Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.     😭😭 #ህልውናዬ ነህ😭😭
        ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #መንፈስ_ቅዱስ አሳ ከውሀ ወጥቶ እንደማይኖር እኔም #ከህልውናህ ርቄ መኖር #አልችልም መገኛዬ ነህ!😭😭
🚨ድንቅ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............▪️•°○..........................
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
ቀጥታየስልክፀሎትምስክርነት.amr
137.1 KB
🚨 #ጠፍቶ የነበረው ልጅ #ተገኘ🚶‍♂
📞ቀጥታ የስልክ ፀሎት
#ምስክርነት
             ━━━━━⊱✿⊰━━━━
🚨እግዚአብሔር #በስራ ላይ ነው‼️
🚨ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia   
…………............▪️•°○..........................                               
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
🚨ሼር ይደረግ #Share #Share
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
😭የመንፈሰ አለም #ሚስጥር😭
      ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨መበርታት እየፈለጋችሁ መንፈሳዊ ነገር #ለቀለለባችሁ ሁሉ አሁኑኑ ስሙት
🚨ብዙ #የተስፋ_ቃል እያላችሁ በድካም ውስጥ ላላችሁ…👆👆👆👆
🚨ሰይጣን ከእግዚአብሔር ሀሳብ አርቆ #ምስኪን ሊያደርጋችሁ ነው #ንቁ‼️
🚨ከህይወቴ መንፈስ ቅዱስ ያስተማረኝን ነው የመከርኳችሁ!!
🚨 #ማምለጥ የሚፈልግ ብቻ ይስማው!🔥🔥🔥🔥🔥
🚨እየሰማችሁት ኢየሱስን በፀሎታችሁ #እንድትሹት የሚያደርግ #ረሀብ ይገባባችኋል😭😭😭😭😭
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............▪️•°○..........................
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🔔ተለቀቀ🔔 ሀያላን #በዩቱብ ቻናሌ አዲስ ቪዲዮ ተለቋል ሊንኩን በመጫን #መንፈስ ተካፈሉ🔥🔥🔥👇👇👇👇
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.      🚨ውሎ #ከመልካሙ ጋር
          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #ክላስ ነኝ ኑ ከእኔ ጋር አብረን እንዋል!😍😍😍🔥🔥🔥
🚨ስለ #እግዚአብሔር_መገኘት #ቆንጆ ነገር አውርቻለሁ ስሙት👆👆
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............▪️•°○..........................
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨ወጣቶች #በመንፈስ እና #በእሳት የተጠመቁበት ድንቅ #የሪቫይቫል ኮንፍረንስ| #ሲሳይ አዙዛ|Holy Show With Melkamu|
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━

.........……………...▪️•°○...........…...............
🚨 #Holy_Show🔥👆
🚨ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት!👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/c9LorM31or4
https://youtu.be/c9LorM31or4
https://youtu.be/c9LorM31or4
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ            
                ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
ከኢየሱስ ጋር #መዋል ደስ ይለኛል😭
        ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ከመኝታዬ በፊት መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ፍቅሩን እያሳስበኝ ነው😭😭
🚨ስሙት እና እደሩ #ውዶች😭😭
🚨 #ኢየሱስ የሞተለት ዋጋ የከፈለለት #ያ_ሰው እኔ ነኝ!😭😭😭
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                                                                                                                                  
............▪️•°○..........................
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯  
                ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. 🚨ለምን #አልተለወጥኩም?🤔
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ቀጣይነት ያለው ረሀብ በህይወቴ ለምን አልተፈጠረም ለምትሉ ሁሉ አሁኑኑ ስሙት ድንቅ ሚስጥር!👆
🚨ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ🔥🔥👆
🚨በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….…..▪️•°○......….............
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨ሀያላን በቁምነገር ይሄንን ፀሎት ለአማኞች ሁሉ ሼር አድርጉት ትውልድ #እግዚአብሔርን_በመፈለግ መሞላት እና ማምለጥ አለበት!! ታዘዙ #ሰይጣን ይፈር!
🚨ይሄን መቼም ቢሆን እንዳትዘነጉ #መታዘዝ_ከመስዋዕት_ይበልጣል!👇👇👇
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. 😭😭 #የልቤ_ደስታ_ኢየሱስ😭😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨አማኞች ሁሉ ይሄን መንፈስ መካፈል አለባቸው!😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥
🚨 #የክርስትና ጥጉ #ትንቢት_አይደለም‼️ #ተአምራትም _አይለም‼️ #ስኬትም_አይደለም‼️ #ከኢየሱስ ጋር #መጨረስ እንጂ‼️
🚨መንፈስ ያለበት ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ፀሎት 😭😭😭😭
🚨በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….…..▪️•°○......….............
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯                         
                ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. 😭😭 #መልህቄ_ኢየሱስ😭😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨በብዙ #የወጣትነት_ቻሌንጅ ውስጥ #በመቀጣጠል እና #በረሀብ የምትቀጥሉበት #ሚስጥር!!🔥🔥🔥
🚨 #ዝማሬው ትንሽ ከፍ ስላለ በሄድፎን🎧 ብትሰሙት ይመረጣል!!
🚨መንፈስ ያለበት #ኢየሱስን #የሚያስናፍቅ ድንቅ ትምህርት 😭😭
🚨በአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….…..▪️•°○......….............
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯                         
         ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. እጅግ ድንቅ ህይወት #ለዋጭ
#ትምህርት በአገልጋይ
መልካሙ ሙሉጌታ

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #የእግዚአብሔር_መገኘት ሁል ጊዜ እና በየትኛውም ሁኔታ ለምን አይሰማኝም?😭😭😭

🚨የመንፈስ ቅዱስ #ህልውና በህይወቴ ምን #ዋጋ አለው?🔥🔥🔥

🚨እኔ የእግዚአብሔር #ህልውና #ትምህርት_ቤት_ክላስ ውስጥ፣ #መንገድ ላይ ፣ #ታክሲ ውስጥ #አይኖቼ _በእንባ እስኪሞሉ ድረስ #ይሰማኛል እንዴት? 🔥🔥🔥😭😭

🚨 #ተማሪዎችና_ሰራተኞች በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ እንዴት መዋል ትችላላችሁ?🔥🔥🔥🔥

🚨እንዴት ለእግዚአብሔር ህልውና ያለኝን ነገር ሁሉ #መሰዋት እችላለሁ?

🚨 #የክርስትና ጥጉ #ትንቢት_አይደለም‼️ #ተአምራትም _አይለም‼️ #ስኬትም_አይደለም‼️ #ከኢየሱስ ጋር #መጨረስ እንጂ ስለዚህ እንዴት በመገኘቱ ውስጥ #መዋል እችላለሁ?😭😭😭
....……………..▪️•°○..…….............
🚨ወይኔ ኑሮ
#ከመንፈስ_ቅዱስ ጋር ደስ ሲልኮ😭😭😭😭
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….…..▪️•°○......….............
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ                         
                ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. 😭😭ኢየሱስ😭😭😭
  ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #ኢየሱስ ብቻ #ትምህርት እና #ሕይወት የሆነበት እናም #ከኢየሱስ ጋር ፍቅር የሚያስይዛችሁ አየር ውስጥ ኑሩ ከዚያም #አትታጡ!

🚨ከኢየሱስ ጋር መዋል #ደስ_ይለኛል ከእርሱ ጋር ስውል ነብሴ ሌላው ነገር ሁሉ ሲቀልባት #አያለሁ!!😭😭😭

🚨ኢየሱሴ የልጅነቴ አምላክ ነህ አንተን ወደ ህይወቴ ማስገባቴ ለህይወቴ ትርጉም ሰቶታል፤ መኖርን ያላንተ አልመርጥም!!

🚨አብሬህ ስውል ይብሱን ወደድኩህ። ስጠራህ ውዬ ስጠራህ ባድር አይሰለቸኝም ኢየሱሴ!!

🚨አንተን ሲያወሩኝ አለመነካት አልችልም፤ በየትኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ሳስብህ ነብሴ እንባ ይቀድማታል!😭😭

🚨 #መገኛዬ ነህ ደግሞም #መዳረሻዬ #ኢየሱሴ!😍😍😍
አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!

ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.        😭ውሎ #ከኢየሱስ ጋራ😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #part 1
🚨አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ #መንፈስ ያለበት ድንቅ ትምህርት!!🔥

🚨ተመልከቱ ዛሬ #ትምህርት_ቤት እንዴት #በመንፈስ እንደዋልኩ🔥🔥🔥

🚨 #ትምህርት_ቤት እንዲሁም #በስራ ቦታ እንዴት #በመንፈስ መዋል እችላለሁ?🤔ስሙት👆👆👆🔥🔥

🚨የእግዚአብሔር #መገኘት በጠራሁት ሰአት ሁሉ #እንዲሰማኝ ምን ማድረግ አለብኝ?🔥🔥🔥🔥
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….…..▪️•°○......….............
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ                         
          ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨ሰላም የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 30 ከጠዋቱ 3:00-6:00 በአዲስ አበባ #አየርጤና_አደባባይ ላይ በHoly Tube Ethiopia Youtube Channel አዘጋጅነት የተቸገሩ ወገኖቻችን በሚረዱበት #የመንግስቱ_ልጆች መርሀ ግብር ለፋሲካ በአል ልገሳ የሚውል የልብስ ማሰባሰብ ጊዜ ይኖረናል።

🚨ስለሆነም እርሶም በእለቱ ለመርዳት ያሰቡትን
    ልብስ 👕👚
     ጫማ 👞👟🥿🥾
     የንፅህና መጠበቂያዎች(ሳሙና)
በመያዝ በስፍራው በመገኘት ክርስቲያናዊ ባህሪዎን እንዲገልጡ በፍቅር ጋብዘኖታል!🙏😍😍😍
            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🔵ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ!👇
                        📞 0991203185

ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
ከእናንተ አንዱም። በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።

የያዕቆብ መልእክት 2 : 15-17
....………….…..▪️•°○......….............
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯                         
                ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
ደረሰ🔔 ሪቫይቫሊስቶቹን ለአንድ አላማ
 🔥🔥ያሰባሰበው ታለቁ ቀጠሮ🔥🔥

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #ነገ ማናችሁም ለመቅረት እንዳታስቡ! 😍😍😍
🚨ሰላም የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 30 ከጠዋቱ 3:00-6:00 በአዲስ አበባ #አየርጤና_አደባባይ ላይ በHoly Tube Ethiopia Youtube Channel አዘጋጅነት የተቸገሩ ወገኖቻችን በሚረዱበት #የመንግስቱ_ልጆች መርሀ ግብር ለፋሲካ በአል ልገሳ የሚውል የልብስ ማሰባሰብ ጊዜ ይኖረናል።

🚨ስለሆነም እርሶም በእለቱ ለመርዳት ያሰቡትን
    ልብስ 👕👚
     ጫማ 👞👟🥿🥾
     የንፅህና መጠበቂያዎች(ሳሙና)
በመያዝ በስፍራው በመገኘት ክርስቲያናዊ ባህሪዎን እንዲገልጡ በፍቅር ጋብዘኖታል!🙏
            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #መምጣት_የማትችሉ_አንድ_አካባቢ_ያላችሁ_ቅዱሳን_አስተባብራችሁ_በአንድ_ሰው_መላክ_ይቻላል!
🚨ተወዳጆች #ሰአት ይከበር ቀጠዋቱ 3-6 ሰአት #ብቻ ነው የምንቆየው!! 😍😍😍