#ደህና_ነኝ
ልማዱ ሆኖበት
ሰዉ "እንዴት ነህ" ብሎ ሰዉን ይጠይቃል
ሰውም በምላሹ
"ደህና ነኝ" በሚል ቃል ህመም ይደብቃል።
:
እንዴት ነህ? 🤔
😔 ደህና ነኝ 😢
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ልማዱ ሆኖበት
ሰዉ "እንዴት ነህ" ብሎ ሰዉን ይጠይቃል
ሰውም በምላሹ
"ደህና ነኝ" በሚል ቃል ህመም ይደብቃል።
:
እንዴት ነህ? 🤔
😔 ደህና ነኝ 😢
መልካም ቀን 🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
👍24❤14😍2
#ተው_አንተ_ሰዉ
ድብ አንበሳም ነበርኩ ከጥንት ተወድጄ
ዛሬ ግን አቃተኝ ብርቄን ሰው ወድጄ
ሰው መሆን አልቻልኩም ብርቄን ሰው ወድጄ
ዘንድሮ ይህ መውደድ የጣለብኝ እዳ
ሰው እንዴት ይወዳል ሰውን ሳይረዳ
ፍቅር አጠናገረኝ እንደጠጠር ምች
መድሀኒት ፈልጉ ምታውቁ ሰዎች
ተው አንተ ሰው ልቤን አታድክመው።
መልካም ውሎ 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ድብ አንበሳም ነበርኩ ከጥንት ተወድጄ
ዛሬ ግን አቃተኝ ብርቄን ሰው ወድጄ
ሰው መሆን አልቻልኩም ብርቄን ሰው ወድጄ
ዘንድሮ ይህ መውደድ የጣለብኝ እዳ
ሰው እንዴት ይወዳል ሰውን ሳይረዳ
ፍቅር አጠናገረኝ እንደጠጠር ምች
መድሀኒት ፈልጉ ምታውቁ ሰዎች
ተው አንተ ሰው ልቤን አታድክመው።
መልካም ውሎ 🥰☺️
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
👍32❤9🥰1👏1
ይህንን ደብዳቤ የምጽፍልሽ በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ የሆነ ስሜት በውስጤ ስለተሞላ ነው። በዚህ ግርግርና ትርምስ በበዛበት ዓለም ውስጥ፣ አንቺ ለኔ የነፍሴ ጥላና የልቤ ማረፊያ ነሽ።
ፍቅርሽ ዝም ብሎ ስሜት አይደለም፤ በየቀኑ የተሻለ ሰው እንድሆን የሚገፋፋኝ ብርታት እንጂ። ጠዋት ስነቃ ለነገ የምተጋው፣ አንቺን የሚመጥን ህይወት ለመፍጠር ካለኝ ጉጉት የተነሳ ነው። ድካሜን የምረሳው ያንቺን ፈገግታ ስመለከት ነው፤ ምክንያቱም አንቺ የጥረቴ ሁሉ መድረሻ፣ የድካሜም ማጣፈጫ ነሽ።
እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ እንደሚጠራ ፍቅር፣ እኔም ላንቺ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር በጊዜ ሂደት እየጠነከረ እንጂ እየቀዘቀዘ አይሄድም። አንቺ የኔ "ሰመመኔ" ነሽ—ከቆንጆ ህልም በላይ የሆነሽ እውነታ።
አብረን የምንገነባው ህይወት ገና ብዙ የሚናገረው ታሪክ አለው። እስከዚያው ግን፣ በልቤ ውስጥ ያለሽው ስፍራ ምንጊዜም የማይነካና ልዩ እንደሆነ እወቂልኝ።
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ፍቅርሽ ዝም ብሎ ስሜት አይደለም፤ በየቀኑ የተሻለ ሰው እንድሆን የሚገፋፋኝ ብርታት እንጂ። ጠዋት ስነቃ ለነገ የምተጋው፣ አንቺን የሚመጥን ህይወት ለመፍጠር ካለኝ ጉጉት የተነሳ ነው። ድካሜን የምረሳው ያንቺን ፈገግታ ስመለከት ነው፤ ምክንያቱም አንቺ የጥረቴ ሁሉ መድረሻ፣ የድካሜም ማጣፈጫ ነሽ።
እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ እንደሚጠራ ፍቅር፣ እኔም ላንቺ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር በጊዜ ሂደት እየጠነከረ እንጂ እየቀዘቀዘ አይሄድም። አንቺ የኔ "ሰመመኔ" ነሽ—ከቆንጆ ህልም በላይ የሆነሽ እውነታ።
አብረን የምንገነባው ህይወት ገና ብዙ የሚናገረው ታሪክ አለው። እስከዚያው ግን፣ በልቤ ውስጥ ያለሽው ስፍራ ምንጊዜም የማይነካና ልዩ እንደሆነ እወቂልኝ።
መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
❤28👍9🥰6
❤️😍ጠባቂ😍❤️
ትመጫለሽ ሲሉኝ ትመጫለሽ ብዬ፣
ስጠብቅሽ ነበር በሌለኝ ማጌጫ ልስብሽ ተኩዬ፣
ትመጫለሽ ካሉኝ ሰዓታት ተጓዙ፣
ቀናትም ተዳምረው አመትን መዘዙ፣
ከበርቴዎች አጥተው በርሃብ ታረዙ፣
እንዲ ነው ሚመስለኝ አንቺን ስጠብቅሽ፣
ከነጋ ማይታይ ጨልሞ የማይመሽ፣
እኔ ያንቺ ጠባቂ ሰዓት ወር ሆኖብኝ፣
እየጠበኩሽ ነው ትመጫለሽ ቢሉኝ፣
እመጣለሁ ስትይ መች ሰምቼ ቃልሽን፣
ሲሉኝ ጠበኩ እንጂ እንዳየው አይንሽን፣
ብታዪ፣
ስትቆዪ፣
ፍጡራን ነፍስ አልባ ሆነው ይታዩኛል፣
በምድር ብቻዬን የቀረሁኝ ያህል ደርሶ ይሰማኛል፣
አዎ በቃ እንዲ ነኝ እኔ ያንቺ ጠባቂ፣
ማወቄን የተውኩኝ ምሁር አላዋቂ፣
ባልተያዘ ተስፋ ባልታየ ጭላንጭል፣
ባልተሰማ ብስራት እንዲያ ስኮበልል፣
ላግኝሽ ብዬ ነው ትመጫለሽ ሲሉኝ፣
ቀጥረሽኝ እንዳልሆን እያወኩ የቆምኩኝ፣
በማታውቂው ስፍራ አንቺን የጠበኩኝ፣
ባልተቆረጠ ቀን ላይሽ የቸኮልኩኝ፣
እንዲ ነኝ ጠባቂሽ ያሉትን ሰምቼ፣
ከቃላቸው ሰብል ተስፋዬን ሸምቼ፣
በተስፋ ቢስ ልቤ ተስፋሽን ዘርቼ፣
እየጠበኩሽ ነው መምጣትሽን እያሰብኩ የኔን መሄድ ትቼ፣
ያንቺ ነገር ሲሆን ልጅ ነኝ አላዋቂ፣
ቀጣሪ ሳይኖረኝ ባልታወቀ ስፍራ ማትመጪን ጠባቂ፡፡
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ትመጫለሽ ሲሉኝ ትመጫለሽ ብዬ፣
ስጠብቅሽ ነበር በሌለኝ ማጌጫ ልስብሽ ተኩዬ፣
ትመጫለሽ ካሉኝ ሰዓታት ተጓዙ፣
ቀናትም ተዳምረው አመትን መዘዙ፣
ከበርቴዎች አጥተው በርሃብ ታረዙ፣
እንዲ ነው ሚመስለኝ አንቺን ስጠብቅሽ፣
ከነጋ ማይታይ ጨልሞ የማይመሽ፣
እኔ ያንቺ ጠባቂ ሰዓት ወር ሆኖብኝ፣
እየጠበኩሽ ነው ትመጫለሽ ቢሉኝ፣
እመጣለሁ ስትይ መች ሰምቼ ቃልሽን፣
ሲሉኝ ጠበኩ እንጂ እንዳየው አይንሽን፣
ብታዪ፣
ስትቆዪ፣
ፍጡራን ነፍስ አልባ ሆነው ይታዩኛል፣
በምድር ብቻዬን የቀረሁኝ ያህል ደርሶ ይሰማኛል፣
አዎ በቃ እንዲ ነኝ እኔ ያንቺ ጠባቂ፣
ማወቄን የተውኩኝ ምሁር አላዋቂ፣
ባልተያዘ ተስፋ ባልታየ ጭላንጭል፣
ባልተሰማ ብስራት እንዲያ ስኮበልል፣
ላግኝሽ ብዬ ነው ትመጫለሽ ሲሉኝ፣
ቀጥረሽኝ እንዳልሆን እያወኩ የቆምኩኝ፣
በማታውቂው ስፍራ አንቺን የጠበኩኝ፣
ባልተቆረጠ ቀን ላይሽ የቸኮልኩኝ፣
እንዲ ነኝ ጠባቂሽ ያሉትን ሰምቼ፣
ከቃላቸው ሰብል ተስፋዬን ሸምቼ፣
በተስፋ ቢስ ልቤ ተስፋሽን ዘርቼ፣
እየጠበኩሽ ነው መምጣትሽን እያሰብኩ የኔን መሄድ ትቼ፣
ያንቺ ነገር ሲሆን ልጅ ነኝ አላዋቂ፣
ቀጣሪ ሳይኖረኝ ባልታወቀ ስፍራ ማትመጪን ጠባቂ፡፡
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
❤12
ተጣልተናል_እኮ
.
እንደማንመለስ ምለን በታቦቱ፣
ንግግር ካቆምን አልፈዋል ወራቱ፣
ኧረምን ወራቱ አመታቱም ነጉዷል፣
ሌላ ወድጃለው እሱም ሌላ ወዷል፣
ግና....
ቁልምጫ በሚሉት እዳ ተለክፌ፣
ሙሉ ስሙን መጥራት አለመደም ኣፌ፣
ተጣብቆብኝ አንዴ የቁልምጫው ነገር፣
ስለሱ ስጠየቅ ለሰዎች ስናገር፣
ውዴ፡ ማሬ፡ ፍቅር፡ ላለማለት ስጥር፣
ይቀድመኛል ኣፌ ባስታዎስኩት ቁጥር። መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
.
እንደማንመለስ ምለን በታቦቱ፣
ንግግር ካቆምን አልፈዋል ወራቱ፣
ኧረምን ወራቱ አመታቱም ነጉዷል፣
ሌላ ወድጃለው እሱም ሌላ ወዷል፣
ግና....
ቁልምጫ በሚሉት እዳ ተለክፌ፣
ሙሉ ስሙን መጥራት አለመደም ኣፌ፣
ተጣብቆብኝ አንዴ የቁልምጫው ነገር፣
ስለሱ ስጠየቅ ለሰዎች ስናገር፣
ውዴ፡ ማሬ፡ ፍቅር፡ ላለማለት ስጥር፣
ይቀድመኛል ኣፌ ባስታዎስኩት ቁጥር። መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
❤5🥰2
😔😔 #መልስህን ንገረኝ 😔😔
ድሮስ የወደደውን መች ሰው ይፈልጋል
የማይፈልገውን ሄዶ ይለምናል።
እኔም ከነዛ ውስጥ አንዷ ነሽ ብለዋል
አንተ የኔ እንደሆንክ ማን በቅጡ ያቃል።
እኔ ስፈልግህ አንተስ እርቀሀል
እንዴት የኔ ላርግህ ሌላ ሰው ይዘሀል።
የኔን ልብ ስሰጥህ መች አንተ ይገባሀል
ለኔ ያለህን ስሜት ማወቅ ተስኖኛል።
እኔ አንተን ስፈልግ አንተ ስትል ሌላ
የኔ ልብ በስቃይ በሀዘን ተሞላ።
አሁን የማሳይህ ላይገባህ ይችላል
ስታቀው ሲገባህ እግርህ ይመልስሀል።
ተስፋ እንዳትቆርጥ ልቤ ይቀበልሀል
ጥላቻንም ገፍቶ ፍቅርን ያለብስሀል።
በርግጥ አልዋሽህም ልቤ ይፈልግሀል
በአፍ ባልነግርህም አይኔ አሳይቶሀል።
አልገባኝም ማለት አውቃለው እንደምችል
ግን ጥቅም የለውም አይገባኝም ብትል።
አውቃለው እንደሌለህ የኔ እምትላት
እኔ እኮ የለኝም የቅናት ስሜት።
ለኔ ያለህን ስሜት ንገረኝ እባክህ
ልሂድልህ በቃ ሙሉ ከሆነ ልብህ።
ልቤ መውደድ ይበቃሀል
ለእሱ እኔ አለሁ ለኔ ማን ያስብልብኛል።
የሰማዩ ጌታ የኔ ሁን ካላለው
ለኔ የፃፈውን እስኪ ልፈልገው።
ካንተ ጋር መሆኑን ልቤ ይመኘዋል
ያላንተ መኖሩን እንዴት ይችለዋል።
አንድ ቀን አስበህው ይገባህ ይሆናል
የሰው ልብ እንዲ ነው በተራው ይመጣል።
ፈላጊ ነኝ እንጂ ማን ይፈልገኛል
የሚፈልገኝስ መቼ ፍቅር ያውቃል
እስኪጠግበኝ ብቻ ከጎኔ ይቆያል።
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ድሮስ የወደደውን መች ሰው ይፈልጋል
የማይፈልገውን ሄዶ ይለምናል።
እኔም ከነዛ ውስጥ አንዷ ነሽ ብለዋል
አንተ የኔ እንደሆንክ ማን በቅጡ ያቃል።
እኔ ስፈልግህ አንተስ እርቀሀል
እንዴት የኔ ላርግህ ሌላ ሰው ይዘሀል።
የኔን ልብ ስሰጥህ መች አንተ ይገባሀል
ለኔ ያለህን ስሜት ማወቅ ተስኖኛል።
እኔ አንተን ስፈልግ አንተ ስትል ሌላ
የኔ ልብ በስቃይ በሀዘን ተሞላ።
አሁን የማሳይህ ላይገባህ ይችላል
ስታቀው ሲገባህ እግርህ ይመልስሀል።
ተስፋ እንዳትቆርጥ ልቤ ይቀበልሀል
ጥላቻንም ገፍቶ ፍቅርን ያለብስሀል።
በርግጥ አልዋሽህም ልቤ ይፈልግሀል
በአፍ ባልነግርህም አይኔ አሳይቶሀል።
አልገባኝም ማለት አውቃለው እንደምችል
ግን ጥቅም የለውም አይገባኝም ብትል።
አውቃለው እንደሌለህ የኔ እምትላት
እኔ እኮ የለኝም የቅናት ስሜት።
ለኔ ያለህን ስሜት ንገረኝ እባክህ
ልሂድልህ በቃ ሙሉ ከሆነ ልብህ።
ልቤ መውደድ ይበቃሀል
ለእሱ እኔ አለሁ ለኔ ማን ያስብልብኛል።
የሰማዩ ጌታ የኔ ሁን ካላለው
ለኔ የፃፈውን እስኪ ልፈልገው።
ካንተ ጋር መሆኑን ልቤ ይመኘዋል
ያላንተ መኖሩን እንዴት ይችለዋል።
አንድ ቀን አስበህው ይገባህ ይሆናል
የሰው ልብ እንዲ ነው በተራው ይመጣል።
ፈላጊ ነኝ እንጂ ማን ይፈልገኛል
የሚፈልገኝስ መቼ ፍቅር ያውቃል
እስኪጠግበኝ ብቻ ከጎኔ ይቆያል።
መልካም ቀን 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
❤9👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ገደል ግቢ በሏት
ዘከርኳት በወዳጅ
መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት
አሰርኳት በገመድ
ገደል ግቢ በሏት
ልቧን ከጋረደው ወዳጅ
ከከለላት ስውር አይነ ጥላ
እንዲህ እንዳማረባት መሄድ
ከጀመረች አፍቃሪ ሰው ጥላ
ልክ እንደ ገላዋ ይለስልስ
መንገዲ ፍፁም አይጎርብጣት
አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት
እንደ ጥርሷ ንጣት
እያልኩኝ መርቄ
እያልኩኝ ፎክሬ
እንደ ገጣሚ ቃል
ልቤን አልጀነጀን
የት አባቷንና *2
እንዲህ የሚያምርባት
የት እናቷንና እና
እንዲህ ሚደምቅባት
እሰከመቼ ድረስ
እሰከመቼ ድረስ
ስቀባ እኖራለሁ
ጉድፍ ልቧን ስኩል
ገደል ግቢ በሏት
እኔ ገደል ስር ነኝ
ድንገት ከወደቀች በቆሻሻው በኩል
🤣🤣😂😂🤣🤣
#ገጣሚ_አስታወሰኝ ረጋሳ መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉
ዘከርኳት በወዳጅ
መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት
አሰርኳት በገመድ
ገደል ግቢ በሏት
ልቧን ከጋረደው ወዳጅ
ከከለላት ስውር አይነ ጥላ
እንዲህ እንዳማረባት መሄድ
ከጀመረች አፍቃሪ ሰው ጥላ
ልክ እንደ ገላዋ ይለስልስ
መንገዲ ፍፁም አይጎርብጣት
አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት
እንደ ጥርሷ ንጣት
እያልኩኝ መርቄ
እያልኩኝ ፎክሬ
እንደ ገጣሚ ቃል
ልቤን አልጀነጀን
የት አባቷንና *2
እንዲህ የሚያምርባት
የት እናቷንና እና
እንዲህ ሚደምቅባት
እሰከመቼ ድረስ
እሰከመቼ ድረስ
ስቀባ እኖራለሁ
ጉድፍ ልቧን ስኩል
ገደል ግቢ በሏት
እኔ ገደል ስር ነኝ
ድንገት ከወደቀች በቆሻሻው በኩል
🤣🤣😂😂🤣🤣
#ገጣሚ_አስታወሰኝ ረጋሳ መልካም ምሽት 😘🥰
JOIN SHARE & LIKE
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉
❤11👏1
ርዕስ ስጡት ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉
❤12
መልካም የእናቶች ቀን 🥰🤰
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
💞የፍቅር_ደብዳቤ💞
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉
❤7
ዒድ ሙባረክ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው ዓ.ሒ የዒድ አል አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም፣ የራህመት፣ እና የበረካ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው ዓ.ሒ የዒድ አል አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም፣ የራህመት፣ እና የበረካ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
@yefikrdebdabe
❤4👍1