዳማ በጌቴሴማኒ በአትክልቱ ስፍራ
በሰላሳ ዲናር የሸጠው ሳይራራ
በልብ ገብቶ ነው አለምን የማዳን የሱ መልካም ስራ
እኛ አለን አደለ
ንፁህ ጓደኛችን ምንም ያልበደለ
በዳኛ ፋት ቀርበን የምንል ገደለ
እኛ አለን አደለ
ቅዳሴ ስንወጣ አውደምህረት ሳንለቅ
የምመኑን ገንዘብ በድብቅ የምሰርቅ
እኛ አለን አደለ
ቅዳሴ ውስጥ ሁነን ሁለት ጓደኛሞች
ለሁሰስ ባለ ድምፅ አፀያፊ ቃሎች
ልብስ የሸፈነን ልስን መቃብሮች
እኛ አለን አደለ
የሁለት አለም ሰው የሁለት ጌታ ልጅ
ጧት ቤተክርስቲያን ማታ የጠንቋይ ደጅ
እኛ አለን አደለ የዚች አለም ሰወች
በዳንኪራ ዘላይ ዝሙት ነጋዴዎች
ግን የማርያም ልጅ ሆይ የእግዚአብሔር አብ ቃሉ
ማራቸው የልክበት ባይገባኝም ቅሉ
እነሱ ሲከሱህ ሀጥያት ተሰርቷል ሲሉ
አባት ሆይ ማራቸው ብለሀል ለሁሉ
አንተ ቸር ነህና ለሰው የምትራራ
ማረን ይቅር በለን አባት ሆይ አደራ
እኛማ
ይሁዳ ይሁዳ እየተባባልን
ከመቅደስህ ሸሸን ከቤትህ ጠፋን
ወርቅ ብር ገዛን የዚች አለም ደስታ
መሞታችን ላይቀር የማታ የማታ
እኛማ
ከወርቅ የተሰራ ሰው ያለ ይመስል
ዘር እየቆጠርን ትውልድ ስናማስል
በቋንቋ በብሔር በዘር ተከፋፍለን
ጎጥ አስቀድመናል ሐይማኖትን ትተን
አኛማ
የተራበ መቶ ምግብ ቢለምነን
ጥረህ ግረህ ብላ የሚል ቃል መዘዝን
በሰው በመገለል በመገፋትም ውስጥ
ቢለንም መፅሀፉ ሁለት ያለው አንድ ይስጥ
ብዙ ቃል ከያዙ ከብዙ መፅሐፍት
ምርጫ አድርገናል ለአንድ ቃል መገዛት
Eframe tenaw hawassa
@Yoppoem
ለምን መጣህ 😇
አውቃለው ዛሬ ላይ ወድሃለሁ ማለት
ላንተ የሚመስልህ ሃሰት
ለኔ ለወዳጅህ የሚስጥሬ እውነት
በውስጤ ያኖርኩት ድብቁ እኔነት
እውነት ሃሰት ሁለት ምርጫ
ሀቅ ሲሻር ባሰት ብልጫ
ይኸውልህ እንደዚ ነው
ትላንት ቅዠት የሚመስለው
እውነት እውነት አንተን ወደድኩ
ግና ካንተ ሌላ ጎጆ ቀለስኩ
ጠረንህን እረሳሁት ናፍቆትህን ዘነጋሁት
አየህ አደል ሁሉን ተውኩት
ያለም ምርጫን ተቀበልኩት
ብዬ ነበር ያኔ ያመንኩት
አንተም አንተም ደሞ እንደኔ
አይኖችህ አራክ ካይኔ
ሌላ ጉብል ፅጌሬዳ የኔን ቦታ የምተካ
በሀዘንህ የምታዝን በፈገግታህ የምትፈካ
ለመድክ አሉ ሌላ ገላ
ቃል ገባ አሉኝ በመሃላ 💍💍💍
ታድያ ለምን መጣህ ተመልሰህ🚶🚶
ካዲስ ጎጆ ምን አነሰህ🏠
ብዬ ልልህ አስብና
ልብሽ ያውቃል ትለኝ እና
መልስ አጣለው እንደገና
ብቻ ዝምታህን ተረዳሁት
ሚስጥርህን መሰጠርኩት
አውቀዋለሁ እውነትህን
ታውቀዋለህ እውነታዬን
ላታፈቅር በኔ አቻ
ላትጠላኝ በአፍ ዛቻ
ተለያየን እንደ ዘበት
ባጉል እልህ ባውል ኩራት
ግን ግን ለምን መጣህ ተመልሰህ
ካዲስ ጎጆ ምን አነሰህ
አልገባህም ያደረከው
እረመጡን ቆሰቆስከው
By elshu
@Yoppoem
አውቃለው ዛሬ ላይ ወድሃለሁ ማለት
ላንተ የሚመስልህ ሃሰት
ለኔ ለወዳጅህ የሚስጥሬ እውነት
በውስጤ ያኖርኩት ድብቁ እኔነት
እውነት ሃሰት ሁለት ምርጫ
ሀቅ ሲሻር ባሰት ብልጫ
ይኸውልህ እንደዚ ነው
ትላንት ቅዠት የሚመስለው
እውነት እውነት አንተን ወደድኩ
ግና ካንተ ሌላ ጎጆ ቀለስኩ
ጠረንህን እረሳሁት ናፍቆትህን ዘነጋሁት
አየህ አደል ሁሉን ተውኩት
ያለም ምርጫን ተቀበልኩት
ብዬ ነበር ያኔ ያመንኩት
አንተም አንተም ደሞ እንደኔ
አይኖችህ አራክ ካይኔ
ሌላ ጉብል ፅጌሬዳ የኔን ቦታ የምተካ
በሀዘንህ የምታዝን በፈገግታህ የምትፈካ
ለመድክ አሉ ሌላ ገላ
ቃል ገባ አሉኝ በመሃላ 💍💍💍
ታድያ ለምን መጣህ ተመልሰህ🚶🚶
ካዲስ ጎጆ ምን አነሰህ🏠
ብዬ ልልህ አስብና
ልብሽ ያውቃል ትለኝ እና
መልስ አጣለው እንደገና
ብቻ ዝምታህን ተረዳሁት
ሚስጥርህን መሰጠርኩት
አውቀዋለሁ እውነትህን
ታውቀዋለህ እውነታዬን
ላታፈቅር በኔ አቻ
ላትጠላኝ በአፍ ዛቻ
ተለያየን እንደ ዘበት
ባጉል እልህ ባውል ኩራት
ግን ግን ለምን መጣህ ተመልሰህ
ካዲስ ጎጆ ምን አነሰህ
አልገባህም ያደረከው
እረመጡን ቆሰቆስከው
By elshu
@Yoppoem
የወንዶች ጉዳይ ፡ ዘጠና ዘጠኝ
ማን ነበር ያኔ? ትኬት የሰጠኝ?
ትዝ አይለኝም...
ብቻ ከሰፈር ፡ ፀጉሬን ፈርዤ
በሁለት ታክሲ ፡ ፒያሳ ደርሼ
አምፒር ደጅ ላይ፡ ሰልፌን ጠብቄ ፡ ነበር ያየሁት፤
አይረሳኝም ፡ ጮኬ የሳቅኹት
እንጨት ቤት መስራት፡ የተመኘሁት
'የወንዶች ጉዳይ አባል ነኝ' ያልኩት!
አይረሳኝም ያየሁት ሰሞን
ጓደኞቼ ጋ፡
"ማርታ" "ቴዎድሮስ" ፡ "ጋሼ" "ሰለሞን"
"ህሊና" "አይምሮ"፡ መባባል ጥሞን
እሙሹን እንጃ! ማን ነበር ጠጆ ?
ዘሪሁን ጠፋኝ! የት ትሆን ቀጮ?
አይረሳኝም ፡ ቃለ ተውኔቱን ፡ሸምድደን ስንጮህ
«አንተን አይደል የምናገረው? ቴዎድሮስ? »
«... አቤት ጋሼ! አቤት! »
«ዳንኪራ በኔ ቤት!? »
አቤት የሳቅነው፡ ዘጠና ዘጠኝ..
በቀደም ድንገት፡ እንደው ሲያቀብጠኝ
ያንን 'ኮሜዲ'፡ ስለናፈቅኩት
ተመቻችቼ ፡ ፊልሙን ከፈትኩት፡
እንደው በሞትኩት!...
አልሰማኝ አለ ፡ ሳቅን ስጠራው
እናቱን እድሜ! የሳግ ነው ተራው!
ዘሪሁን ቢፈዝ፡ እያየ ቆንጆ
ጋሼ ቢሳደብ ፡ቢላተም ጠጆ
ቴዲ ቢዘፍን ፡ ለሰው ጋብቻ
የተጋባብኝ ፡ ትካዜ ብቻ።
የልጅ መልካቸው ፡ ፊታቸው ወዙ
የለበሱት ልብስ ፡ፀጉራቸው ቅርፁ
ታክሲ ረዳቱ ፡ቆሪያሌው ድምፁ
ቤቱ ከተማው ፡ ላዳው ዲኤክሱ
ሞባይል ቀፎው ፡ የሰርግ ብፌው
የሆነ እንትኑ...
ምን ብዬ ልጥራው? አላውቅም ፅፌው...
ያኔ ያሳቁኝ... ሁሉም ነበሩ
ግን አስተከዘኝ... 'አንዳች' ነገሩ...
'አንዳች' አልኩና.. ስም ቢቸግረኝ
ልየው ማለቴ፡ እንደደበረኝ
ፊልሙን ቋጭቼ ፥
ስለሱ ማሰብ ፡ ማብሰልሰል ትቼ
አለፉ...ቀናት...
ግን ትናንት...
ትናንት... !
ድንገት ተፈታሁ ፡ የ'አንዳቹ' ቅኔ
እኔ! እኔ? እኔ!
ከፊልሙ መሀል ፡የታለሁ እኔ ?
ሺህ ዘጠኝ መቶ ፡ዘጠና ዘጠኝ ፡
በሁለት ታክሲ፡ ፒያሳ መድረሴን
አመዳም ፊቴን ፡ ክርድድ ፍሪዜን
ቀጭን ገላዬን፡ ዘርፋፋ ጅንሴን
ከወንዶች ጉዳይ፡
ስጠብቅ ነበር፡ ላየው ራሴን...
የወንዶች ጉዳይ፡ የዘመን ፌስታል
እውነት በቁና ፡ተውኔት ጣል ጣል
'ነበሩ'ን ሁሉ፡ ቋጥረንበታል
ብለን ብንፈታው
ፊልሙ ብቻ ነው! ተመልካች የታል?
@Yoppoem
ማን ነበር ያኔ? ትኬት የሰጠኝ?
ትዝ አይለኝም...
ብቻ ከሰፈር ፡ ፀጉሬን ፈርዤ
በሁለት ታክሲ ፡ ፒያሳ ደርሼ
አምፒር ደጅ ላይ፡ ሰልፌን ጠብቄ ፡ ነበር ያየሁት፤
አይረሳኝም ፡ ጮኬ የሳቅኹት
እንጨት ቤት መስራት፡ የተመኘሁት
'የወንዶች ጉዳይ አባል ነኝ' ያልኩት!
አይረሳኝም ያየሁት ሰሞን
ጓደኞቼ ጋ፡
"ማርታ" "ቴዎድሮስ" ፡ "ጋሼ" "ሰለሞን"
"ህሊና" "አይምሮ"፡ መባባል ጥሞን
እሙሹን እንጃ! ማን ነበር ጠጆ ?
ዘሪሁን ጠፋኝ! የት ትሆን ቀጮ?
አይረሳኝም ፡ ቃለ ተውኔቱን ፡ሸምድደን ስንጮህ
«አንተን አይደል የምናገረው? ቴዎድሮስ? »
«... አቤት ጋሼ! አቤት! »
«ዳንኪራ በኔ ቤት!? »
አቤት የሳቅነው፡ ዘጠና ዘጠኝ..
በቀደም ድንገት፡ እንደው ሲያቀብጠኝ
ያንን 'ኮሜዲ'፡ ስለናፈቅኩት
ተመቻችቼ ፡ ፊልሙን ከፈትኩት፡
እንደው በሞትኩት!...
አልሰማኝ አለ ፡ ሳቅን ስጠራው
እናቱን እድሜ! የሳግ ነው ተራው!
ዘሪሁን ቢፈዝ፡ እያየ ቆንጆ
ጋሼ ቢሳደብ ፡ቢላተም ጠጆ
ቴዲ ቢዘፍን ፡ ለሰው ጋብቻ
የተጋባብኝ ፡ ትካዜ ብቻ።
የልጅ መልካቸው ፡ ፊታቸው ወዙ
የለበሱት ልብስ ፡ፀጉራቸው ቅርፁ
ታክሲ ረዳቱ ፡ቆሪያሌው ድምፁ
ቤቱ ከተማው ፡ ላዳው ዲኤክሱ
ሞባይል ቀፎው ፡ የሰርግ ብፌው
የሆነ እንትኑ...
ምን ብዬ ልጥራው? አላውቅም ፅፌው...
ያኔ ያሳቁኝ... ሁሉም ነበሩ
ግን አስተከዘኝ... 'አንዳች' ነገሩ...
'አንዳች' አልኩና.. ስም ቢቸግረኝ
ልየው ማለቴ፡ እንደደበረኝ
ፊልሙን ቋጭቼ ፥
ስለሱ ማሰብ ፡ ማብሰልሰል ትቼ
አለፉ...ቀናት...
ግን ትናንት...
ትናንት... !
ድንገት ተፈታሁ ፡ የ'አንዳቹ' ቅኔ
እኔ! እኔ? እኔ!
ከፊልሙ መሀል ፡የታለሁ እኔ ?
ሺህ ዘጠኝ መቶ ፡ዘጠና ዘጠኝ ፡
በሁለት ታክሲ፡ ፒያሳ መድረሴን
አመዳም ፊቴን ፡ ክርድድ ፍሪዜን
ቀጭን ገላዬን፡ ዘርፋፋ ጅንሴን
ከወንዶች ጉዳይ፡
ስጠብቅ ነበር፡ ላየው ራሴን...
የወንዶች ጉዳይ፡ የዘመን ፌስታል
እውነት በቁና ፡ተውኔት ጣል ጣል
'ነበሩ'ን ሁሉ፡ ቋጥረንበታል
ብለን ብንፈታው
ፊልሙ ብቻ ነው! ተመልካች የታል?
@Yoppoem
በመንበረ መንግስት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት መንፈሳዊ የርቀት ትምህርት ማዕከል
በተለያዩ ምክንያቶች ከሀይማኖት ትምህርት ርቀዋል ?
ስንበት ትምህርት ቤታችን በፈለጉበት ቦታ ሆነው ዘመኑን በዋጀ መልኩ በ online አልያም በወር አንዴ ብቻ በመገኘት መማር ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በ 0937206240 / 0953191919
lms.amde-haymanot.com
ጓደኛዎን፣ዘመድ ቤተሰብዎን ፣ የስራ ባልደረባዎን በማስመዝገብ ቃለ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ እንዲዳረስ ያድርጉ።
በማጋራት/share በማድረግ ይተባበሩን
በተለያዩ ምክንያቶች ከሀይማኖት ትምህርት ርቀዋል ?
ስንበት ትምህርት ቤታችን በፈለጉበት ቦታ ሆነው ዘመኑን በዋጀ መልኩ በ online አልያም በወር አንዴ ብቻ በመገኘት መማር ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በ 0937206240 / 0953191919
lms.amde-haymanot.com
ጓደኛዎን፣ዘመድ ቤተሰብዎን ፣ የስራ ባልደረባዎን በማስመዝገብ ቃለ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ እንዲዳረስ ያድርጉ።
በማጋራት/share በማድረግ ይተባበሩን
መጨከን አቃተኝ
ፍቅሯ አሳመመኝ ልክ እንደ በሽታ
እየዋለ ሲያድር በኔ ላይ በረታ
የልቤን መጨነቅ የሚሰማኝ ኣጣው
እሷን በመውደዴ እኔ ተንገላታው
መከራ ስቃዬን በውስጤ አምቄ
ብቻዬን ሜዳ ላይ ቀረውኝ ወድቄ።
ስለሷ ላላስብ ብሞክር ብሞክር
ውስጤን ላሳምነው እራሴን ባማክር
ብለፋ ብጥርም አልሆንልህ አለኝ
እሷን አለማሰብ ሞቴ መስሎ ታየኝ
ስሜቴን ቀርቤ ውስጤን እንዳልነግራት
የውነቴን እንደሆን እሷን የወደድኳት
መጨቅጨቅ መሰለኝ ሰጋው እንዳላጣት
ፊቷን እንዳትነሳኝ ላዓይን አኳ አንዳላያት
አርፌ መቀመጥ እየቻልኩ እርቂያት
ይበልጥ እንዳትሸሸኝ ማናገር ፈራዋት።
እርግት ያለች ነች እጅግ የምታምር
የፊቷ ፈገግታ ቀልብን የሚሰውር
እንደፅጌሬዳ የሚያምረው ከንፈሯ
ጥርት ያለው ዓይኗ ልክ እንደምንጭ ውሃ
በተለይ ፀጉሯን ስትለቀው ወደታች
ውበቷን አጉልቶት ጭራሽ ታፈዛለች።
መላ ቁመናዋ በጥበብ ታንፆ
ተዘርዝሮ እንዳያልቅ በቃላት ተገልፆ
ስለውበቷ መዓት ሁልጊዜ እያለምኩ
ሲመሽም ሲነጋም ስለሷ እያሰብኩ
ለካስ ቆይቻለው ካባከነኝ ፍቅሯ
ልቤ ውስጥ ጠልቆ ነፍሱን ከዘራ
እንዳልተዋት ነገር መጨከን አቃተኝ
ካለችበት አርገጥ ሂድ አያት አያለኝ
ስለሷ ሳላልም መዋል የሚያቅተኝ
ለካስ የሷ ፍቅር እያደር እየዋል
ቀስ በቀስ አድክሞ አሸንፎኝ ኖሯል።
ጤነኛ መስላለው ባካል ለሚያየኝ ሰው
የውስጤን በሽታ እኔ ነኝ የማውቀው
ድንገት የሚጨንቀኝ ሆዴን የሚብሰኝ
ከሰው ጋር መጫወት መሄድ የሚያስጠላኝ
ፍቅሯ ውስጤ ሰርፆ ግራ መጋባቴን
ስለሷ እያሰብኩ እራሴን ማጣቴን
አልገባትም መሰል በሷ መጨነቄ
ምን አንዳስጨከናት አኔ ምን አውቄ።
ልረሳት ሞከርኩኝ ከልቤ ላወጣት
ስለሷ ላላስብ ዳግመኛ ላላያት
ለካስ አትረሳም ከልብም አቶጣ
ብፈልግ ባስፈልግ ለሷ እንከን ታጣ
ልጠላትም ሞከርኩ መጥፎዋን ፈልጌ
ከርስቷ ላባራት ከልቤ ዳር ግርጌ
በምን አሳብቤ እንደምንስ ልጥላት ?
እንዲው በደፈናው ያለምንም ምክንያት
የማትጠላ አርጎ ፈጣሪ ፈጥሯት
በሷ የሚጨክን አጣውኝ ጉልበት።
ሳላያት ሰንብቼ ባዓይኔ ብትሄድም
ለብቻዬን ፍቅሯን አስታቅፋኝ ብትቀርም
ስቃዬ ቢጠና ከልቤ አፍቅርያት
እድሌ ጠሞብኝ ሳላገኝም ባጣት
የሚወዳት ልቤ ቅስሙ ቢሰባበር
እንደናፈቀችኝ ሳላገኛት ብትቀር
ቢመስላትም የቀልድ ፍቅሬን ባትረዳው
ክፉዋን አልስማ ጦሷን ለኔ ያርገው።
እውነተኛው ፍቅሬ መስሎም ባይታያት
እኔ ከልቤ ነው እሷን የወደድኳት ።
@Yoppoem
ፍቅሯ አሳመመኝ ልክ እንደ በሽታ
እየዋለ ሲያድር በኔ ላይ በረታ
የልቤን መጨነቅ የሚሰማኝ ኣጣው
እሷን በመውደዴ እኔ ተንገላታው
መከራ ስቃዬን በውስጤ አምቄ
ብቻዬን ሜዳ ላይ ቀረውኝ ወድቄ።
ስለሷ ላላስብ ብሞክር ብሞክር
ውስጤን ላሳምነው እራሴን ባማክር
ብለፋ ብጥርም አልሆንልህ አለኝ
እሷን አለማሰብ ሞቴ መስሎ ታየኝ
ስሜቴን ቀርቤ ውስጤን እንዳልነግራት
የውነቴን እንደሆን እሷን የወደድኳት
መጨቅጨቅ መሰለኝ ሰጋው እንዳላጣት
ፊቷን እንዳትነሳኝ ላዓይን አኳ አንዳላያት
አርፌ መቀመጥ እየቻልኩ እርቂያት
ይበልጥ እንዳትሸሸኝ ማናገር ፈራዋት።
እርግት ያለች ነች እጅግ የምታምር
የፊቷ ፈገግታ ቀልብን የሚሰውር
እንደፅጌሬዳ የሚያምረው ከንፈሯ
ጥርት ያለው ዓይኗ ልክ እንደምንጭ ውሃ
በተለይ ፀጉሯን ስትለቀው ወደታች
ውበቷን አጉልቶት ጭራሽ ታፈዛለች።
መላ ቁመናዋ በጥበብ ታንፆ
ተዘርዝሮ እንዳያልቅ በቃላት ተገልፆ
ስለውበቷ መዓት ሁልጊዜ እያለምኩ
ሲመሽም ሲነጋም ስለሷ እያሰብኩ
ለካስ ቆይቻለው ካባከነኝ ፍቅሯ
ልቤ ውስጥ ጠልቆ ነፍሱን ከዘራ
እንዳልተዋት ነገር መጨከን አቃተኝ
ካለችበት አርገጥ ሂድ አያት አያለኝ
ስለሷ ሳላልም መዋል የሚያቅተኝ
ለካስ የሷ ፍቅር እያደር እየዋል
ቀስ በቀስ አድክሞ አሸንፎኝ ኖሯል።
ጤነኛ መስላለው ባካል ለሚያየኝ ሰው
የውስጤን በሽታ እኔ ነኝ የማውቀው
ድንገት የሚጨንቀኝ ሆዴን የሚብሰኝ
ከሰው ጋር መጫወት መሄድ የሚያስጠላኝ
ፍቅሯ ውስጤ ሰርፆ ግራ መጋባቴን
ስለሷ እያሰብኩ እራሴን ማጣቴን
አልገባትም መሰል በሷ መጨነቄ
ምን አንዳስጨከናት አኔ ምን አውቄ።
ልረሳት ሞከርኩኝ ከልቤ ላወጣት
ስለሷ ላላስብ ዳግመኛ ላላያት
ለካስ አትረሳም ከልብም አቶጣ
ብፈልግ ባስፈልግ ለሷ እንከን ታጣ
ልጠላትም ሞከርኩ መጥፎዋን ፈልጌ
ከርስቷ ላባራት ከልቤ ዳር ግርጌ
በምን አሳብቤ እንደምንስ ልጥላት ?
እንዲው በደፈናው ያለምንም ምክንያት
የማትጠላ አርጎ ፈጣሪ ፈጥሯት
በሷ የሚጨክን አጣውኝ ጉልበት።
ሳላያት ሰንብቼ ባዓይኔ ብትሄድም
ለብቻዬን ፍቅሯን አስታቅፋኝ ብትቀርም
ስቃዬ ቢጠና ከልቤ አፍቅርያት
እድሌ ጠሞብኝ ሳላገኝም ባጣት
የሚወዳት ልቤ ቅስሙ ቢሰባበር
እንደናፈቀችኝ ሳላገኛት ብትቀር
ቢመስላትም የቀልድ ፍቅሬን ባትረዳው
ክፉዋን አልስማ ጦሷን ለኔ ያርገው።
እውነተኛው ፍቅሬ መስሎም ባይታያት
እኔ ከልቤ ነው እሷን የወደድኳት ።
@Yoppoem
Forwarded from Bitcoin Airdrop
I earned over $ 0.003 BTC from this Airdrop after I joined🎁
Click the link below to join the Airdrop and claim your free BTC into your wallet💯
https://t.me/GetBtcAirdrop_bot?start=r03245303010
Join now and thank me later💪
Click the link below to join the Airdrop and claim your free BTC into your wallet💯
https://t.me/GetBtcAirdrop_bot?start=r03245303010
Join now and thank me later💪
---------------ዛሬ በሳቄ ላይ...---------
ደስተኛ ነበርኩኝ
ቅንጣት እማይከፋኝ
ሳቅና ጨዋታ
ሚመስለኝ ማይርቀኝ
ዛሬ በሳቄ ላይ
ሀዘን ጥላ አጥልቶ
ደስታዬን ነጠቀኝ
ክፉ ጊዜ መጥቶ።
ከልብ የዘለቀ ፣
እንባ የማይሽረው
አለ ከባድ ሀዘን፣
ወዳጅ እማያውቀው።
ወዳጅ ሊያጀግነኝ፣
ቢለኝ ሁሉም ያልፋል
እኔ ሆደ ባሻ፣
እንባ ይቀድመኛል።
እውነት ነው ይህም ያልፋል
ነገር ይቀየራል፣
ያለው፣ ያለፈውም በነበር ይቀራል።
@Yoppoem
ደስተኛ ነበርኩኝ
ቅንጣት እማይከፋኝ
ሳቅና ጨዋታ
ሚመስለኝ ማይርቀኝ
ዛሬ በሳቄ ላይ
ሀዘን ጥላ አጥልቶ
ደስታዬን ነጠቀኝ
ክፉ ጊዜ መጥቶ።
ከልብ የዘለቀ ፣
እንባ የማይሽረው
አለ ከባድ ሀዘን፣
ወዳጅ እማያውቀው።
ወዳጅ ሊያጀግነኝ፣
ቢለኝ ሁሉም ያልፋል
እኔ ሆደ ባሻ፣
እንባ ይቀድመኛል።
እውነት ነው ይህም ያልፋል
ነገር ይቀየራል፣
ያለው፣ ያለፈውም በነበር ይቀራል።
@Yoppoem
ሌላ ሰው🙈
በማላውቀው ዙሬት፡ባልሆነልኝ መክልት
ህይወቴ መንኖ፡ማንነቴ ስሸፈን
እራሴን ሳልሆን፡ሌላውን ለመሆን
በከንቱ ልፋት፡እውነቴን ስገፋት
ሐቄን ጠርርቀው፡ማንነቴን ስቀብረው
የተዳፈነው ግለት፡በአመድ ተከድኖ
ምቆሰቁሰውን አጥቶ፡ነካክቶ ምያነሳው
ትኩረቱ ተውጦ፡በሌላ ሰው ስኬት
የእርሱን ማያይ፡የውስጠቱን ጠልቆ
ከሁሉም ምብሰውን፡አለምን ምሞላውን
እንደ እሳት ጎሪፍ፡ምያጥለቀልቀውን
ምድሪን ወፍፎ፡ከስሩ ምያረገውን
ከልቡ መንጭቶ፡ህብሪ ምሳሳውን
ለተራበው አጉራሽ፡ለተጠማው ደራሽ
ችግር ፈች ጉልበት፡እስረትን በጥሶ
ምያኖሪ በነፃነት
ያንተው ማንነት!!!!!
ፈፅሞ አትገምተው፡በሌላ ሰው ስኬት
@Yoppoem
በማላውቀው ዙሬት፡ባልሆነልኝ መክልት
ህይወቴ መንኖ፡ማንነቴ ስሸፈን
እራሴን ሳልሆን፡ሌላውን ለመሆን
በከንቱ ልፋት፡እውነቴን ስገፋት
ሐቄን ጠርርቀው፡ማንነቴን ስቀብረው
የተዳፈነው ግለት፡በአመድ ተከድኖ
ምቆሰቁሰውን አጥቶ፡ነካክቶ ምያነሳው
ትኩረቱ ተውጦ፡በሌላ ሰው ስኬት
የእርሱን ማያይ፡የውስጠቱን ጠልቆ
ከሁሉም ምብሰውን፡አለምን ምሞላውን
እንደ እሳት ጎሪፍ፡ምያጥለቀልቀውን
ምድሪን ወፍፎ፡ከስሩ ምያረገውን
ከልቡ መንጭቶ፡ህብሪ ምሳሳውን
ለተራበው አጉራሽ፡ለተጠማው ደራሽ
ችግር ፈች ጉልበት፡እስረትን በጥሶ
ምያኖሪ በነፃነት
ያንተው ማንነት!!!!!
ፈፅሞ አትገምተው፡በሌላ ሰው ስኬት
@Yoppoem
( እንዲሁ ነው ሚወድሽ ...)
====================
መልክና ደምግባት
ጨዋታና አመልሽ ...
ቁመና እና ለዛ
ቀልድ ፣ ቁም ነገርሽ ....
ማርኮት የወደደ የፈለገሽ ሁሉ
አፍቃሪ እንዳይመስልሽ !
ምኔ ሳበህ ስትይ
ቅንነት በጎነት ገራገር አመልሽ
አይን ጥርስ አፍንጫ
እንጆሪ ከንፈርሽ
እያለ መስፈርያ ሰበብ ሚያኖርልሽ ....
ሽሺ ዓለሜዋ
ሳይ'ረዳው ውሉን
መስሎት ነው ሚያፈቅርሽ ..
የእውነት የወደቀ
የተሸነፈማ
ልቡ የተረታልሽ ....
ምኗ ገዛህ ቢሉት
''እንጃልኝ'' ነው መልሱ
እንዲው ነው ሚወድሽ !!!
@Yoppoem
====================
መልክና ደምግባት
ጨዋታና አመልሽ ...
ቁመና እና ለዛ
ቀልድ ፣ ቁም ነገርሽ ....
ማርኮት የወደደ የፈለገሽ ሁሉ
አፍቃሪ እንዳይመስልሽ !
ምኔ ሳበህ ስትይ
ቅንነት በጎነት ገራገር አመልሽ
አይን ጥርስ አፍንጫ
እንጆሪ ከንፈርሽ
እያለ መስፈርያ ሰበብ ሚያኖርልሽ ....
ሽሺ ዓለሜዋ
ሳይ'ረዳው ውሉን
መስሎት ነው ሚያፈቅርሽ ..
የእውነት የወደቀ
የተሸነፈማ
ልቡ የተረታልሽ ....
ምኗ ገዛህ ቢሉት
''እንጃልኝ'' ነው መልሱ
እንዲው ነው ሚወድሽ !!!
@Yoppoem
ጨረቃ
ጨረቃዋ ሆና የልቤ ጓደኛ
እጠብቃታለሁ እንቅልፌን ሳልተኛ
ደሞ ነግራታለሁ አንደናፈቀቺኝ
አዘነች መሰለኝ አቀርቅራ አየቺኝ
ቀና ብዬ አይቻት
ስላንቺ ነገርኳት
ተከፍች መሰለኝ አንባ አመለጣት
አይ የኔ ጨረቃ የዋህ ደግ እኳ ናት
ለብዙ ደቂቃ ስናወራ ቆየን
እኔ ጨረቃ በጣም ተወያየን
ለካ አሷም አፍቅራለች
ፀሀይን ለማግኘት በጣም ናፍቃዋለች
ነገርኳት ብታዝንም አንደማታገኘው
ፀሀይ ቀን ቀን እንጂ ለሊት ምን ስራ አለው
አዘነች ትዘና ተከፋች ትከፋ
አኔን አታይም ወይ ስጠብቅ በተስፍ
የኔም ፍቅር ሆኖ ልክ እንደጨረቃ
ላገኝሽ አልቻልኩም አቅቶኛል በቃ
ጨረቃዬን ቃኘሁ ብድግ አልኩኝ ቀና
አይዞሽ አትከፊ ለኛም ቀን አለና
ምን አልባት ፈጣሪ ፀሀይን በለሊት
ወይ አንቺን ቀንአርጎ ለቀናችን ድምቀት
ያሳካው ይሆናል ያንቺን ፍቅር አውነት
ብዬ ነገርኳት ዋሸኋት
ፈገግ አለች ጨረቃዬ ሳቀች ጥርሷ ፈካ
ደና ዋል አለቺኝ ሊነጋ ነው ላካ
አይ ጨረቃ አምናኛለች መሰል
ክፋቱን ሳታውቀው በፀሀይ መቃጠል
ደስ ብሏት ሄደች
ክብ ሆና እየበራች
አኔ ግን ተከፋሁ
የሚያፅናናኝ ፍጡር መካሪ ስላጣሁ
@Yoppoem
ጨረቃዋ ሆና የልቤ ጓደኛ
እጠብቃታለሁ እንቅልፌን ሳልተኛ
ደሞ ነግራታለሁ አንደናፈቀቺኝ
አዘነች መሰለኝ አቀርቅራ አየቺኝ
ቀና ብዬ አይቻት
ስላንቺ ነገርኳት
ተከፍች መሰለኝ አንባ አመለጣት
አይ የኔ ጨረቃ የዋህ ደግ እኳ ናት
ለብዙ ደቂቃ ስናወራ ቆየን
እኔ ጨረቃ በጣም ተወያየን
ለካ አሷም አፍቅራለች
ፀሀይን ለማግኘት በጣም ናፍቃዋለች
ነገርኳት ብታዝንም አንደማታገኘው
ፀሀይ ቀን ቀን እንጂ ለሊት ምን ስራ አለው
አዘነች ትዘና ተከፋች ትከፋ
አኔን አታይም ወይ ስጠብቅ በተስፍ
የኔም ፍቅር ሆኖ ልክ እንደጨረቃ
ላገኝሽ አልቻልኩም አቅቶኛል በቃ
ጨረቃዬን ቃኘሁ ብድግ አልኩኝ ቀና
አይዞሽ አትከፊ ለኛም ቀን አለና
ምን አልባት ፈጣሪ ፀሀይን በለሊት
ወይ አንቺን ቀንአርጎ ለቀናችን ድምቀት
ያሳካው ይሆናል ያንቺን ፍቅር አውነት
ብዬ ነገርኳት ዋሸኋት
ፈገግ አለች ጨረቃዬ ሳቀች ጥርሷ ፈካ
ደና ዋል አለቺኝ ሊነጋ ነው ላካ
አይ ጨረቃ አምናኛለች መሰል
ክፋቱን ሳታውቀው በፀሀይ መቃጠል
ደስ ብሏት ሄደች
ክብ ሆና እየበራች
አኔ ግን ተከፋሁ
የሚያፅናናኝ ፍጡር መካሪ ስላጣሁ
@Yoppoem
ከእምድጃዬ ያለው እሳት
ማገዶየን የጨረሰው፤
እስከ ዐርባ ክንድ ያነደድሁት
በደረቅ ፍልጥ አያይዤ
በእርጥብ ኩበት የጋመድሁት
ሽምብራዬን ይጠብሳል ስል፤
ጥሬው በስሎ እንድበላው
የመዳፌን አጃ-ቅሎ
በገምደል ፍርድ አሳረረው
እዝጎ😌
(ታደሰ ደምሴ)
@Yoppoem
ማገዶየን የጨረሰው፤
እስከ ዐርባ ክንድ ያነደድሁት
በደረቅ ፍልጥ አያይዤ
በእርጥብ ኩበት የጋመድሁት
ሽምብራዬን ይጠብሳል ስል፤
ጥሬው በስሎ እንድበላው
የመዳፌን አጃ-ቅሎ
በገምደል ፍርድ አሳረረው
እዝጎ😌
(ታደሰ ደምሴ)
@Yoppoem
Forwarded from Utopia ዩቶጵያ (Pain Killer)
#phisolophy
“One who makes himself a worm cannot complain afterwards if people step on him.”
``
— Immanuel Kant
@Utophia
“One who makes himself a worm cannot complain afterwards if people step on him.”
``
ራሱን ትል ያደረገ ሰው በኋላ ሰዎች ቢረግጡት ማጉረምረም አይችልም..
``😊— Immanuel Kant
@Utophia