Yakobe Graphics
7.75K subscribers
341 photos
130 videos
203 files
491 links
Download Telegram
Good morning fam ☕️

EVERY MORNING IS AN OPPORTUNITY TO CRATE A MASTERPIECE CALLED LIFE

መልካም ቀን ይሁንላችሁ😊
🙏Thank you 1000 Subscribers on YouTube, in 14 days
Yakobe Graphics
https://youtu.be/oG4CSovQqig?si=S8odF1HSz6o7pYDY
Amharic ፎንት አልሰራ አለኝ ላላችሁኝ ቪዲዮ ሰርቼላቹዋለው
pixellab-1-9-7.apk
28.8 MB
ፎንት Add አላረገም ያላችሁ. በዚህ አፕ ሙክሩት ይሰራል.
@yakobe_graphics
አንድ በጣም የወደድኩት Font አለ. ይለቀቅ የምትሉ እስኪ Reaction👍
Bela Hidase Qedmo-ExtraBold.ttf
325.4 KB
እንዴት አያችሁት?
@yakobe_graphics
YouTube ላይ በምለቃቸው ቪዲዮዎች የተጠቀመ ሰው አለ? ይስተካከል የምትሉት ነገር ካለ Comment ላይ ፃፉልኝ🫡
Good Morning Fam☕️
YouTube ላይ PicsArt Editing Tutorial ይጀመር?
Anonymous Poll
92%
አዎ ይጀመር👍
8%
አይ ይቅር🤔
ይሄን Video editor app ምታውቁት አላችሁ?
Yakobe Graphics
ይሄን Video editor app ምታውቁት አላችሁ?
Inshot ይባላል እኔ እስካሁን ያያችሁትን Video edit የማረገው በዚህ App ነው. ከcapcut በተሻለ ለአጠቃቀም ምቹ ነው. የራሳችሁን research ሰርታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ. ወይም ደሞ እኔ ስለ appu አሰራር አንድ ቪዲዮ ሰራላቹዋለው።
ዛሬ አንድ ስራ በስልኬ ሰርቼ በጣም ወደድኩት ከ10 ስንት ትሰጡኛላችሁ😊
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ. በባለፈው ሳምንታት የPoster አሰራር ብዬ በሰራሁላችሁ ቪዲዮ ላይ. አንዳንድ ልጆች ለመረዳት ትንሽ ከብዶናል. በድምፅ እና የቪዲዮውን ሳይዝ Landscape አርግተህ ስራልን ብለውኛል. ድጋሚ ይሰራ እንዴ?
Coming Soon On - YouTube