ቅጥፈት የሌለበት ምስክርነት
==================
ስለ ዮጊ ሳሙና በቂ መረጃ ከአምራቿ (ከፈጣሪዋ) ከጠየቅሁ በኋላ እንደተባለላት መኾኗን ለማረጋገጥ ለባለቤቴ በስጦታ አበረከትኩላት።
መጠቀም ከጀመረች ከአሥር ቀን በኋላ ደግሞ "እንዴት ነው? ወደድሽው?" የሚል ጥያቄ አነሳሁ። "በጣም!" ነበር መልሷ። ሌላውን የዕለት ተዕለት አጠቃቀም ዝርዝር ልተወውና ፀጉራችሁን ቅቤ ለምትቀቡ ሴቶች ጥቁሩ ሳሙና (የከሰል ሳሙና) የማጥራት ብቃቱ እንዳስገረማትም እንዳስደሰታትም ምስክር ነኝ። ዮጊን ቅባት ካልበገራት...!
የምንጠቀመውን ነገር ለመምረጥ ቀላሉ መንገድ የወዳጅ ጥቆማ (recommendation) ነውና ለኹሉም ወዳጆቼ በአያሌው ዮጊን እንዲጠቀሙ እመክራለሁ።
አብርሃም አስፍሃ (ከዘራ)

ጥራት በረከትና ብርካቴ(ጥበብ) ለሚያስቀድሙት
===============================
ዮጊ ሳሙናችን ከምን እንደሠራናት ምን ያክል እንደደከምንባት የምናውቅ እኛ ለቆዳችሁ፦
👉 ውበት፣
👉 ጤንነት እና
👉 ለጠቅላላውም የእድገ-ንጥር (healthy hormone) ጤንነት በአያሌው እንድትጠቅማችሁ በማሰብ ተሠርታለች።
ከዚህም የተነሳ ብዙዎች ሰፍ ብለው ተሻምተው አልያም ተለምነው የሚገዟት አይደለም። ይልቁንስ የራሳቸውም ኾነ የሚሳሱላቸው ቤተሰቦቻቸው፣ ልጆቻቸውም ጤንነት የሚያሳስባቸው እነርሱ ብቻ ፈልገው መርጠው የራሳቸው የሚያደርጓት ኾኗል።
ስለኾነም በትንሽ ቦታ፣ በውስን ቁጥር፣ በጥቂት በጥቂቱም የምናመርታት ዮጊ አነስተኛ መታዘዣ ቁጥሯ አምስት እንዲኾን ወስነናል።
ይህም ማለት "ሁለት ሦስት እስቲ ላክልን እንሞክራት" ለምትሉ ዮጊ የሙከራ ጊዜዋን ጨርሳ ጥቂቶች አስቀድመው ከፍለው የሚያስመርቷት፣ ስታልቅም ታግሰው ጠብቀው የሚሸምቷት ኾናለችና ባይኾን ከሌሎች ጋር ተዳብላችሁ ጨምራችሁ እዘዙ።
ዮጊ ጥራት፣ በረከት፣ ጥበብ ለሚያስቀድሙ ጥበብን ለሚያደንቁ፣ ለሚናፍቁ፣ ለሚያተርፉባትም ጥቂት ጥበበኛ የጥበብ ቤተሰቦች በጥበብ ተሠርታ ገንዘብ የምትደረግ ናት!

ጥበብ ትውልድ ይገነባበታል
==================
ጥራት፣ በረከትና ብቃት ላይ የሚታወቀው ሳሙናችን የእኛ ቤተሰብ የእጅ ውጤት ነው።
ከቅመማው ጀምሮ ልጆቻችን በአቅማቸው የሚሳተፉበት፣ ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብና ለማኅበረሰባቸው የሚተርፉበትም ጭምር።
በዚህ መንገድ ከሆዳደርነት ርቀው፣ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የማይረባ የማይጠቅም ይበልጡንም ደግሞ የሚጎዳ ምርት እንዳይወጣቸው እናሠለጥናቸዋለን!
ዮጊ የገላ ሳሙናም ገና ከልጅነታቸው ተሳትፈውበትና ታጥበውበትም ይሠሩበታል ይሠሩበታልም(ጠብቆ ይነበብ)።
(ፎቶው ወንዱ ልጄ ለሳሙና መሥሪያ የሚያገለግለንን ከሰል በማዘጋጀት ላይ)
የውጭ ኩባንያዎች ርካሽ ኬሚካል ከሚያጭቁበት ሳሙና ይልቅ ዮጊን ሲገዙ ሀገር በቀል፣ ቤተሰብ ተከል የኾነ፣ ገንቢ ዐላማም ያለውን ምርት ያግዛሉ!

ዐዲስ ምርት ተጨማሪ ስጦታ
=================
ይህ በትዕዛዝ የተመረተ የገላ ሳሙና ነው!
ራሳችን ያዘጋጀነው ንጹህ ከሰል ተጨምሮበት፣ ከሚያውድ የአበቦች ሽታ ጋር የተመረተ የገላም ኾነ የጸጉር ሳሙና።
ልዩ የሚያደርገው ለመጀመሪያ ጊዜ ባለከሰሉን ሳሙና ባለመዓዛም አድርገን ማምረታችን ሲኾን።
ስጦታው ደግሞ አምስት ሳሙና እያንዳንዳቸውን በሦስት መቶብር ስተወስዱ አንድ በነፃ መመሩቁ ነው።

🕊1
🌟 ሽታም ኾነ ቀለም ያልተጨመረበት፤
🌟 ከንጹሕ ዘይቶች የተመረተ፤ 🌟 በእኛ እጅ የተሠራ
የእኛና የቤተሰባችን ሳሙና፤ ለእናንተም እነሆ!
ጥራት
በረከት
ብቃት
አድራሻ ሜክሲኮ ኖክ ፊትለፊት ኮሜርስ ቡክ ስቶር አጠገብ
https://maps.app.goo.gl/ZUgeeWGJ2xtFUXfZ8?g_st=atm

Commerce · Addis Ababa
Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
❤1👍1