የገጣሚያን ማኅበር
18.6K subscribers
211 photos
11 videos
10 files
372 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
ሠላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ

ሀሁላችንም የጠበቀ ቼሩ እግዚአብሔር
የተመሰገነ ይሁን🙏

እንግድህ ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል።ከዝህ በፊት ብዘዎቻችሁ
እየጠየቃችሁን እንደነበረ እንድሁም
ሀሳብ በማጋራት እንደቆያችሁ ይታወቃል
ይሄም ለምን ግጥሞቹን በዩቲዩብ
ቪዲዮ ሰርታችሁ አትለቁትም የሚል ነበረ
እኛ እንግድህ ሁኔታወችን ከግንዛቤ ወስጥ በማስገባት ነገሮችን እየሰራን ቆይተናል።

የዩቲዩብ ቻኔል ከዛሬ ጀምረን ይፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር አግዞን የአገልግሎት አድማሳችን እያሰፋን
እንገኛለን።የጌታ ፈቃ ከሆነ ብዙ
ታሪካዊ የሆኑ ነገሮችን አንድ ላይ
ሆነን ለትውልድ አሻራ እንጥላለን።

በዝህ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ
የሁላችንም መሰጠትን ይፈልጋል
የምናገለግለው የእግዚአብሔርን
መንግሰት ነው።ወንጌልን ጌታ በሰጠን
ጸጋችን እንሰብካለን።ብዙ ሀላፊነት
መወሰድ አለብን።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከልብ
እናመሰግናለን አብራችሁን
በማገልገል የነበራችሁ እህት ወንድሞች
አላችሁ አሁንም ጸጋችሁን ተጠቀሙ
ትወልድን ጌታ በሰጣችሁ ጥበብ መንገድን አሳዩ። ለዝህ አገልግሎት ታመይኝ ሰዎችን አድሚን ሆነው
ለማገልገል እንፈቅዳለን።

በዋናነት በዩቲዩብ ላይ የምንለቃቸውን
ቪዲዮችን Edit በማድረግ ልምድ
ያላችሁ አገልጋዮች በውስጥ መስመር
እንድታናግሩኝ ይሁን።በሁሉም ነገሮች
እግዚአብሔር እናከብራለን።ጌታ ጤና
ከሰጠን በTIKTOK Page እንከፍላለን።

አሁን ሁላችሁም ወደ ዩቲዩብ ቻኔላችን
በመሄድ
#Subscribe
#Share
#invite
እንድታደርጉ ስንል በታላቅ ትህና እንገልጻለን።
ፈቃደኛ የሆናችሁ ሰዎች
@S_o_L_e_N_y በዝህ መስመር
እንድታናግን እናውቃለን።

ፀጋ ይብዛላችሁ
YouTube channel Subscribe
አድርጉ
https://youtu.be/GDpmqDxTnPc?si=x0caiRtmFBNWUoaL
አሁን ደግሞ ሁለት ስራ እንሰራለን
ወደ ቀጣይ ጥያቄ ከማለፋችን በፊት ለሁለት ደቂቃ በዝህ ጉሩፕ
ጓደኞቻችንን Add እናደርጋለን
@yegetamianmahiber

በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL

ከጨረሳችሁ በኃላ #Screenshot comment ላይ ሼር አድርጉ። ዳይ ወደ ስራ ለሁለተ ደቂቃ 😍😍😍
አሁን ደግሞ ሁለት ስራ እንሰራለን
ወደ ቀጣይ ጥያቄ ከማለፋችን በፊት ለሁለት ደቂቃ በዝህ ጉሩፕ
ጓደኞቻችንን Add እናደርጋለን

🙏👉https://t.me/sportawiw

በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL

ከጨረሳችሁ በኃላ #Screenshot comment ላይ ሼር አድርጉ። ዳይ ወደ ስራ ለሁለተ ደቂቃ 😍😍😍
አቤት ፍቅር 🥰🥰🥰

ታርቀናል በደሙ ነፃነት አገኘን
በደላችን ሽሮ ልጆችም አስባለን
ስማኝማ አንተ እየሡስ ወዶሀል
አንተን ሊያድንህ እሱ ክብሩን ጥሏል

ሀጢያት የሌለበት በደል የማያዉቀዉ
እሡማ ነበረ ፍፁም የፍቅር ሰዉ
እኛን ሊያድነን ሊታደገን ወዶ
ክብሩን ጥሎ መጣ ከሰማያት ወርዶ።

አይምሠልህ አንተ መዳንህ በቀላል
ጌታ እኛን ወዶ በንጨት ተንጠልጥሏል
እሡ እኛን ወዶ ያልሆነዉ ምን አለ
ነብሱን እስከመስጠት መስቀል ላይ ዋለ።

የተናቀ ሆነ እጅግ የተጠላ
ደሞም የህመም ሰዉ ስናየዉ ጎስቋላ
ደም ግባት የሌለዉ በደዌ የደቀቀ
የሱስ ለኛ ሞቶ ሀጢያት ከኛ ረቀ።

ያስገርማል ፍቅሩ እኛኑ ያየበት
የኛን ህመም ታሞ እሱ ያቃሠተበት
አላየሁም እኔ እንዲህ ያለ ፍቅር
ለጠላቱ ሞቶ ህይወትን የሚችር።

ግርፋት ሲገርፉት በሱ ሲሳለቁ
የአይድ ንጉስ ሆይ ብለዉ ሲሳሳቁ
ዝም አለ ስለኛ ያ ትልቁ ጌታ
ህመማችን ታሞ በችንካር ተመታ።

የአይሁድ ንጉስ ሆይ እራስህን አድን
ከመስቀሉ ዉረድ እስኪ ከሆንክ መድን
እያሉ ሲጮሁ ፍቅሩ ያልገባቸዉ
እሱ ግን እንዲያለ አባት ሆይ ማራቸዉ።


               ተጻፈ በዮናስ


በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL
አሁን ደግሞ አንድ ጊዜ በጌታ
ፍቅር ወደ ዩቲዩብ ቻኔላችን
ሄደን #Subscribe #Share
And #Comment አድርገን
እንመለሳለን።ተባረኩልኝ❤️
ሊንክ👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Go Go Go............
ርዕስ፦ የማምለጫው መንገድ
ገጣሚ፦ታሜ ከክብር ሰፈር🔥


አዲስ ግጥም በዩቲዩብ ቻኔል ተለቋል
ገብታችሁ ተባረኩበት #ሼር #ኮመንት #Subscribe ማድረጉን
አትርሱ

ሊንክ👇👇
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
https://youtu.be/Fptbiq71Xxs
አዲስ ድንቅ ግጥም በዩቲዩብ ቻኔላችን
ተለቋል ❤️
🥰🥰

ገብታችሁ ተባረኩበት ለጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉ ሀሳብ አስተያየት በComment ያስቀምጡ። አገልግሎቱን ለመደገፍ
#Subscribe ማድረጉ አትርሱ።

Link https://youtu.be/QUaYduEDlA0
https://youtu.be/QUaYduEDlA0
ዛሬ በዩቲዩብ ቻኔላችን ሁለት ቪድዎች ተለቀዋል🥰😊

አንደኛ
ገጣሚ፦ነጻነት አናቶ
ርዕስ፦ ለገባው
ደቂቃ፦3.13sec


ገብታችሁ #Like #Share #Subscribe and #Comment
ማድረጉ አትርሱ

ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/QUaYduEDlA0
ሁለተኛ ግጥም

ገጣሚ፦ነጻነት አናቶ
ርዕስ፦ሸክላ ሰሪው
ደቂቃ፦1.25sec

ገብታችሁ #Like #Share #Subscribe and #Comment
ማድረጉ አትርሱ

ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/-TgqN0SidtI
ሠላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ🙌🥰

የዩቲዩብ ቻኔላችን በደንብ እያደገ ነው።🥰 ለትብብራችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏 አሁንም አብራችሁ እንድትደግፉን በትህትና እንጠይቃለን።🥰
ዛሬ እስቲ 10 ሰው Subscribe
እንድያደርግ እናሳስባለን።ከዛ Randomly የሞባይል ካርድ ሽልማት አመሻሽ ላይ ይኖረናል።
አስተውሉ የግድ 10 ሰው
#Subscribe ማድረግ አለበት

We Need Reaction 🥰

LINK👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA