Yonsat Tech
2.27K subscribers
357 photos
2 videos
8 files
46 links
⭐️ ጠቅላላ ኤሌክትሮኒስ መረጃ [ Tv Receiver Geepas ]
⭐️ በPrivate ጠቅላላ የቲቪና ሪሲቨር እንዲሁም የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒስ ጋር ለመከታተል
+251930756350
+251703756350 ይደውሉ።
⭐️Inbox @YONSAT1
⭐️Youtube - www.youtube.com/YonsatTech
Download Telegram
⭐️ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና  1500 ብር ብቻ
⭐️ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና  1000 ብር ብቻ
⭐️ ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና 1000 ብር ብቻ

1000139090822 Cbe
01320263863800 Awash
93295501 Abyssinia 
0930756350 Tele birr

ተጨማሪ መረጃዎችን

+251930756350
+251703756350
⭐️ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና  1500 ብር ብቻ
⭐️ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና  1000 ብር ብቻ
⭐️ ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና 1000 ብር ብቻ

1000139090822 Cbe
01320263863800 Awash
93295501 Abyssinia 
0930756350 Tele birr

ተጨማሪ መረጃዎችን

+251930756350
+251703756350
Factory Mode

🔹  ይህ ድብቅ setting የቲቪያችንን የተለያዩ ነገሮችን ለማስተካከል የምንጠቀምበት ሲሆን አብዛኛው የቻይና ቲቪ ላይ ለመግባት
Menu + 1147
Source + 1147
Input + 1147
Input + 2580 ይሆናል።
🔹የምስል Settingዎችን ለማስተካከል እንዲሁም ከስክሪን ጋር በተያያዙ ነገሮች በአብዛኛው Panel Setting ላይ ሲሆን በዚህ Setting ውስጥም
1_ Resolution ማስተካከል
2_ የተገለበጠ ምስል ማስተካከል
3_ ጥራት የሌለውን ምስል ማስተካከል  እንችላለን።
🔹ከላይ በምትመለከቱት ANDA 55''Tv ላይ ግን ይህንን ይመስላል ትንሽ ለየት ስላለ ነው ፖስት ያደረኩላችሁ

ቲቪው ቦርድ ሲቀየር ምስሉን ለ2 ከፈለው ሲቀጥል መስመርም ነበረበት So
Menu + 1147  ይህ የተለየ Setting ነው ያለው ነገር ግን ከ Panel ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ደግሞ
Menu+ 2580 ነበር የገባነው በመቀጠል

Adjust Screen parameter
VBO Data Mapping
በመቀጠል 1 የነበረውን ወደ 0 ማድረግ ከዛን ወደታች ወርደን save ማድረግ ከዛን ሁሉም ነገር ይስተካከላል
ደረሰኝ ፖስት ለማድረግ ስለዘገየን ይቅርታ

የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ?


1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና

☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd  ጥገና ትምህርት
☑️ የጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ Private  መድረክ  የተካተተበት
⭐️ 1500 ብር ብቻ

2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና

☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️  Hardware እና Software ትምህርት
☑️ የሪሲቨር ጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ  Private ግሩፕ ያለቨት
⭐️1000 ብር ብቻ

3_ የጂፓስ ጥገና ስልጠና

☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የጂፓስ ጥገና Tutorial እና Troubleshooting  የተካተተበት
☑️ private የመወያያ መድረክ
⭐️ 1000 ብር ብቻ

⭐️ ስልጠናውን በ3 የPrivate ቻናሎች የምትከታተሉ ሲሆን ቪዲዮዎቹ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ከ 7:00-12:00 ደቂቃ ቆይታ ያላቸው ከ 35_70Mb ድረስ Web Optimized የተደረጉ ናቸው። በተጨማሪም  የማጠቃለያ  PDFዎችንም ተካተውበታል። 

⭐️ የስልጠናው ቆይታ ለ2 ወራት  ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ ግን  ስልጠናውን ብታጠናቅቁም ሁሌም ታገኛላችሁ ።

⭐️ ስልጠናውን ለመከታተል ከታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ  ደረሰኝ ወይም Screenshot
@YONSAT1  በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ።

1000139090822   CBE
01320263863800   AWASH
0930756350     Tele Birr
93295501  Abyssinia  
Yonas Geremew


ማንኛውንም አይነት ጥያቄ
+251930756350
+251703756350 
ለ 2019 የLED ቲቪ በአዲስ መልኩ እያዘጋጀን ሲሆን ሙሉ በሙሉ በአዲስ ቪዲዮዎች ብቻ ይጠብቁን

ለዚኛው ስልጠና CRT በአዲስ ቪዲዮ ለመስራት አስበናል ። ነገር ግን ፍላጎታችሁን ለመመልከት Like አሳዩን 

👍  Crt ይኑር

👎  Crt አይኑር
2019🔥🔥🔥  በአዲስ መልክ

የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችንን ይመልከቱ

1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና

☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርቶች (New)
☑️ የCrt ቲቪ እና የLed ጥገና ትምህርት (New)
☑️ የጥገና ቪዲዮዎች ሙሉ በሙሉ አዲስ ቪዲዮዎች Panel እና Tcon ችግሮችን ያካተተ
🔥 Price = 2000 ብር ብቻ


2_ ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና

☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ Hardware እና Software አዲስ ቪዲዮዎች
☑️ የጥገና ቪዲዮዎች በአዲስ ሪሲቨሮች LIFESTAR - LEG-REALSTAR-MEWE - LEADER  በመሣሠሉት
🔥Price = 1500


3- ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና

☑️መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት (New) ቪዲዮዎች
☑️ የጥገና ቪዲዮዎችና ትምህርቶች (Old ቪዲዮዎች )
🔥Price = 1000 ብር ብቻ


🌟የስልጠናው  ቆይታ ለ 30 ቀናቶች ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ የማይቋረጥበት

🌟የተዘጋጁት ቪዲዮዎች የትኛውም Social Media ላይ ማለትም Youtubeን ጨምሮ ያልተለቀቁ 

🌟በአማርኛ የተዘጋጁ Pdf መፅሀፍቶችን ያካተተ እንዲሁም በሳምንት 1 ቀን Telegram Private ቻናል Live ፕሮግራም ያለው 

🌟 ስልጠናውን ለመከታተል ታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ወይም Screenshoot
@YONSAT1 በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ።

🌟 የስልጠናው Package በአራት አይነት መልኩ ሲሆን

1- የቲቪ ሪሲቨርና ጂፓስ ጥገና ስልጠና = 4000 Birr (500 Discount)
2- የቲቪና የሪሲቨር  = 3500 ብር
3- የቲቪና የጂፓስ  =  3000 ብር
4- የሪሲቨርና የጂፓስ = 2500

1000139090822   CBE
01320263863800  AWASH
0930756350 Tele Birr
Yonas Geremew 

🔥 ጥቅምት 09/2019 ትምህርት ይጀመራል

ምዝገባ ጀምረናል
...


🔥 10ኛው -12ኛው ዙር ሠልጣኞች የነበራችሁ በሙሉ Private ግሩፕ ላይ ይመልከቱ ፖስት ያደረግነውን መረጃዎች
❤1
Yonsat Tech pinned «ለ 2019 የLED ቲቪ በአዲስ መልኩ እያዘጋጀን ሲሆን ሙሉ በሙሉ በአዲስ ቪዲዮዎች ብቻ ይጠብቁን ለዚኛው ስልጠና CRT በአዲስ ቪዲዮ ለመስራት አስበናል ። ነገር ግን ፍላጎታችሁን ለመመልከት Like አሳዩን  👍  Crt ይኑር 👎  Crt አይኑር»